"ሀይማኖትን መቆጣጠር ህዝብን መቆጣጠር ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ለእምነቱ ቀናኢ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ የእስልምናም ሆነ ክርስትና ምእመናን ለእምነቱ እጅግ ቀናኢ ናቸው፡፡ እነዚህን ሁለት ሀይማኖቶች መቆጣጠር ህዝቡን ለመቆጣጠር አመቺ ሁኔታ ይፈጥራል፡፡ እነዚህን ሀይማኖቶች መቆጣጠር የፓርቲ ስርዓትን፣ የህግ ማስከበር ተቋማትን፣ የፋይናንስ እና ሌሎችን ማህበራዊ መሠረቶችን ለመቆጣጠር ይጠቅማል፡፡"
ከአብይ አህመድ የመደመር መንገድ መጽሀፍ ገጽ 153 - 154 የተወሰደ
-
- Member+
- Posts: 7993
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
"ሀይማኖትን መቆጣጠር ህዝብን መቆጣጠር ነው፡፡" አብይ አህመድ
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: "ሀይማኖትን መቆጣጠር ህዝብን መቆጣጠር ነው፡፡" አብይ አህመድ
Really?
Useless low IQ pathological liar monkey!