Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

የአብይ መልክት ተገልቦ ሲታይ

Post by TGAA » 01 Feb 2023, 01:52

እናንተ ህዝባዊ ንቅናቄ ካስነሳችሁ / እኔም የሽመልስን ቄሮዎችንን አስነሳልሁ
መሬዎች የሚገደሉ ከሆነ / ከደርግ ግዜ የባሰ ጭፍጨፋ ጠብቁ
እየተደባለቁ አዲስ አበባ እየገቡ ነው በሺህ የሚቆጠሩ መንግስትን በመሳሪያ ለመገልበጥ የሚመጡ እየያዝን ነው መልክት! ከሰሜን የሚመጡ አማራዎችን/ ሆነ ትግሬዎችን ወደ አዲስ እንዳይገቡ እከለክላለሁ ከደቡብ የሚመጡት ግን እኔው ስላስታጠኳቸው ስጋቴ አይደለም እስከ አቃቂ ታጥቀው መግባት ይችላሉ ፤ የዘር ፖለቲካውን ሲያቦካ ምንም እንኳን የተወገዱት ፓፓሳት በኦሮሙኛ ሁሌም በኦሮምኝ እንደሚያስተምሩ እያወቀ ፤ ጥያቄውን በኦሮምኛ የማምለክ ጥያቄ አድርጎ በማቅረብ የኦሮሞን ህዝብ በኦርቶዶክስ ላይ ማሳመጽ፤ የወከሉትን ህዝብ የፖለቲካ ጥያቄ እንዳያነሱ ፤ እነኢዜማንና ፤አብንን ስልጣን የሰጣቸው እንደውለታ አድርጎ በማቅረብ የበለጠ ሆድና ጅርባ በማድረግ ቅራኔ ማስፋት ፤
አሸናፊ እሆናለሁ ጠንካራ የማልንቅሳቀስ ነኝ ብሎ ሌላውን ለማስፈራራት መሞከር
በብዛቷም ይሆን ፤በረጅም ኢትዮጵያዊ ቆይተዋ ኦርቶዶክ የያዘችንው መሬት እርሱ እንደሰጠ አድርጎ ደግሞም ከሌላው የተለየ ጥቅም እንደሰጠ አስመስሎ በኦርቶዶክ አስተዳደር ገብቶ የምሰራውን ውንብድና ለመሸፍን መሞከር፡፡
ፓትሪያርኩን ከሌሎቹ ፓፓሶች ጋር እንዲከፋፈሉ ፓትሪያርኩን ማሞገስ
የዚህ ሁሉ መቀባጠር ግን መሬት ላይ ያለውን ሀቅ አይቀይረውም ፤ ሁሉም ከርሱ በፊት የተተፉ ሁሉ መጨረሻቸውላይ መደንፋት ልማዳቸው ነው ፡፡

ኢትዮጵያ ከዚህ ጨቅላ በኋላም ትቀጥላለች ማንኛውም መስዋእትነት ተከፍሎ፤