-
- Member
- Posts: 664
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
አከርካሪያቸው ተቀንጥሷል!!!
ቅዱስ ሲኖዶስ የመንበረ ማርቆስ ጠባቂ ፥ የክርስቶስን ቅዱስ ወንጌል ለብሄር ብሔረሰቦችና ህዝቦች በሚገባቸው ቋንቋ ሰባኪ እንጂ የኢፌዴሪን መንግሥት ንዶ የአማራን መንግሥት ለመትከል ሴራ የሚሸረብበት የቆሻሻ ፖለቲካቸው ማካሄጃ መድረክ አይደለም።
#ሴራችሁ_ከሽፏል!
#ከአሜሪካ_እስከ_የኦሮሚያ_ገጠር_አብያተክርስቲያናት_የሠበካ_ጉባኤያት_የዘረጋችሁት_የሴራ_ኔትዎርክ_ተበጣጥሷል_ይበጣጠሳል!!!
አከርካሪያችሁ ተቀንጥሷል!!!
Last edited by Tadiyalehu on 04 Feb 2023, 06:50, edited 7 times in total.
-
- Member+
- Posts: 7993
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: አከርካሪያቸው ተቀንጥሷል!!!
እንዲህ ስትገለጥ ጥሩ ነው!! ያለው የኦሮሞ መንግስት መሆኑን እንዲህ በይፋ ስትናገር እጅግ ደስ ይላል!!Tadiyalehu wrote: ↑04 Feb 2023, 05:42
የኦሮሞን መንግሥት ንዶ የአማራን መንግሥት ለመትከል ሴራ የሚሸረብበት የቆሻሻ ፖለቲካችሁ ማካሄጃ መድረክ አይደለም።
#ሴራችሁ_ከሽፏል!
-
- Member
- Posts: 664
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: አከርካሪያቸው ተቀንጥሷል!!!
ዘረ አህያ! የደበቅነው ነገር የለም። የምንደብቀው ነገር አይኖርም።Wedi wrote: ↑04 Feb 2023, 05:54እንዲህ ስትገለጥ ጥሩ ነው!! ያለው የኦሮሞ መንግስት መሆኑን እንዲህ በይፋ ስትናገር እጅግ ደስ ይላል!!Tadiyalehu wrote: ↑04 Feb 2023, 05:42
የኦሮሞን መንግሥት ንዶ የአማራን መንግሥት ለመትከል ሴራ የሚሸረብበት የቆሻሻ ፖለቲካችሁ ማካሄጃ መድረክ አይደለም።
#ሴራችሁ_ከሽፏል!
አዎ! ከአሜሪካ እስከ የኦሮሚያ ገጠር አብያተክርስትያናት ሰበካ ጉባዔ የዘረጋችሁት የሴራ ኔትዎርክ ተበጣጥሷል። አሁንም መበጣጠሱ ይቀጥላል!!! እራሱ የቤተክርስቲያን ባለቤት ነው ያጋለጣችሁ ። (ክብር ለሱ ይሁን!!!)
እናሣያችኋለን!!!