Page 1 of 1

ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 14:54
by Horus
ይህ ሁሉ መከራ የሚያበቃው ይህ ቆሻሻ የጎሳ ሌቦች መንግስት ሲደመሰስ ብቻ ነው !!!

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 15:06
by Horus
ቤተ መቅደስ ሊቀማ የመጣው የጎሳ ሌባን ከቤተ መንግስት ማባረሪያው ሰዓት ላይ ደርሰናል !

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 15:06
by DefendTheTruth
Oromo is more than 40% of the Ethiopians and it seems now that they all suddenly calling themselves Orthodoxians, decorating themselves in white garbs.

I think you wanted to say ጎጀሜ ነኝ የምትል ዜጋ ሁሉ
Please wait, video is loading...

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 17:02
by gurre
DefendTheTruth wrote:
04 Feb 2023, 15:06
Oromo is more than 40% of the Ethiopians and it seems now that they all suddenly calling themselves Orthodoxians, decorating themselves in white garbs.

I think you wanted to say ጎጀሜ ነኝ የምትል ዜጋ ሁሉ
Please wait, video is loading...
O Ja! You mean even the 50% muslims of Bale, Harrar, Arsi etc.?

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 17:28
by Tadiyalehu
Horus wrote:
04 Feb 2023, 14:54
ይህ ሁሉ መከራ የሚያበቃው ይህ ቆሻሻ የጎሳ ሌቦች መንግስት ሲደመሰስ ብቻ ነው !!!

ጉራህ እንደ ነፍጠኛ ነው። ተግባረ-ቢሥነትህም እንደነሱ! ኦሮሞ-ጠልነትህም እንደዝያው።
መጀመርያ ስለ ክስታኔና አማውቴዎችህ የጠየቅከውን ብታስጨርስ አይሻልህም? አጉል የቁጭራ ቆምጬዎች አጨብጫቢ ካልሆንኩ አልክ!?

ቅዘናም!

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 17:38
by DefendTheTruth
The final statement has been issued: ምን ይደረግ ጉልበት ኣጣን, that is st*pid!

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 18:03
by Fiyameta

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ማን መሆን አለበት? :mrgreen: :mrgreen:

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 18:04
by Selam/
I am on board 100%.

Horus wrote:
04 Feb 2023, 14:54
ይህ ሁሉ መከራ የሚያበቃው ይህ ቆሻሻ የጎሳ ሌቦች መንግስት ሲደመሰስ ብቻ ነው !!!

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 18:05
by union
Horus

You are terrorizing these idiot tplf agames too much :lol: :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
04 Feb 2023, 14:54
ይህ ሁሉ መከራ የሚያበቃው ይህ ቆሻሻ የጎሳ ሌቦች መንግስት ሲደመሰስ ብቻ ነው !!!

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 18:20
by Horus
Tadiyalehu wrote:
04 Feb 2023, 17:28
Horus wrote:
04 Feb 2023, 14:54
ይህ ሁሉ መከራ የሚያበቃው ይህ ቆሻሻ የጎሳ ሌቦች መንግስት ሲደመሰስ ብቻ ነው !!!

ጉራህ እንደ ነፍጠኛ ነው። ተግባረ-ቢሥነትህም እንደነሱ! ኦሮሞ-ጠልነትህም እንደዝያው።
መጀመርያ ስለ ክስታኔና አማውቴዎችህ የጠየቅከውን ብታስጨርስ አይሻልህም? አጉል የቁጭራ ቆምጬዎች አጨብጫቢ ካልሆንኩ አልክ!?

ቅዘናም!
ታድያለሁ፣ ስለ እናትህ የነገርከኝ ዉሸት ካልሆነ በተቀር ስለ ክስታኔኖች በበቂ የምታወቅ ይመስለኛል!! ክስታኔ ግራኝ ያላሰለመው ሕዝብ ነው! የናትህ አገር ምድረከብድ የቆመው 1460 ከግራኝ 65 አመት ቀድም እና ያባትህ ዘሮች ሸዋ ከመምጣትቸው 85 አመት ቅውድሞ ነው ።

እነዚህ ጸረ ኦርቶዶክስ ተገንጣዮች ሴር ያሴሩበት በአለወልድ የክስታኔ ታቦት ነው ። ሂድ ታሪክ አመራምር! ሶዶ ሁሉ የተሞላው በባሎልድ ነው! እኔ ክርስትና የተነሳሁት፣ ንፍሮና ዳቦ ለቤተ መቅደስ የተሸከምኩለት የዘመዶቼ አጽም ያለው ባማዉቴ ባሎልድ ነው! እነዚያ እምነት አልባዎች ይህው አገሩን ደም እያቃቡት ነው ። ትግሬም ለ30 አመት ይህን ሞክሮ ፈርሶ ዛሬ ላይ ደርሷል ። የኦሮሞ ተገንጣይም እየነዳችሁ ያለው ወዚያ ውድመት ነው! ከናትህ ዘመዶች ተማር ኬርነት ምን ማለት እንደ ሆነ!

ክስቶ ምን ይል መሰለህ? ነገር የባለቤቱ ነው! ይህን የሃይማኖት ብጥብጥ የጠነሰሱት ባመጡት ነገር ይወድማሉ! ይህን ቃሌን አትርሳ! ይህ እልቂት ሻሸመኔ አይቆምም!

ታድያለሁ ! እዚህ ፎረም ላይ የተለጠፈውን የክስቶው እንቁ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ዘብሄረ እንደቡየ ሎሬት ቴዲ አፍሮ የላከልንን ጽኑ መልክት! ያን መፈስ ከናትህ መውረስ አለብህ!

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 04 Feb 2023, 21:11
by ethiopianunity
Everything that came from this movement smells like Tplf!

Re: ኢትዮጵያ የምትል ዜጋ ሁሉ የኦርቶዶክስ ንቅናቄን ተቀላቀል! ዛሬ ! አሁን!!

Posted: 05 Feb 2023, 03:10
by TGAA
ALL IN!