Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30837
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ክልል ሬፈረንደም ለብርቱካን ሚደቅሳ መቅረቡ በፍጹም አይቀርም!

Post by Horus » 02 Feb 2023, 21:53

ጉራጌ ክልል ነው! ያ ነው የጉራጌ ሕዝብ ፍላጎት፣ ምርጫና ውሳኔ! ብልጽግና ጆር ካለው ይስማ ! በቃ!





Post Reply