-
- Senior Member+
- Posts: 30914
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Hermela Aregawi Is Back! Ethiopia- a constitutional Crisis
Hermela gained some weight and looks beautiful! And, she has her finger right on the critical issue now facing Ethiopia - A Constitutional Crisis. Consider the constitutional mess in the South Killil.
-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Hermela Aregawi Is Back! Ethiopia- a constitutional Crisis
ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ወጣቶችን በውክልና ጦርነት ውስጥ ያስፈጀው ጀኔራል ምግበይ <<የራሳችን እድል በራሳችን የመወሰን እስከመገንጠል የዘለቀ መብታችን ኡንዲከበርልን ነው ጦርነቱን ያወጅነው>> ብሎ ሲናገር ሰምቼው፣ ይህ ሰው ሕገ መንግሥቱን አላነበበውም ፤ ዎይም ካነበበውም አልገባውም የሚል ድምዳሜ ላይ ደረስኩ። አንቀፅ 39ን ኡንዲጠቀም ከፈለገ ማንም አልከለከለውም። እውነታው ግን ሌላ ነው። የውክልና ጦርነት በባንዳዎች የሚካሄድ ጦርነት ነው።