Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጨነቀው ዕለት ዐብይ አህመድ በቅርቡ በኑዛዜው ላይ ለምን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን እንደ መስፈራርቾ ተጠቀመበት?

Post by Abere » 04 Feb 2023, 11:39

የጨነቀው ዕለት ዐብይ አህመድ በቅርቡ በኑዛዜው ላይ ለምን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን እንደ መስፈራርቾ ተጠቀመበት? አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደ ህጻን በመቁጠር የመስፈራርቾ አይነት እና ብዛት በቅርቡ ሲደረድር በግልጽ የቱን ያህል እንደ ፈራ እና አንደ ተጨነቀ ያሳያል። የሚያለቅስን ልጅ ዝም እንድል ሲፈልጉ አንዳና እናቶች ህጻኑን "ጅብ መጣብህ ያሉታል" ከዚያም ለቀሶውን ያቆማል - ጅብ ስለሚፈራ። በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ያህል ይፈራል ብሎ ከልቡ አምኖበት ሳይሆን የእራሱን የፍርሃት መጠን ነው የነገረን። እስኪ አርበኞቹን እነ መሳፍንትተስፉን ይጠይቃቸው ይፈሩት ከሆነ። እስኪ አነ ፋኖን ይጠይቃቸው?

Selam/
Senior Member
Posts: 11769
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጨነቀው ዕለት ዐብይ አህመድ በቅርቡ በኑዛዜው ላይ ለምን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን እንደ መስፈራርቾ ተጠቀመበት?

Post by Selam/ » 04 Feb 2023, 13:36

ብርሃኑ በጣም ተደማጭነት እያገኘ ስለመጣና ተፅዕኖ ፈጣሪ ስለሆነ ጨቅላው የሸኔ መሪ በቅናት ተቃጥሎ ነው። ብርሃኑ አፉን ዘግቶ በዚሁ ከቀጠለ ውዳቂ ነው።
Abere wrote:
04 Feb 2023, 11:39
የጨነቀው ዕለት ዐብይ አህመድ በቅርቡ በኑዛዜው ላይ ለምን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን እንደ መስፈራርቾ ተጠቀመበት? አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ እንደ ህጻን በመቁጠር የመስፈራርቾ አይነት እና ብዛት በቅርቡ ሲደረድር በግልጽ የቱን ያህል እንደ ፈራ እና አንደ ተጨነቀ ያሳያል። የሚያለቅስን ልጅ ዝም እንድል ሲፈልጉ አንዳና እናቶች ህጻኑን "ጅብ መጣብህ ያሉታል" ከዚያም ለቀሶውን ያቆማል - ጅብ ስለሚፈራ። በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ያህል ይፈራል ብሎ ከልቡ አምኖበት ሳይሆን የእራሱን የፍርሃት መጠን ነው የነገረን። እስኪ አርበኞቹን እነ መሳፍንትተስፉን ይጠይቃቸው ይፈሩት ከሆነ። እስኪ አነ ፋኖን ይጠይቃቸው?

Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጨነቀው ዕለት ዐብይ አህመድ በቅርቡ በኑዛዜው ላይ ለምን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን እንደ መስፈራርቾ ተጠቀመበት?

Post by Horus » 04 Feb 2023, 14:22

አበረና ሰላም፣
በእኔ እምነት ነገሩ እንዲህ ነው ። ዲክታተሩ ሶስት መቆሚያ ምሰሶዎች አሉት፤ እነሱም ዋና ደጋፊ፣ ተጽኖ ፈጣሪና ድምጽ ሰጭ ናቸው። የዋና ደጋፊ መደብ ፓርቲ ፒፒ መሪዎች፣ ካቢኔ፣ ጄኔራሎች፣ ጸጥታ፣ ትላልቅ ባለሃብቶ ናቸው ። ተጽኖ ፈጣሪ ሚዲያ፣ ደጋፊ ቄሶች፣ አጨብጭቢ የሚባሉት እንደ ስዩም ተሾመ ናቸው ። ድምጽ ሰጭ ፒፒ አባላትና አቢይን የመረጡት የጂማ ሰዎች ናቸው ። በዚህ የዲክታተሩ ሞዴል መሰረት የአቢይ መውደቅ ምክኛት በቅድሚያ ዋና ደጋፊዎች ሲከዱና ቀጥሎ ተጽኖ ፈታሪዎች ሲከዱት ነው።

በኔ ግምት ስፋቱ ምን ያህል እንደ ሆነ ባላቅም ከነዚህ ሁለት መደቦች ጋር ችግር ውስጥ ገብቷል አቢይ ። ልብ በሉ እነዚህ ዋናና ተጽኖ መደቦች ዲክታተሩን ሲከዱ ዝም ብለው ቤታቸው አይቀመጡም ። አሰላለፋቸው ለውጠው ወይ ከውስጥ ተቃዋሚ ወይም ከውጭ (ተፎካካሪ ፓርቲ) ጋር ማበር ይጀምራሉ ። ለምሳሌ ለኢትዮ360 መረጃ የሚያቀብሉትን የውስጥ አርበኞችን ያስተውሏል።

ይህም ማለት እንደ ኢዜማ ያለ ፓርቲ ልክ ድሮ ሚኤሶን ደርግ ውስጥ እንደ ሰራው ሊያደርግ ይችላል ብሎ አቢይ ይፈራል ይጠረጥራል ። በዚህ ዘመን ስርዓት ለዋጮች ጫካ ገብተው የጎሬላ ጦርነት በማድረግ መንግስት አይለውጡም ። ልክ እራሱ አቢይ እንዳደረገው በመንግስት ውስጥ ያሉ ተቃውሚና በህዝብ ውስጥ ያሉ ተቃዋሚ ሃይሎችን በማቀናጀት ነው መንግስት በህዝባዊ እምቢተኘት የሚፈርሰው ። ይህን አይቀሬ ሂደት ነው አቢይን እንቅልፍ የነሳው ።

ስለዚህ ሰላም እንዳልከው የብርሃኑ በህዝብ መወደድ እንዳለ ሆኖ ማስጠንቀቂያው ለኢዜማም ፣ ለአብንም፣ ለሲኖዶስም ለሌሎችም ፓርቲዎች ጭምር ነው ። በመንግስት ውስጥ ያሉ ወታደሮች፣ ፖለቲከኞች፣ ባለስልጥኖች አቢይን ለማውረድ የሚያስቡ ካሉ ቅንጅት የሚደረገው ከነዚህ የውጭ ኃይሎች ጋር ስለሆነ።

ይህም ሆነ በምድር ላይ ያለው የሕዝብ እምቢተኘት እየገፋ በሄደ ቁጥር በመንግስት ውስጥ ያሉት ሃይሎች ሁሉ መከፋፈል ይጀምራሉ ! ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ነው። የለውጥ ህግ ነው ። ይህን እነአቢይ ያውቁታል ! ያም ስለሆነ ገና ወደፊት ብዙ የዋና ደጋፊ መደብ ፕወዛ ሹም ሽር እናያለን ። ያ የዲክታተሮች ሁሉ ዕጣ ፈንታ ስለሆነ ።

ለምሳሌ ሲኖዶስን በመደገፍ በፒፒ ውስጥ የተፈጠረው ክፍፍልና ተጽኖ ፈጣሪ አርቲስቶች ከሲኖዶስ ጋር መቆምን ይምለከቷል!

Selam/
Senior Member
Posts: 11769
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የጨነቀው ዕለት ዐብይ አህመድ በቅርቡ በኑዛዜው ላይ ለምን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን እንደ መስፈራርቾ ተጠቀመበት?

Post by Selam/ » 04 Feb 2023, 15:17

እርኩስ ሰው የፍቅር ካባ ለብሶ ለዘላለም ሊኖር አይችልም። እየኮሰኮሰ እረፍት ስለሚነሳው። የኦነግ ሸኔው መሪ አብይም ሿሿው በመጨረሻ ገርጥቶበትና፣ ጉያው ውስጥ ደብቆት የነበረው ጭራ አፈትልኮ በአደባባይ ወጥቶበት፣ መልሶ ሊደብቀውም ሆነ ሊቆርጠው እማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። ከእንግዲህ የቁልቁለቱን መንገድ ለማጠናቀቅ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅበታል ነው ጥያቄው።
Horus wrote:
04 Feb 2023, 14:22
አበረና ሰላም፣
በእኔ እምነት ነገሩ እንዲህ ነው ። ዲክታተሩ ሶስት መቆሚያ ምሰሶዎች አሉት፤ እነሱም ዋና ደጋፊ፣ ተጽኖ ፈጣሪና ድምጽ ሰጭ ናቸው። የዋና ደጋፊ መደብ ፓርቲ ፒፒ መሪዎች፣ ካቢኔ፣ ጄኔራሎች፣ ጸጥታ፣ ትላልቅ ባለሃብቶ ናቸው ። ተጽኖ ፈጣሪ ሚዲያ፣ ደጋፊ ቄሶች፣ አጨብጭቢ የሚባሉት እንደ ስዩም ተሾመ ናቸው ። ድምጽ ሰጭ ፒፒ አባላትና አቢይን የመረጡት የጂማ ሰዎች ናቸው ። በዚህ የዲክታተሩ ሞዴል መሰረት የአቢይ መውደቅ ምክኛት በቅድሚያ ዋና ደጋፊዎች ሲከዱና ቀጥሎ ተጽኖ ፈታሪዎች ሲከዱት ነው።

በኔ ግምት ስፋቱ ምን ያህል እንደ ሆነ ባላቅም ከነዚህ ሁለት መደቦች ጋር ችግር ውስጥ ገብቷል አቢይ ። ልብ በሉ እነዚህ ዋናና ተጽኖ መደቦች ዲክታተሩን ሲከዱ ዝም ብለው ቤታቸው አይቀመጡም ። አሰላለፋቸው ለውጠው ወይ ከውስጥ ተቃዋሚ ወይም ከውጭ (ተፎካካሪ ፓርቲ) ጋር ማበር ይጀምራሉ ። ለምሳሌ ለኢትዮ360 መረጃ የሚያቀብሉትን የውስጥ አርበኞችን ያስተውሏል።

ይህም ማለት እንደ ኢዜማ ያለ ፓርቲ ልክ ድሮ ሚኤሶን ደርግ ውስጥ እንደ ሰራው ሊያደርግ ይችላል ብሎ አቢይ ይፈራል ይጠረጥራል ። በዚህ ዘመን ስርዓት ለዋጮች ጫካ ገብተው የጎሬላ ጦርነት በማድረግ መንግስት አይለውጡም ። ልክ እራሱ አቢይ እንዳደረገው በመንግስት ውስጥ ያሉ ተቃውሚና በህዝብ ውስጥ ያሉ ተቃዋሚ ሃይሎችን በማቀናጀት ነው መንግስት በህዝባዊ እምቢተኘት የሚፈርሰው ። ይህን አይቀሬ ሂደት ነው አቢይን እንቅልፍ የነሳው ።

ስለዚህ ሰላም እንዳልከው የብርሃኑ በህዝብ መወደድ እንዳለ ሆኖ ማስጠንቀቂያው ለኢዜማም ፣ ለአብንም፣ ለሲኖዶስም ለሌሎችም ፓርቲዎች ጭምር ነው ። በመንግስት ውስጥ ያሉ ወታደሮች፣ ፖለቲከኞች፣ ባለስልጥኖች አቢይን ለማውረድ የሚያስቡ ካሉ ቅንጅት የሚደረገው ከነዚህ የውጭ ኃይሎች ጋር ስለሆነ።

ይህም ሆነ በምድር ላይ ያለው የሕዝብ እምቢተኘት እየገፋ በሄደ ቁጥር በመንግስት ውስጥ ያሉት ሃይሎች ሁሉ መከፋፈል ይጀምራሉ ! ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ነው። የለውጥ ህግ ነው ። ይህን እነአቢይ ያውቁታል ! ያም ስለሆነ ገና ወደፊት ብዙ የዋና ደጋፊ መደብ ፕወዛ ሹም ሽር እናያለን ። ያ የዲክታተሮች ሁሉ ዕጣ ፈንታ ስለሆነ ።

ለምሳሌ ሲኖዶስን በመደገፍ በፒፒ ውስጥ የተፈጠረው ክፍፍልና ተጽኖ ፈጣሪ አርቲስቶች ከሲኖዶስ ጋር መቆምን ይምለከቷል!

Abere
Senior Member
Posts: 11032
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የጨነቀው ዕለት ዐብይ አህመድ በቅርቡ በኑዛዜው ላይ ለምን ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን እንደ መስፈራርቾ ተጠቀመበት?

Post by Abere » 04 Feb 2023, 20:56

ሆረስ

በአንተ ትንታኔ አሁን ዐብይ አህመድ ጥላውን ማመን አልቻለም - ቅዠት እና ፍርሃት ውጦታል ማለት ነው።
የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል ማለት ነዋ? ለማንኛውም ሟች ይዞ ይሞታል እንድሉ ይህ የሚያደርገውን የማያውቅ እብድ ኦሮሙማ ብዙዎችን ይዞ መውደቁ አይቀርም - ከዚህ ሳጥናኤል እራቅ ማለት አይከፋም።

Post Reply