Page 1 of 1

ሲኖዶሱ ከእርቁ ቦኃላ 'ሁለት ፓትርያሪኮች አልነበሩንም' ብሎ ዛሬ ሲዋሽ እጅ ከፈንጅ ተያዘ። በጠ/ሚ አቢይ በዓለ ሲመት አቡነ መርቆሬዎስ 'ፓትርያሪካችን' ናቸው ብለው ነበር

Posted: 01 Feb 2023, 21:56
by sarcasm
ሲኖዶሱ ከእርቁ ቦኃላ "ሁለት ፓትርያሪኮች አልነበሩንም" ብሎ ዛሬ ሲዋሽ እጅ ከፈንጅ ተያዘ። ከእርቁ ቦኃላ በጠ/ሚ አቢይ በዓለ ሲመት የፖለቲካ ምንዝርና ሲፈጽሙ ሲኖዶሱ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያሪካችን ናቸው ብለው ነበር


"ሁለት ፓትርያሪኮች አልነበሩንም" - ዛሬ
FF 10:40


አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያሪክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ - ከከእርቁ ቦኃላ ከሁለት ዓመት በፊት ከአቡነ ማትያስ ተጣልተው ሲኖዶሱን አይወክሉም በሚሉበት ግዜ
FF 9:50