የአብይ አህመድ ውሸት እና ገመና ሲጋለጥ!!
አብይ አህመድ ሚንስትሮቹ ባለተገኙበት ባዶ አዳራሽ ውስጥ ንግግር ካደረገ በኋላ ከዚህ ቀደም የነበሩ የሚንስትሮችን የስብስበሰባ ቪድዮዎች አምጥቶ ከእሱ ንግግር ጋር በማዳቀል ላይቭ የተደረገ ስብሰባ አስመስሎ ፎጅድ የሰራው ቪድዮ ነው ትናት የተላለፈው፡፡ እንግዲህ እንዲህ ባለ እልም ባለ ውሸታም እናሴረኛ ሰው ነው 120 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ እየተመራ እየተረማመሰ ያለው፡፡
ቪድዮ ውሸት መሆኑን በEBC የተላለፈው ሙሉ ንግግር ከሚከተሉት ሊንኮች ተመልከቱና ውሸቱን ተመልከቱ!!
8:49 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=529
10:08 ብናልፍ አንዷለም በጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=608
18:07 ብናልፍ አንዷለም በጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=1086
13:33 ብናልፍ አንዷለም ነጭ ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=813
14:14 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=854
36:57 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=2217
1:35 ቀለጠ ሞላ ነጭ ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=813
24:21 ቀለጠ ሞላ ጥቁር ኮት ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=1461
-
- Member+
- Posts: 7959
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44