Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by eden » 04 Feb 2023, 10:16

ድንቁርናን እድሜ ልክ የሙጥኝ ያሉት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ፣ አሁን ደግሞ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው

ያኔ፣ የአማራ መንግስትን እጥላለው ብለው ከትግሬ መሪዎች ጋር ሰሩ
ለዚህ አላማ፣ እኛ ኤርትራውያንን በገፍ አስፈጁን

ቀጥለውም፣ የትግሬን መንግስትን እጥላለው ብለው ከኦሮሞ መሪዎች ጋር ሰሩ
ለዚህ አላማም፣ በገፍ አስፈጁን

ዘንድሮ ደግሞ፣ የኦሮሞ መንግስትን እጥላለው ብለው ከአማራ ኦርቶዶክስ/ ፋኖ መሪዎች ጋር እየሰሩ ነው፣
ለዚህም አላማ፣ በገፍ ሊያስፈጁን ነው

ቢሳካላቸውና የአማራ ኦርቶዶክስ መንግስት ቢመጣ፣ ከማን ጋር ተሻርከው እንደሚጥሉት ያስባሉ
ፍጅትና እልቂቱም ይቀጥላል

The HGDEF principle: አብ ኢትዮጵያ ንክንሸይም፣ ህዝቢ ኤሪትራ ንሽምም

. . .

insanity is doing the same thing over and over and expecting different results. -Albert Einstein.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኦርቶዶክስን እየተጠቀሙባት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by Sam Ebalalehu » 04 Feb 2023, 10:53

Eden አሉባልታሽ ምንም ስሜት አይሰጥም። የትምቦታ ኢሳያስ ይታይሻል። እንግሊዘኛ ተናጋሪዎች "paranoid" የሚሉት እንደአንቺ አይነቱን ነው። ኢሳያስን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚፈጠር ማንኛውም "ችግር" ተጠያቂ ለማረግ መሞከር ያረጀ ፖለቲካ መሆን አለበት አሁን።

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኦርቶዶክስን እየተጠቀሙባት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by eden » 04 Feb 2023, 11:00

Sam Ebalalehu wrote:
04 Feb 2023, 10:53
Eden ኢሳያስን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚፈጠር ማንኛውም "ችግር" ተጠያቂ ለማረግ መሞከር
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚፈጠር ችግር ተጠያቂ ኢትዮጵያዊው ነው.

ያልተፃፈ አታንብብ

አረጀ ስንልህ፣ ጃጀህ lol

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by Sam Ebalalehu » 04 Feb 2023, 11:05

አልጃጀሁም። የጃጀሽው አንቺ ነሽ የፃፉሽውን ርእስ አንብበሽ መረዳት የማትችይ።

euroland
Member+
Posts: 7818
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by euroland » 04 Feb 2023, 11:10

Edu/sarcasm junti

As Sam Ebalalehu put it well, you agames are paranoid. You probably think your shadow is Issayas.

Now, how many times do you have to post this picture of the Ethiopian civil society’s visit to PIA’s work office in Adi Halo? How is this pic related to the current EOC crisis?

eden wrote:
04 Feb 2023, 10:16
ድንቁርናን እድሜ ልክ የሙጥኝ ያሉት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ፣ አሁን ደግሞ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው

ያኔ፣ የአማራ መንግስትን እጥላለው ብለው ከትግሬ መሪዎች ጋር ሰሩ
ለዚህ አላማ፣ እኛ ኤርትራውያንን በገፍ አስፈጁን

ቀጥለውም፣ የትግሬን መንግስትን እጥላለው ብለው ከኦሮሞ መሪዎች ጋር ሰሩ
ለዚህ አላማም፣ በገፍ አስፈጁን

ዘንድሮ ደግሞ፣ የኦሮሞ መንግስትን እጥላለው ብለው ከአማራ ኦርቶዶክስ/ ፋኖ መሪዎች ጋር እየሰሩ ነው፣
ለዚህም አላማ፣ በገፍ ሊያስፈጁን ነው

ቢሳካላቸውና የአማራ ኦርቶዶክስ መንግስት ቢመጣ፣ ከማን ጋር ተሻርከው እንደሚጥሉት ያስባሉ
ፍጅትና እልቂቱም ይቀጥላል

The HGDEF principle: አብ ኢትዮጵያ ንክንሸይም፣ ህዝቢ ኤሪትራ ንሽምም

. . .

insanity is doing the same thing over and over and expecting different results. -Albert Einstein.

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by Wedi » 04 Feb 2023, 11:31

eden wrote:
04 Feb 2023, 10:16
ድንቁርናን እድሜ ልክ የሙጥኝ ያሉት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ፣ አሁን ደግሞ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው

ያኔ፣ የአማራ መንግስትን እጥላለው ብለው ከትግሬ መሪዎች ጋር ሰሩ
ለዚህ አላማ፣ እኛ ኤርትራውያንን በገፍ አስፈጁን

ቀጥለውም፣ የትግሬን መንግስትን እጥላለው ብለው ከኦሮሞ መሪዎች ጋር ሰሩ
ለዚህ አላማም፣ በገፍ አስፈጁን

ዘንድሮ ደግሞ፣ የኦሮሞ መንግስትን እጥላለው ብለው ከአማራ ኦርቶዶክስ/ ፋኖ መሪዎች ጋር እየሰሩ ነው፣
ለዚህም አላማ፣ በገፍ ሊያስፈጁን ነው

ቢሳካላቸውና የአማራ ኦርቶዶክስ መንግስት ቢመጣ፣ ከማን ጋር ተሻርከው እንደሚጥሉት ያስባሉ
ፍጅትና እልቂቱም ይቀጥላል

The HGDEF principle: አብ ኢትዮጵያ ንክንሸይም፣ ህዝቢ ኤሪትራ ንሽምም

. . .

insanity is doing the same thing over and over and expecting different results. -Albert Einstein.

eden how LOW do you want to GO? You are the most Shameful person

Eripoblikan
Member
Posts: 3197
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by Eripoblikan » 04 Feb 2023, 11:44

eden wrote:
04 Feb 2023, 10:16
Ok, lowlanderuwa :lol: :lol: :lol:

Can you name one song in Tigrait, Nara, Afar or Saho?

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by Abere » 04 Feb 2023, 11:47

Since most Tigres (TPLF) lack principle and integrity, they will remain sore loser forever. Their immature outlook, opportunism, political fornication and rooted culture of lie is lability that foreclose their future in Ethiopian politics. Dignity is a currency, but the Tigres(TPLF) do not have that inherent asset.

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by eden » 06 Feb 2023, 18:09

Folks, don’t shoot the messenger. Thank the messenger. Shoot the message. Even Abiy himself is talking about HGDEF involvement:

euroland
Member+
Posts: 7818
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሲኖዶሱን እየተጠቀሙበት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by euroland » 06 Feb 2023, 20:15

:lol: :lol: :lol:

አየ ኤዱ ጂንቲ

ምነጭ ነው ብለሽ የጠቀስሽው “media” ምነው የማ መሆኑን ከመጥቀስ ተቆጠብሽ? :lol:

እንዳ ዓጋመ ሞ መን ክአምነኩም።

ሻዕቢያ ሻዕቢያ ሻዕቢያ ሻዕቢያ አየ nightmare ናይ ሻዕቢያ :lol:

eden wrote:
06 Feb 2023, 18:09
Folks, don’t shoot the messenger. Thank the messenger. Shoot the message. Even Abiy himself is talking about HGDEF involvement:

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 21 Jul 2023, 12:23

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20403
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኦርቶዶክስን እየተጠቀሙባት ነው | President Isayas has infiltrated the Synod

Post by Fed_Up » 21 Jul 2023, 13:04

Sam Ebalalehu wrote:
04 Feb 2023, 10:53
Eden አሉባልታሽ ምንም ስሜት አይሰጥም። የትምቦታ ኢሳያስ ይታይሻል። እንግሊዘኛ ተናጋሪዎች "paranoid" የሚሉት እንደአንቺ አይነቱን ነው። ኢሳያስን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚፈጠር ማንኛውም "ችግር" ተጠያቂ ለማረግ መሞከር ያረጀ ፖለቲካ መሆን አለበት አሁን።
I can’t say it any better.

Lowlanderu ነኝ ባዩ አጎዛ አጋሜ የወያኔ መሪዎቹ ብቻ ሳይሆን የፖለቲካው ኮምፖስም እንደ ማንኛው አጋሜ ጠፍቶታል :lol: ... በአረጀ ባፈጀ ፖለቲካ ሊቆምር ሲውተረተር በኢትዬጵያዊው ሳም ብልህ የመልስ ምት ... ጸጥ ጭጭ ኣደረገው:: በቀደዳው እና በፈሱ ተራራን ያንቀጠቀጠ አጋሜ .. ብዙ እፈሳለሁ ብሎ አሩን አርቶ አሩን ከበላ በሆላ .. መፍሳትም መቀደድም ድሮ ቀረ::

ከአሩ በሆላ ለመፍሳት መሞከር ሌላ አር እንጂ ፈስ አይወጣም:: ወያኔ አሩን አርቶ በልቶ ተቀብሯል:: Game over#

eden
Member+
Posts: 9193
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 15 Mar 2024, 03:58

The man dances with Isayas who decimated an entire generation and attacks Abiy who only showed up the last 5 years. If he attacks Abiy for killings, he should at least not be associated with Isayas.

It’s his duty to speak up for all sufferings in Ethiopia, not just his village. This is so sad to witness. The Synod needs to bring in leaders with high morals and integrity.

Post Reply