Page 1 of 1

ደሴ በጠዋት የቅዱሳን ጩኸትን አሰማች!

Posted: 05 Feb 2023, 06:07
by Selam/

Re: ደሴ በጠዋት የቅዱሳን ጩኸትን አሰማች!

Posted: 05 Feb 2023, 09:38
by Selam/

Re: ደሴ በጠዋት የቅዱሳን ጩኸትን አሰማች!

Posted: 05 Feb 2023, 10:41
by Abere
ሳጥናኤል ዐብይ አህመድ በተለየ መልኩ ለወሎ ህዝብ እጅግ ሲበዛ ጥላት ነው። ወሎ አብይ አህመድን ለመቃወም ቃላት ያንሰዋል። ይህ ከንቱ ኦሮሙማ ከወትግሬ ወያኔ ጋር በጦርነት እየተሞዳሞደ ከአንድም ሶስት ጊዜ በሴራ አውድሞታል አስዘርፎታል። በወለጋ እና በሌሎች የሚኖርን የወሎ ህዝብ በኦሮምያ ልዩ ሃይል ወይም ሸኔ አስራዶታል፤ አፈናቅሎታል፤ አቃጥሎታል ወዘተ። ይህ ሁሉ አልበቃው ያለው ሰይጣን ኦሮሙማ እምነትህን ላፍርሰው ቤተ-መቅደስህን ላርከሰው ብሎ ሲመጣበት ገና የወሎ ህዝብ ሰማዕት ይሆናል።
ይህ የወጣው ህዝብ ክርስቲያን ብቻ አይደለም። የነባሩ እስልምና እምነት ተከታይ ጭምር ነው።


Selam/ wrote:
05 Feb 2023, 06:07