Page 1 of 1

ምዕመናን ማን ነዉ?

Posted: 04 Feb 2023, 14:20
by DefendTheTruth
ምዕመናን ማን ነዉ?

በእኔ ግምት ምዕመናን ስንል የሃይማኖቱ ተከታይ ማለት ነዉ፣ እነዚህ ደግሞ ከአንድ የፖለቲካ ወንዝ የተቀዱ አይደሉም፣ አይደለም እንዴ?

ታዲያ ምዕመናኑን አንድ ወጥ አድርጎ መሳል ማንን ለማታለል ነዉ?

መዕመነን ብላቺዉ ከመዘባርቅ የአመራ ፅንፈኞች ብላቺዉ ብታስተካክሉት ጥሩ ይመስለኛል።