Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10894
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

sarcasm በመፈንቅለ-ሲኖዶስ ሻጥር ሲደሰት ያየሁት የትግሬው ጴንጤ ነው።

Post by Abere » 02 Feb 2023, 12:38

sarcasm በመፈንቅለ-ሲኖዶስ ሻጥር ሲደሰት ያየሁት የትግሬው ጴንጤ ነው። በተደጋጋሚ የሚለጥፋቸው ነገሮች ለየት የሚያደርገው ከፓለቲካ አቋም ውጭ ሙሉ በሙሉ ከተራ የጴንጤ የሚደረግ የጸረ-ኦርቶዶክስ ፕሮፓጋንዳ ነው።