Page 1 of 1

ቢትወደድ ሲሳይ ተስፋዬ 2ኛ ደረጀ ት/ቤት ሱተን ሶዶ

Posted: 03 Feb 2023, 02:17
by Amayah
ይህን ጉድ ተመልክቱ! ጉራጌ በራሱ ገንዘብ በሰራው ልማት መራቂው ወረኛው ብልጽግና !! ለማንኛውም ጉራጌን ክልልነቱን ስጡት እንጂ ክልሉን እራሱ ያለማል! ሱተን የዝነኛው የኡጠት (ሰኞ) ገበያ ምድር !!