Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Happy Birthday, wedi Afom anbessa! May you live long.

Post by Zmeselo » 01 Feb 2023, 03:58

ፕ/ት ኢሳያስ በዶ/ር አብይ አንዲት ውሳኔ ቅር ብሏቸዋል | የሰሞኑ ተደጋጋሚ ወታደራዊ ትርዒት መልዕክቱ ለማነው? | Ohad Benami

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Happy Birthday, wedi Afom anbessa! May you live long.

Post by Meleket » 01 Feb 2023, 08:24

ይሄ Ohad Benami ዬተባለ ሰውዬን ማን ነው የብረዚደንታችን ኣፈቀላጤ ያደረገው? :mrgreen: የብረዚደንታችንን የልብ ትርታ አውቃለሁ የሚለን በዬትኛው ሂሳብ ነው? :mrgreen:

ደግሞስ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ቁርሾ ለመፍለጠር ለምን ፈለገ? :lol: ብረዚደንታችን ለሃገራችን ይበጃል የሚለውን እንደሚያደርጉ ሁሉ፡ ጠቅላያችሁ ላገራችሁ ይበጃል የሚሉትን ቢያደርጉ ምኑ ላይ ነው ችግሩ? :lol:

ደግሞስ የኤርትራና የኢትዮጵያ የድንበሩ ጉዳይ፡ እንደሆነ ይግባኝ የማይባልበት ብዪን ተሰጥቶታል፡ የቀረው ያለ ምንም ወለም ዘለም መተግበርን ብቻ ነው የሚጠብቀው።

ወዳጃችን Ohad Benami የእውነትና የኅሊና ሰው ብትሆን ኖሮ፡ "ድንበሩ ዛሬውኑ በብይኑ መሰረት ይተግበር" በማለት መቀስቀስ እንጂ፡ ኤርትራና ኢትዮጵያን ኣንዱ ባንዱ ቅር እንደተሰኘ መለፈፍ ባልተገባህ ነበር፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ሲጠቃለል "ካብ በሃሊኡ ደጋሚኡ!" ይላሉ ቀደምቶቻችን "ኣልባሌ ነገር ከተናገረው ይልቅ ንግግሩን የደገመው ይበልጥ ያሳዝናል!" እንደማለት ነው! :mrgreen:

ለበለጠ ግንዛቤ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857&

Zmeselo wrote:
01 Feb 2023, 03:58
...ፕ/ት ኢሳያስ በዶ/ር አብይ አንዲት ውሳኔ ቅር ብሏቸዋል | የሰሞኑ ተደጋጋሚ ወታደራዊ ትርዒት መልዕክቱ ለማነው? | Ohad Benami
...
ወዳጃችን Zmeselo ለብረዚደንታችን ሙሉ ጤንነትና ሰላም መመኘትህ መልካም ነው። ዕድሜያቸውንና ጤናቸውንም ይግባኝ የማይባልበት የድንበሩ ብዪን በአፍሪካና በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካል ዲማርኬሽን" በማድረግ፡ "ቨርቺዋል ዲማርኬሽንን" ስጋ ለማልበስ ብረዚደንታችን እንዲተጉበት ተስፋ እናደርጋለን።

ከዚህ በተረፈ ሰሞኑን በተደጋጋሚ ወታደራዊ ትርዒት በጦቢያ በኩል ከተደረገ፡ ይህ መልእኽታችን https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& ለጦቢያው ጠቅላዪ ደርሷቸው፡ በኛ 'ቦሮቦዛል' መሰረት ድንበራችንን ለመጠበቅና ለቀጠናችን ሰላም ዋስትና ለማስገኘት በበኩላቸው መትጋታቸውን ነው የሚያስመሰክረው፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: Happy Birthday, wedi Afom anbessa! May you live long.

Post by Weyane.is.dead » 01 Feb 2023, 16:31

He is someone worthy of respect unlike you low life parasite. Stop speaking on behalf of Eritreans, you don't speak for us. You filthy vermin. Long live Ohad Benami and Our president H.E president Isaias Afwerki 8)
Wedi sher.muta wrote:
01 Feb 2023, 08:24

Post by Meleket » 02 Feb 2023, 05:29

እንዴ ምን ሆንክ ወዳጃችን Weyane.is.dead "ያይጥ ምስክር ድንቢጥ" እንድንል ነው እንዴ የፈለከው! :mrgreen: Ohad Benami ኅሊና ያለው ሰው ቢሆን ኖሮ እንዲህ ዓይነት 'ነውረኛና ነገረኛ' መልእኽት ባላስተላለፈ ነበር። ቅንሰው ከሆነ እስቲ ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ይናገር! :lol: ኣንተንም እሱንም እንዳያጥወለውላችሁ እንጂ! :mrgreen:
Weyane.is.dead wrote:
01 Feb 2023, 16:31
He is someone worthy of respect unlike you low life parasite. Stop speaking on behalf of Eritreans, you don't speak for us. You filthy vermin. Long live Ohad Benami and Our president H.E president Isaias Afwerki 8)
Wedi sher.muta wrote:
01 Feb 2023, 08:24
ይሄ Ohad Benami ዬተባለ ሰውዬን ማን ነው የብረዚደንታችን ኣፈቀላጤ ያደረገው? :mrgreen: የብረዚደንታችንን የልብ ትርታ አውቃለሁ የሚለን በዬትኛው ሂሳብ ነው? :mrgreen:

ደግሞስ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ቁርሾ ለመፍለጠር ለምን ፈለገ? :lol: ብረዚደንታችን ለሃገራችን ይበጃል የሚለውን እንደሚያደርጉ ሁሉ፡ ጠቅላያችሁ ላገራችሁ ይበጃል የሚሉትን ቢያደርጉ ምኑ ላይ ነው ችግሩ? :lol:

ደግሞስ የኤርትራና የኢትዮጵያ የድንበሩ ጉዳይ፡ እንደሆነ ይግባኝ የማይባልበት ብዪን ተሰጥቶታል፡ የቀረው ያለ ምንም ወለም ዘለም መተግበርን ብቻ ነው የሚጠብቀው።

ወዳጃችን Ohad Benami የእውነትና የኅሊና ሰው ብትሆን ኖሮ፡ "ድንበሩ ዛሬውኑ በብይኑ መሰረት ይተግበር" በማለት መቀስቀስ እንጂ፡ ኤርትራና ኢትዮጵያን ኣንዱ ባንዱ ቅር እንደተሰኘ መለፈፍ ባልተገባህ ነበር፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ሲጠቃለል "ካብ በሃሊኡ ደጋሚኡ!" ይላሉ ቀደምቶቻችን "ኣልባሌ ነገር ከተናገረው ይልቅ ንግግሩን የደገመው ይበልጥ ያሳዝናል!" እንደማለት ነው! :mrgreen:

ለበለጠ ግንዛቤ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857&

Zmeselo wrote:
01 Feb 2023, 03:58
...ፕ/ት ኢሳያስ በዶ/ር አብይ አንዲት ውሳኔ ቅር ብሏቸዋል | የሰሞኑ ተደጋጋሚ ወታደራዊ ትርዒት መልዕክቱ ለማነው? | Ohad Benami
...
ወዳጃችን Zmeselo ለብረዚደንታችን ሙሉ ጤንነትና ሰላም መመኘትህ መልካም ነው። ዕድሜያቸውንና ጤናቸውንም ይግባኝ የማይባልበት የድንበሩ ብዪን በአፍሪካና በዓለም ምስክሮች ፊት "ፊዚካል ዲማርኬሽን" በማድረግ፡ "ቨርቺዋል ዲማርኬሽንን" ስጋ ለማልበስ ብረዚደንታችን እንዲተጉበት ተስፋ እናደርጋለን።

ከዚህ በተረፈ ሰሞኑን በተደጋጋሚ ወታደራዊ ትርዒት በጦቢያ በኩል ከተደረገ፡ ይህ መልእኽታችን https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=308857& ለጦቢያው ጠቅላዪ ደርሷቸው፡ በኛ 'ቦሮቦዛል' መሰረት ድንበራችንን ለመጠበቅና ለቀጠናችን ሰላም ዋስትና ለማስገኘት በበኩላቸው መትጋታቸውን ነው የሚያስመሰክረው፡ ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:

kerenite
Member
Posts: 4441
Joined: 16 Nov 2013, 13:15

Re: Happy Birthday, wedi Afom anbessa! May you live long.

Post by kerenite » 02 Feb 2023, 13:53

What the people of eritrea inside eitrea are saying? Below is the news which I got from reliable sources:

Since this is an amhara website, and since I master the Amharic language, I will put it in amharic:

Ye-eritra hizb yemilut yalu, wid abatachin besemay yaleh and neger inilemenih. Ye-isu idme indeinatu sayhon lik indeabatu argilin.

Lemataku, ye-issu abat be-70 minamin amet idmew naw kezih alem yeteleyew. Ye-issu inat gena behiwet alech degmo yewist awakiwoch indemilut idmewa wede 200 amet yitegal.

Inna sewiren iyalu naw ye-eritra hizb befiracha egziabher iyelemu yalu.

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Happy Birthday, wedi Afom anbessa! May you live long.

Post by Meleket » 10 Feb 2023, 09:46

Ohad Benami እዬተባለ ያለው ይሰማል ወይ! :mrgreen:
“በቀጠናው አጀንዳቸውን ማስፈጸም የሚፈልጉ ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ለማጋጨት ጥረት ማድረጋቸው የተለመደ ነው። ይበቃል! ብለናል” https://www.bbc.com/amharic/articles/c4 ... gn=KARANGA

Meleket wrote:

Post Reply