ሮማዊያን በላቲን ሲተርቱ ቴፑስ አጃክ ሬሩም (tmpus ajax rerum) ይላሉ። እሱም ግዜ ሁሉን ነገር ያመጣል፣ ሁሉን ነገር ይወስዳል እንደ ማለት ነው ። እኔ ሆረስ ክስታኔ ነኝ፣ ጥርሴን ነቅዬ ሙሉ ሕይወቴን ያሳለፍኩት ስለፖለቲካ ስል ነው! ይህቺ ዕፀ ሕይወት አበበ የምትባል classical beauty የክስቶ መልካማን የምከታተላት በዉበቷ፣ በሞዴልነቷ፣ በተዋናይነቷ ነበር ። ሰሞኑን Thomas H. የሚባል ሰው ከFacebookዋ እያመጣ የሚለጥፋቸው ነገሮች እጅግ እግጅ አስደንቀውኛል፣ አስደስተውኛል! እኔ በሕይወቴ ዕፀ ሕይወት በፖለቲካ ጉዳይ ላይ ድምጽ ትፈጥራለች ብዬ አስቤ አላውቅም! ይህ ትልቁ የራሴ ስህተት ነው! የጉራጌ ሴቶች ጠንካራነትና መሪነት ከእናቴ የማውቀውን ስለረሳሁ! ኤቦ ለደሽ ገረ! ዬዎሬ ለደሽ!!!!
https://www.facebook.com/10006473280523 ... 907751933/
-
- Senior Member+
- Posts: 30910
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ዕፀ ሕይወት አበበ ልዕልተ ክስታኔ! የፍትህ ተሟጋ ሆነች?
Last edited by Horus on 04 Feb 2023, 02:09, edited 3 times in total.
-
- Senior Member+
- Posts: 30910
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 30910
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 30910
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 30910
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 30910
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ዕፀ ሕይወት አበበ ልዕልተ ክስታኔ! የፍትህ ተሟጋ ሆነች?
ሰማሁም በደኧ፣ ሻልኩም በደኧ አቤ ኬር ዬሁን ለደኧ!!
-
- Senior Member+
- Posts: 30910
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Senior Member+
- Posts: 30910
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ዕፀ ሕይወት አበበ ልዕልተ ክስታኔ! የፍትህ ተሟጋ ሆነች?
ዛሬ ላይ ጉራጌ በመቶዎች የሚቆጠሩ ድምጻዊያን አሉት፤ በኔ ግምት ሰላም አክሊሉ is the sweetest voice of all!
-
- Senior Member+
- Posts: 30910
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ዕፀ ሕይወት አበበ ልዕልተ ክስታኔ! የፍትህ ተሟጋ ሆነች?
አለም አቀፍ አርቲስቷ ምንሹ ክፍሌ! የዲ ምጠጥዲ (የእኔ ህመሜ) ዘመናዊ ጉራጌኛ !