ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉድ ሆኑ!
የተወገዘውን ቡድን የቋንቋ ጥያቄ ያለው አድርገው ሊከላከሉለት ሞክረው ነበር። ትናንት በሰጡት ማብራሪያ በቋንቋቸው የመገልገል መብት ወዘተ ሲሉ ነበር። ነገር ግን የተወገዘው ቡድን ራሱ ኦሮሚያ ውስጥ ሄዶ በአማርኛ እየሰበከ ነው።
ቤተ ክርስትያንም በኦሮምኛ ቋንቋ አገልግሎት መስጠት ከጀመረች ቆይታለች። የተወገዘው ቡድንም ችግሩ የቋንቋ አይደለም። እንሆ በአማርኛ እየሰበከ ነው። ሽንጣቸውን ገትረው የተከራከሩለት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጉድ ሆነዋል።
Please wait, video is loading...