Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 10186
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 04 Feb 2023, 20:09
1ሺህ የአክሱም ጽዮን ካህናትና ምእመናን ሲታረዱ ነጭ ለብሰህ አወድሰህ አሁን 'ጥቁር እንልበስ' ብትለኝ አልሰማህም!
እኔ ጥቁር የለበስኩት ያኔ ነው!
© Dawit Kebede
Please wait, video is loading...
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 12627
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
euroland
- Member+
- Posts: 7933
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 04 Feb 2023, 20:45
sarcasm wrote: ↑04 Feb 2023, 20:09
1ሺህ የአክሱም ጽዮን ካህናትና ምእመናን ሲታረዱ ነጭ ለብሰህ አወድሰህ አሁን 'ጥቁር እንልበስ' ብትለኝ አልሰማህም!
እኔ ጥቁር የለበስኩት ያኔ ነው!
አየ ናይዓጋመ ሓሶት ወሰን የብሉን
አንድ ሺ ካሕናት ለመሆኑ ችጋር ክልል አላት ይልቅ አንዲት ቤተክርስቲያን ?። ምናለ እየለካቹህ በመጠን ብትዋሹ።
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 11071
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 04 Feb 2023, 21:07
በምን ዕድሉ ነው ደግሞ ምድረ ትግሬ-ወያኔ ለሰማዕትነት ድግስ የሚጠራው። ታድለሽ አመዶ ንግሥ ትመርቂ ያላል ያገሬ ሰው።ትግሬ ወያኔ የሚጠራው ነጭ ውሸት ሲፈለግ ብቻ ነው። ውሻ ወደ ቤተ-መቅድስ ሳይሆን ወደ ቄራ ነው የሚልከሰከሰው።
sarcasm wrote: ↑04 Feb 2023, 20:09
1ሺህ የአክሱም ጽዮን ካህናትና ምእመናን ሲታረዱ ነጭ ለብሰህ አወድሰህ አሁን 'ጥቁር እንልበስ' ብትለኝ አልሰማህም!
እኔ ጥቁር የለበስኩት ያኔ ነው!
© Dawit Kebede
Please wait, video is loading...