Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10186
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

1ሺህ የአክሱም ጽዮን ካህናትና ምእመናን ሲታረዱ ነጭ ለብሰህ አወድሰህ አሁን 'ጥቁር እንልበስ' ብትለኝ አልሰማህም! እኔ ጥቁር የለበስኩት ያኔ ነው!

Post by sarcasm » 04 Feb 2023, 20:09

1ሺህ የአክሱም ጽዮን ካህናትና ምእመናን ሲታረዱ ነጭ ለብሰህ አወድሰህ አሁን 'ጥቁር እንልበስ' ብትለኝ አልሰማህም!
እኔ ጥቁር የለበስኩት ያኔ ነው!
© Dawit Kebede

Please wait, video is loading...

euroland
Member+
Posts: 7908
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: 1ሺህ የአክሱም ጽዮን ካህናትና ምእመናን ሲታረዱ ነጭ ለብሰህ አወድሰህ አሁን 'ጥቁር እንልበስ' ብትለኝ አልሰማህም! እኔ ጥቁር የለበስኩት ያኔ ነው!

Post by euroland » 04 Feb 2023, 20:45

sarcasm wrote:
04 Feb 2023, 20:09
1ሺህ የአክሱም ጽዮን ካህናትና ምእመናን ሲታረዱ ነጭ ለብሰህ አወድሰህ አሁን 'ጥቁር እንልበስ' ብትለኝ አልሰማህም!
እኔ ጥቁር የለበስኩት ያኔ ነው!
:lol: :lol: :lol:

አየ ናይዓጋመ ሓሶት ወሰን የብሉን

አንድ ሺ ካሕናት ለመሆኑ ችጋር ክልል አላት ይልቅ አንዲት ቤተክርስቲያን ?። ምናለ እየለካቹህ በመጠን ብትዋሹ።

Abere
Senior Member
Posts: 11044
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 1ሺህ የአክሱም ጽዮን ካህናትና ምእመናን ሲታረዱ ነጭ ለብሰህ አወድሰህ አሁን 'ጥቁር እንልበስ' ብትለኝ አልሰማህም! እኔ ጥቁር የለበስኩት ያኔ ነው!

Post by Abere » 04 Feb 2023, 21:07

በምን ዕድሉ ነው ደግሞ ምድረ ትግሬ-ወያኔ ለሰማዕትነት ድግስ የሚጠራው። ታድለሽ አመዶ ንግሥ ትመርቂ ያላል ያገሬ ሰው።ትግሬ ወያኔ የሚጠራው ነጭ ውሸት ሲፈለግ ብቻ ነው። ውሻ ወደ ቤተ-መቅድስ ሳይሆን ወደ ቄራ ነው የሚልከሰከሰው።

sarcasm wrote:
04 Feb 2023, 20:09
1ሺህ የአክሱም ጽዮን ካህናትና ምእመናን ሲታረዱ ነጭ ለብሰህ አወድሰህ አሁን 'ጥቁር እንልበስ' ብትለኝ አልሰማህም!
እኔ ጥቁር የለበስኩት ያኔ ነው!
© Dawit Kebede

Please wait, video is loading...

Post Reply