Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የኦርቶዶክስ መፍረስ በእኔ እይታ ጥሩ ነው እላለሁ;; ግን መፍረስ ሲባል ምን ማለት ነው/ ሌሎቹስ ሃይማኖቶች ለምን አይፈርሱም? እስልምና አረብኛ ፊደሉን መተው አለበት

Post by Abaymado » 02 Feb 2023, 12:14

መፍረስ ማለት ለእኔ ; ቤተክርስትያኗ በሌላው ላይ ሳትንጠለጠል በራሷ እግር መሄድ ስትችል ነው;; የማይክራፎን ጫጫታ ሰላም መንሳት የለበትም;; የማይክራፎን ድምፅ ከየትኛውም የሃይማኖት አጥር መዝለል የለበትም;;


ኦርቶዶክስ በሌላ ቁአንቃ አአስተምርም ከተባለ እስልምናስ? ሁሉ ነገሩ በአረብኛ አይደል እንዴ? ይህም ወደ ሀገርኛ ሊቀየር ይገባዋል;; ፁሁፉም በአረብኛ መሆኑ ቀርቶ በተለያየ አገርኛ ፊደል መሰራት አለበት;;