Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ታሪካዊት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ሰላም ታገኝ ዘንድ አቢይ አህመድ አሊ የተባለ ማንነት አልባ በሽተኛ ከ4 ኪሎ ማስወገድ የግድ ነው !

Post by Horus » 05 Feb 2023, 03:31

ይህ ደሞ በፍጹም አይቀሬ ነው ! የቀን ጉዳይ ነው ! መሳይ መኮንን ኤቦ ላንተ !! በቃ ጋዜጠኛ ሲፈለግ ስለተገኝህ !! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታሪካዊት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ሰላም ታገኝ ዘንድ አቢይ አህመድ አሊ የተባለ ማንነት አልባ በሽተኛ ከ4 ኪሎ ማስወገድ የግድ ነው !

Post by Horus » 05 Feb 2023, 03:55

ኢትዮጵያን አቢይ አህመድ አሊ ከሚባል የሳይኮሎጂ በሽተኛ እንጠብቅ !

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ታሪካዊት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ሰላም ታገኝ ዘንድ አቢይ አህመድ አሊ የተባለ ማንነት አልባ በሽተኛ ከ4 ኪሎ ማስወገድ የግድ ነው !

Post by kibramlak » 05 Feb 2023, 06:00

በጣም
Horus wrote:
05 Feb 2023, 03:31
ይህ ደሞ በፍጹም አይቀሬ ነው ! የቀን ጉዳይ ነው ! መሳይ መኮንን ኤቦ ላንተ !! በቃ ጋዜጠኛ ሲፈለግ ስለተገኝህ !! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች !!!

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ታሪካዊት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ሰላም ታገኝ ዘንድ አቢይ አህመድ አሊ የተባለ ማንነት አልባ በሽተኛ ከ4 ኪሎ ማስወገድ የግድ ነው !

Post by Wedi » 05 Feb 2023, 06:36

መፍትሄው ይህን የበሰበሰ የኢሃዴት ውላጅ ማስወገድ ብቻ ነው!! እንዲህ ላለ ሰቆቃ እና መከራ የተዳረኘው የህዝብ ትግልም በመጥለፍ ከበሰበሰው ኢህአዴን የመጡ ሴረኞችን የህbን ትግል ጠልፈው በስልTqን በመቀመጣቸው ነው!!

If the foundation is rotten deep inside; you have to demolition and start New foundations that is stronger and good for all Ethiopians

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታሪካዊት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ሰላም ታገኝ ዘንድ አቢይ አህመድ አሊ የተባለ ማንነት አልባ በሽተኛ ከ4 ኪሎ ማስወገድ የግድ ነው !

Post by Horus » 05 Feb 2023, 16:28

ይህ የኦርቶዶክስ የመሬት መንቀጥቀጥ ወደ መላ ኢትዮጵያ መንግስት ለዋጭ ሱናሚ ይሻገር ዘንድ ሃላፊነቱ የእኛ መላ ኢትዮጵያዊያን ግዴታ ነው! እንበርታ !!! ሁለት የዲክታተሩ ምሰሶዎች መፍረክለክ አለባቸው ፤ ብልጽግና የሚባል የሌቦች ክምችትና የፖሊስ ሴኩሪቲና መከላከያ አዛዦች :idea: :idea:

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ታሪካዊት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ሰላም ታገኝ ዘንድ አቢይ አህመድ አሊ የተባለ ማንነት አልባ በሽተኛ ከ4 ኪሎ ማስወገድ የግድ ነው !

Post by DefendTheTruth » 05 Feb 2023, 16:52

Horus wrote:
05 Feb 2023, 16:28
ይህ የኦርቶዶክስ የመሬት መንቀጥቀጥ ወደ መላ ኢትዮጵያ መንግስት ለዋጭ ሱናሚ ይሻገር ዘንድ ሃላፊነቱ የእኛ መላ ኢትዮጵያዊያን ግዴታ ነው! እንበርታ !!! ሁለት የዲክታተሩ ምሰሶዎች መፍረክለክ አለባቸው ፤ ብልጽግና የሚባል የሌቦች ክምችትና የፖሊስ ሴኩሪቲና መከላከያ አዛዦች :idea: :idea:
This is what somebody is going to tell the rest of the world tomorrow as the usual "peaceful demonstration".

You declared a war on the nation and in a war every means deployed to defend one's position is ligitimate.

Abere
Senior Member
Posts: 10889
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታሪካዊት ኢትዮጵያ የመጨረሻ ሰላም ታገኝ ዘንድ አቢይ አህመድ አሊ የተባለ ማንነት አልባ በሽተኛ ከ4 ኪሎ ማስወገድ የግድ ነው !

Post by Abere » 05 Feb 2023, 17:49

100 ፐርሰን ትክክል! እውነተኛ ዜጋ ሁሉ ሊደግፈው የሚገባ ነው። ዐብይ አህመድ አሊ የሚባል ቆሻሻ ከስልጣን መባረር አለበት። አገር በዚህ ከንቱ ሰው መበጥበጥ የለባትም። ስንት ጊዜ ከስሀተት እንድታረም ዕድል ይሰጠው? የመቶ ሚልዮን ህዝብ አገር በጎሳ ስካር ለጦዘ እብድ እንድመራ መፍቀድ እራሱ ዕብደት ነው።

Post Reply