Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Cannibal ዐብይ አህመድ አሸንፋለሁ ብሎ የሚዳክረው እንደ እነዚህ ካሉ ሚልዮናች ኦርቶዶክሳዊያን ሰማዕታት ነው። በመጨረሻ ግን ሰይፉ ወደ እራሱ ዙሮ እንደሚበላው ግልጽ ነው።

Post by Abere » 04 Feb 2023, 11:29

Cannibal ዐብይ አህመድ አሸንፋለሁ ብሎ የሚዳክረው እንደ እነዚህ ካሉ ሚልዮናች ኦርቶዶክሳዊያን ሰማዕታት ነው። በመጨረሻ ግን ሰይፉ ወደ እራሱ ዙሮ እንደሚበላው ግልጽ ነው። ጆሮ ያለው ኦሮሞ ያዳምጥ፤ህሌና ያለው ኦሮሞ ያስተውል እራሱንም በኦሮሞ ስም ከሚነግደው ከበላኤ ሰብዕ አብይ አህመድ ያራቅ። ይህን ሳያደርግ ቀርቶ የእሳት እና የስለት ሰለባ ቢሆን የሚወቅሰው እራሱን እንጅ ማንንም አይሆንም።