Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11044
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዓለም አቀፍ እህት አብያተ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርኮች የእነ አቶ አካለ ወልድን ማህበር ውግዝ ከመዐርዮስ አደረጉ -- በእነ አካለ ወልድ እጅ መስቀል የሚሳለም የፈጣሪ ጥላት ነው

Post by Abere » 01 Feb 2023, 12:26

ዓለም አቀፍ እህት አብያተ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርኮች የእነ አቶ አካለ ወልድን ማህበር ውግዝ ከመዐርዮስ አደረጉ -- በእነ አካለ ወልድ እጅ መስቀል የሚሳለም ወይም ትምህርት የሚማር የፈጣሪ ጥላት ነው ማለት ነው።ይህ ማለት እነ አካለ ወልድ የበከተ ስጋ ናቸው ማለት። በክት ደግሞ ሊበላ አልተፈቀደም። ሰይጣን ለአመሉ መጽሃፍ ቅዱስ ይጠቅሳል ካልሆነ በስተቀር እነኝ ሃሳዊያን ወይም አሳሳች ምግባር እና አምልኮ የሚያስፋፉ ናቸው። ሰዎችን እንደ አሳ አጥምደው ወደ ቀናቸው የሃይማኖት መንገድ ማምጣት ሳይሆ በጎችን አስኮብልለው ወደ ተኩላው ጴንጤ ወዘተ የገንዘብ እና የባዕድ አምልኮ መንዳት ነው።