Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የጋሎች ነገር!! ጋሎች የቤተክርስቲያን ትምህርት በኦሮምኛ ቋንቋ ልንሰጥ ብለው ተገንጥለው ከወጡ በኃላ ራሳቸው አሁንም ይህን ስብከት በአማርኛ ያስከዱታል!! አይ ኦሮም!!

Post by Wedi » 01 Feb 2023, 06:08

የጋሎች ነገር!! ጋሎች የቤተክርስቲያን ትምህርት በኦሮምኛ ቋንቋ ልንሰጥ ብለው ተገንጥለው ከወጡ በኃላ ራሳቸው አሁንም ይህን ስብከት በአማርኛ ያስከዱታል!!

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉድ ሆኑ!

የተወገዘውን ቡድን የቋንቋ ጥያቄ ያለው አድርገው ሊከላከሉለት ሞክረው ነበር። ትናንት በሰጡት ማብራሪያ በቋንቋቸው የመገልገል መብት ወዘተ ሲሉ ነበር። ነገር ግን የተወገዘው ቡድን ራሱ ኦሮሚያ ውስጥ ሄዶ በአማርኛ እየሰበከ ነው።

ቤተ ክርስትያንም በኦሮምኛ ቋንቋ አገልግሎት መስጠት ከጀመረች ቆይታለች። የተወገዘው ቡድንም ችግሩ የቋንቋ አይደለም። እንሆ በአማርኛ እየሰበከ ነው። ሽንጣቸውን ገትረው የተከራከሩለት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጉድ ሆነዋል።

Please wait, video is loading...