ኦነጉ አብይ አህመድ ፌክ ቪድዮ በማቀነባበር እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! ኦነጉ አብይ አህመድ ለቡችላ ሚንስትሮች ሰሞኑ በኦርቶቶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን አስመልክቶ ላይቭ እንደተናገረ አስመስሎ ያወጣው ቪድዮ የተቀነባበር እና ውሸት መሆኑን ተጋለጠ፡፡ በዚህ አጭር ቪድዮ እንደምታዮት ብናልፍ አንዷለም በመጀመርያ ጥቁር ሸሚዝ ለብሶ ይታያል፣ ትንሽ ቆይቶ ደግሞ ለጭ ሸሚዝ ለብሶ ይታያል፡፡ አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ እየዋሸው ያለው በዚህ መልኩ ነው!! አይ ጫቅላው አብይ አህመድ!!!
ይህን ለማረጋገጥ አብይ አህመድ ከተናገረው እና በEBC/etv ከተለጠፈው ከ10ኛ ደቂቃ ጀምሮ እና ከ13:20 ደቂቃ ጀምሮ በማየት ማረጋገጥ ትችላላችሁ!!
https://www.youtube.com/watch?v=YKggSX20pzE
Please wait, video is loading...