Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

እኔን አይመለከተኝም??

Post by Y3n3g3s3w » 31 Jan 2023, 23:57

አያገባኝም ፣፣አይመለከተኝም ?፣ 🤔

>>ጉልበት ያለው ያሸንፍ፣ 🤔

እንደ አባማትያስ ማሰብ ነው የሚሻለው ፣ 🤔

በመጨረሻም ጠንካራ ጦር ገንብተናል 🤔

TheManWhoSawTomorrow

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by Y3n3g3s3w » 01 Feb 2023, 13:16

Decipher this....

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by TGAA » 01 Feb 2023, 13:40

What is there to decipher...your idol is sinking deep in his own tribal sewage taking the country along with him. The foreign intervention and weyannes didn’t make him dive in there..(.your usual scapegoats) or did they? That is what you need to decipher....care to share?

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by ethiopianunity » 01 Feb 2023, 14:00

Those who left Ethiopia and living in th eWest, trust me as soon as you are in West, your mind set changes, unless you are very strong! However will the priest are able to adapt in Ethiopia? I do believe Tplf had corrupted many priests for money and comfort. Already the multiplying of Catholic, Adventist, Protestant is compting to take over Orthodox and its properites as well.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by ethiopianunity » 01 Feb 2023, 14:05

dr Abiy said very well. eventhough I don't agree on Aba Mathias being in power is because he is being protected by foreign? Foreign has nothing to do with Orthodox who are not believers! How can this Aba Mathias made the Orothodx under foreigners, because I remember he went to U.S embassy angrily saying he will move to West.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9075
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by ethiopianunity » 01 Feb 2023, 14:22

Ethiopia = Orthodox that is why it fought among to protect Ethiopia.

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by Abere » 01 Feb 2023, 15:37

እኔን የገረመኝ ደግሞ ደረጀ ሃብተወልድ ትንተና ያቀርብበታል ብየ ሰጠብቅ ውታፍ ነቀላ ነው መሰለኝ የዚህን ዘገምተኛ ኦሮሙማ እንካችሁ ብሎ አረፍ። :lol: :lol: :lol:
ወሻ ወደበላበት ይጮኸል ይባላል።
Y3n3g3s3w wrote:
31 Jan 2023, 23:57
አያገባኝም ፣፣አይመለከተኝም ?፣ 🤔

>>ጉልበት ያለው ያሸንፍ፣ 🤔

እንደ አባማትያስ ማሰብ ነው የሚሻለው🤔 :lol: :lol: :

በመጨረሻም ጠንካራ ጦር ገንብተናል 🤔

TheManWhoSawTomorrow

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by Y3n3g3s3w » 01 Feb 2023, 18:53

Don't be in a celebratory mood yet , nothing is going to happen specially to you TGAA aka Tgray Association of north America

TGAA wrote:
01 Feb 2023, 13:40
What is there to decipher...your idol is sinking deep in his own tribal sewage taking the country along with him. The foreign intervention and weyannes didn’t make him dive in there..(.your usual scapegoats) or did they? That is what you need to decipher....care to share?

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by Wedi » 01 Feb 2023, 19:04

Y3n3g3s3w wrote:
01 Feb 2023, 13:16
Decipher this....
This is how Abiy Ahmed is playing with his Low IQ suporters like you.
He spoke to an empty hall and then he brought older meeting videos and edited them as if he was speaking to his puppets live!!
:lol: :lol:

ኦነጉ አብይ አህመድ ፌክ ቪድዮ በማቀነባበር እጅ ከፈንጅ ተያዘ!! ኦነጉ አብይ አህመድ ለቡችላ ሚንስትሮች ሰሞኑ በኦርቶቶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን አስመልክቶ ላይቭ እንደተናገረ አስመስሎ ያወጣው ቪድዮ የተቀነባበር እና ውሸት መሆኑን ተጋለጠ፡፡ በዚህ አጭር ቪድዮ እንደምታዮት ብናልፍ አንዷለም በመጀመርያ ጥቁር ሸሚዝ ለብሶ ይታያል፣ ትንሽ ቆይቶ ደግሞ ነጭ ሸሚዝ ለብሶ ይታያል፡፡ አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ እየዋሸው ያለው በዚህ መልኩ ነው!! አይ ጫቅላው አብይ አህመድ!!!😂😂

ይህን ለማረጋገጥ አብይ አህመድ ከተናገረው እና በEBC/etv ከተለጠፈው ከ10ኛ ደቂቃ ጀምሮ እና ከ13:20 ደቂቃ ጀምሮ በማየት ማረጋገጥ ትችላላችሁ!!😂😂
https://www.youtube.com/watch?v=YKggSX20pzE
:P :P
Please wait, video is loading...

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by Y3n3g3s3w » 01 Feb 2023, 19:37

እስቲ እንደዚህ በእጅና በእግርህ ያሰጨበጨበህን ነገር እንመርምረው :
በመጀመሪያ ለምንድነው ባዶ ቤት ወስጥ ጉብ ብሎ የሚያወራው ፣
ምን ለማትረፍ?
ሲቀጥል ብቻውን የሚያወራው ጠ/ሚ ስብሰባ ጠርቶ የሚሰበሰብ ጠፍቶ ነው ወይስ እፊታቸው መናገር አፍሮ/ፈርቶ
አንድ ነገር ይዘህ አድማጭ ወይም ተመልካች ጋ ስትጌድ ወይም ከመቀባጠርህ በፊት ለራስህ አድምጠው ወይም አንብበው እንዳትገመት- my 50 cents

በንግግሩ ይዘት ላይ ግን መነጋገር መተቸት ይቻላል

Wedi wrote:
01 Feb 2023, 19:04

Post by Wedi » 01 Feb 2023, 20:36

Y3n3g3s3w wrote:
01 Feb 2023, 19:37
እስቲ እንደዚህ በእጅና በእግርህ ያሰጨበጨበህን ነገር እንመርምረው :
በመጀመሪያ ለምንድነው ባዶ ቤት ወስጥ ጉብ ብሎ የሚያወራው ፣
ምን ለማትረፍ?
ሲቀጥል ብቻውን የሚያወራው ጠ/ሚ ስብሰባ ጠርቶ የሚሰበሰብ ጠፍቶ ነው ወይስ እፊታቸው መናገር አፍሮ/ፈርቶ
አንድ ነገር ይዘህ አድማጭ ወይም ተመልካች ጋ ስትጌድ ወይም ከመቀባጠርህ በፊት ለራስህ አድምጠው ወይም አንብበው እንዳትገመት- my 50 cents

በንግግሩ ይዘት ላይ ግን መነጋገር መተቸት ይቻላል
Are telling us there are dressing /changing rooms in the meeting hall? :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol:

የአብይ አህመድ ውሸት እና ገመና ሲጋለጥ!!

አብይ አህመድ ሚንስትሮቹ ባለተገኙበት ባዶ አዳራሽ ውስጥ ንግግር ካደረገ በኋላ ከዚህ ቀደም የነበሩ የሚንስትሮችን የስብስበሰባ ቪድዮዎች አምጥቶ ከእሱ ንግግር ጋር በማዳቀል ላይቭ የተደረገ ስብሰባ አስመስሎ ፎጅድ የሰራው ቪድዮ ነው ትናት የተላለፈው፡፡ እንግዲህ እንዲህ ባለ እልም ባለ ውሸታም እናሴረኛ ሰው ነው 120 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ እየተመራ እየተረማመሰ ያለው፡፡

ቪድዮ ውሸት መሆኑን በEBC የተላለፈው ሙሉ ንግግር ከሚከተሉት ሊንኮች ተመልከቱና ውሸቱን ተመልከቱ!!

:lol: :lol: :lol:

8:49 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=529

10:08 ብናልፍ አንዷለም በጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=608

18:07 ብናልፍ አንዷለም በጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=1086

13:33 ብናልፍ አንዷለም ነጭ ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=813

14:14 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=854

36:57 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=2217

1:35 ቀለጠ ሞላ ነጭ ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=813

24:21 ቀለጠ ሞላ ጥቁር ኮት ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=1461

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by Y3n3g3s3w » 01 Feb 2023, 21:53

በድጋሚ የፎቶሾፕ መዐት ከምታዘንብ ለምን የሚለውን ብታስረዳ?
ምን ለማትረፍ ጠ/ሚ ባዶ ቤት ውስጥ ማብራሪያና ማስጠንቀቂያ ይሰጣል?
Wedi wrote:
01 Feb 2023, 20:36
Y3n3g3s3w wrote:
01 Feb 2023, 19:37
እስቲ እንደዚህ በእጅና በእግርህ ያሰጨበጨበህን ነገር እንመርምረው :
በመጀመሪያ ለምንድነው ባዶ ቤት ወስጥ ጉብ ብሎ የሚያወራው ፣
ምን ለማትረፍ?
ሲቀጥል ብቻውን የሚያወራው ጠ/ሚ ስብሰባ ጠርቶ የሚሰበሰብ ጠፍቶ ነው ወይስ እፊታቸው መናገር አፍሮ/ፈርቶ
አንድ ነገር ይዘህ አድማጭ ወይም ተመልካች ጋ ስትጌድ ወይም ከመቀባጠርህ በፊት ለራስህ አድምጠው ወይም አንብበው እንዳትገመት- my 50 cents

በንግግሩ ይዘት ላይ ግን መነጋገር መተቸት ይቻላል
Are telling us there are dressing /changing rooms in the meeting hall? :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol:

የአብይ አህመድ ውሸት እና ገመና ሲጋለጥ!!

አብይ አህመድ ሚንስትሮቹ ባለተገኙበት ባዶ አዳራሽ ውስጥ ንግግር ካደረገ በኋላ ከዚህ ቀደም የነበሩ የሚንስትሮችን የስብስበሰባ ቪድዮዎች አምጥቶ ከእሱ ንግግር ጋር በማዳቀል ላይቭ የተደረገ ስብሰባ አስመስሎ ፎጅድ የሰራው ቪድዮ ነው ትናት የተላለፈው፡፡ እንግዲህ እንዲህ ባለ እልም ባለ ውሸታም እናሴረኛ ሰው ነው 120 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝብ እየተመራ እየተረማመሰ ያለው፡፡

ቪድዮ ውሸት መሆኑን በEBC የተላለፈው ሙሉ ንግግር ከሚከተሉት ሊንኮች ተመልከቱና ውሸቱን ተመልከቱ!!

:lol: :lol: :lol:

8:49 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=529

10:08 ብናልፍ አንዷለም በጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=608

18:07 ብናልፍ አንዷለም በጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=1086

13:33 ብናልፍ አንዷለም ነጭ ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=813

14:14 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=854

36:57 ብናልፍ አንዷለም ጥቁር ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=2217

1:35 ቀለጠ ሞላ ነጭ ሸሚሽ ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=813

24:21 ቀለጠ ሞላ ጥቁር ኮት ለብሶ
https://youtu.be/KjeYHBI57Kg?t=1461

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by sun » 01 Feb 2023, 22:58

ethiopianunity wrote:
01 Feb 2023, 14:00
Those who left Ethiopia and living in th eWest, trust me as soon as you are in West, your mind set changes, unless you are very strong! However will the priest are able to adapt in Ethiopia? I do believe Tplf had corrupted many priests for money and comfort. Already the multiplying of Catholic, Adventist, Protestant is compting to take over Orthodox and its properites as well.
That is just simple cheap propaganda lie devoid of any factual evidence, because the Ethiopian Orthodox church got lots of land for free in and around Addis Ababa more than any other religious organizations in Ethiopia. Additionally, the good hearted peace builder PM Abiy traveled to Arab countries in the Middle East and negotiated large areas of land property for the Ethiopian Orthodox Church to build there magnificence Orthodox Church on freely donated land property.

And these same favored clergies whose Churches and religion are expanding with the help PM Abiy turn around and blame the PM with out any traces of rationality and nominal logic because they think that the Ethiopian people are ignorant and as such will blindly follow their politically motivated power mongering non stop liturgical Ping Pong dirty games of no values for Ethiopians.

It is good that all religions have equal rights and diverse so that people may have choices to believe in whatever interests them as long as these religions may not violate human rights, break laws, and practice discrimination and segregation, be it direct or indirect, covert or overt.

They still seem to live in the old and medieval feudal bygone belligerent mind set which states that "Ethiopia is a christian country in the sea of Muslims. And this in a country with the Muslim majority and their Emperor King Haile Selassie I coming from a Muslim mother, etc.
.
" :P

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by sun » 01 Feb 2023, 23:33

ethiopianunity wrote:
01 Feb 2023, 14:05
dr Abiy said very well. eventhough I don't agree on Aba Mathias being in power is because he is being protected by foreign? Foreign has nothing to do with Orthodox who are not believers! How can this Aba Mathias made the Orothodx under foreigners, because I remember he went to U.S embassy angrily saying he will move to West.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by Selam/ » 01 Feb 2023, 23:42

ልጅ ፀሃይ - እስከዛሬ በአብይ ትንሽ የተስፋ ጭላንጭል ነበረኝ ፣ ምናልባትም ሊቆጣጠረው ያልቻለው የውስጥ ተፅዕኖ ሊኖርበት ይችላልና እይጧ ትለፍ በሚል ትንሽ የመተዛዘቢያ ጊዜ ሰጥቸው ነበር። ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ፣ የተረፈችውን ተስፋዬን አሟጦ ደፋት። ሰውዬው ሙልጭ ያለ ውሸታም ነው።

ብዙ ወረት፣ መንጫጫት፣ መሳደብና በስሜት መንፈራገጥ አይመቸኝም። አብይ ዲሲን ሲቀውጠው፣ የምን ችኮላ ነው ብዬ ከቤቴ ስቀር፣ ብዙ የስድብ ናዳ ወርዶብኝ ነበር። እስከሚቀጥለው ምርጫ እንታገሰው ብለው ከሚከራከሩት ጥቂት የER ከታቢዎች አንዱ እኔ ነበርኩ። እንደኔ እስከመጨረሻ የዘለቀ ያለም አይመስለኝም።

ከዚህ በኋላ አብይ ለእኔ፣ ከወያኔ እባቦች የባሰ በጥላቻ የተሞላ ተንኮለኛ ሰው ነው። አወዳደቁም ከሁሉም የከፋ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። የኦሮም ህዝብን ብቻ ይዤ እዘልቃለሁ ማለት እንከፍነት ነው። የማዝነው፣ እንዳንተ ያሉትንም እሰሳዎች እያንቆላለጨ ገደል ይዟችሁ ሲገባ ሳይነው።

sun wrote:
01 Feb 2023, 22:58
ethiopianunity wrote:
01 Feb 2023, 14:00
Those who left Ethiopia and living in th eWest, trust me as soon as you are in West, your mind set changes, unless you are very strong! However will the priest are able to adapt in Ethiopia? I do believe Tplf had corrupted many priests for money and comfort. Already the multiplying of Catholic, Adventist, Protestant is compting to take over Orthodox and its properites as well.
That is just simple cheap propaganda lie devoid of any factual evidence, because the Orthodox church got lots of land for free in and around Addis Ababa more than any other religious organizations in Ethiopia. Additionally, the good hearted PM Abiy traveled to Arab countries in the Middle East and negotiated large areas of land property for the Ethiopian Orthodox Church to build there magnificence Church on freely donated land.

And these same favored clergies whose Churches and religion are expanding with the help PM Abiy turn around and blame the PM with out any traces of rationality and nominal logic because they think that the Ethiopian people are ignorant and as such will blindly follow their politically motivated power mongering non stop liturgical Ping Pong dirty games of no values for Ethiopians. It is good that all religions have equal rights and diverse so that people may have choices to believe in whatever interests them as long as these religions may not violate human rights, break laws, and practice discrimination and segregation, be it direct or indirect, covert or overt.

They still seem to live in the old and medieval feudal bygone belligerent mind set which states that "Ethiopia is a christian country in the sea of Muslims. And this in a country with the Muslim majority and their Emperor King Haile Selassie I coming from a Muslim mother, etc.
.
" :P

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by sun » 01 Feb 2023, 23:44

Wedi wrote:
01 Feb 2023, 20:36
[quote

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by sun » 02 Feb 2023, 00:33

Atichekul lemexilaat enna lemessadeb. Bessuu botaa hooneh negerochin kalayyehehu mefred yaschegral. Over 100 million people in Ethiopia and billions on the planet may have some demands big or small from you if you are in his position.

Last but not least you have the right to your opinion and reap the fruits of its outcomes too. The PM got elected by the majority of the Ethiopian people in a free, fair, transparent and democratic election methods for the first time in Ethiopian history in 3000 years.

And when the Peace Gold Medalist PM government's term of office comes to an end the Ethiopian people will again go out in droves and eagerly elect their leader and the government whom they think is experienced and truly can represent them.

You can be a candidate and run for office to make Ethiopia great on Selam platform. Or else you will be baby sitting negative fault finding narcissist liar little bums constantly making empty noises for getting attention. Any way, will give them two bananas each for them in spite of their naughty behavior so as to conclude my comment with a positive slant. :P

"Every nation gets the government it deserves." Joseph. M

Selam/ wrote:
01 Feb 2023, 23:42

Post by Selam/ » 02 Feb 2023, 07:11

ልጅ ፀሃይ - ስለእኔ ፖለቲካ አመለካከት የማንንም ማረጋገጫና ድጋፍ አልፈልግም። ማንም እርር ብሎ ቢቃቀወመኝም አይጨንቀኝም። ምክንያቱም ዘጠና በመቶ የER ከታቢ ወይ ከድሮ ጀምሮ አፍራሽ ዓላማ ያለው በጥላቻ የተሞላ ተውሳክ ነው አለበለዚያ እንዳንተ አትንኩብኝ የሚል ጭፍን አፍቃሪና ግብዝ እንሰሳ ነው። “ሀ” ተብሎ ሲጀመር ጀምሮ ለመንግስት ጥላቻ ያለው ሰው ለእኔ ውዳቂ እንደሆነ ሁሉ፤ ህዝብ በአድልዎ ሲታረድና ሲገፋ አይኑን ጨፍኖ ‘አይ ጫና በዝቶበት ነው፣ በእርሱ ቦታ ብትሆን’ ቅብርጥሴ እያለ በቀሚሷ እንደምታመካኘው ዝንዠሮ ለአብይ መንግስት ከመጀመሪያው ጀምሮ ታማኝ ካድሬ የሆነውም ለእኔ ውዳቂ ከብት ነው።

ትክክል ነው አብይ በሰራው ጥሩ ነገር ሊመሰገን ይገባዋል፣ ግን መሰረታዊ የህዝቦች ደህንነት፣ ሰላምና መረጋጋትን ማስከበር ስላልቻለ የከሸፈ መሪ ሆኗል። ሰላምና ደህንነትን በተመለከተ ከእንግዲህ በኋላ ምንም ምክንያት መደርደር አይችልም። ሃላፊነቱን መወጣት ያልቻለ መንግስት ወድቋል፣ በቃ! አንተ ባንዴጅ እየለጣጠፍክ እራስህን ለማፅናናት ብትሞክርም፣ ሰውዬው አሁን በ70 ሚሊየን ህዝብ ተጠልቷል። አብይህ ይኸንን ስለተረዳ ቅጥፈቱንና የውስጥ ጥላቻውን ዛሬ በአደባባይ ዘርግፎታል። ህዝብን ያስታርቃል የተባለው ሰውዬ እንዲያውም ማናቆርና ማጫረስ እንደሚመርጥ በአደባባይ በግልፅ ነግሮናል።

ወዳጄ - ‘ወጣ ወጣና እንደሸንበቆ’ እንደሚባለው ትዕቢት በስተመጨረሻ ያፈነዳሃል፣ ያንከባልልሃል። Nobel Prize ያሲር አራፋትን ከሞት አላዳነውም፣ ሱይ ኪንም ከቡርማ እስር ቤት አላወጣትም። እንዲያው ልፋ ቢልህ ነው ‘በቆማጣ ቤት አንድ ጣት ብርቅ ናት’ እንደሚባለው፣ አየሰመጠ ያለውን ሰው በኖቤል ሽልማት ልታድነው የምትፍጨረጨረው።

‘በእሱ ቦታ ሆነህ ብታየው አልከኝ?’
አየሁት እኮ ለ፬ ዓመት። አንተ ደግሞ እስኪ አንድ ቀን፣ ከምትጋልባት ሃሬ ላይ ውረድና በፈረሰኞቹ ጫማ ውስጥ ገብተህ እራስህን በእነሱ ቦታ እይ።

sun wrote:
02 Feb 2023, 00:33
Atichekul lemexilaat enna lemessadeb. Bessuu botaa hooneh negerochin kalayyehehu mefred yaschegral. Over 100 million people in Ethiopia and billions on the planet may have some demands big or small from you if you are in his position.

Last but not least you have the right to your opinion and reap the fruits of its outcomes too. The PM got elected by the majority of the Ethiopian people in a free, fair, transparent and democratic election methods for the first time in Ethiopian history in 3000 years.

And when the Peace Gold Medalist PM government's term of office comes to an end the Ethiopian people will again go out in droves and eagerly elect their leader and the government whom they think is experienced and truly can represent them.

You can be a candidate and run for office to make Ethiopia great on Selam platform. Or else you will be baby sitting negative fault finding narcissist liar little bums constantly making empty noises for getting attention. Any way, will give them two bananas each for them in spite of their naughty behavior so as to conclude my comment with a positive slant. :P

"Every nation gets the government it deserves." Joseph. M

Selam/ wrote:
01 Feb 2023, 23:42
ልጅ ፀሃይ - እስከዛሬ በአብይ ትንሽ የተስፋ ጭላንጭል ነበረኝ ፣ ምናልባትም ሊቆጣጠረው ያልቻለው የውስጥ ተፅዕኖ ሊኖርበት ይችላልና እይጧ ትለፍ በሚል ትንሽ የመተዛዘቢያ ጊዜ ሰጥቸው ነበር። ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ፣ የተረፈችውን ተስፋዬን አሟጦ ደፋት። ሰውዬው ሙልጭ ያለ ውሸታም ነው።

ብዙ ወረት፣ መንጫጫት፣ መሳደብና በስሜት መንፈራገጥ አይመቸኝም። አብይ ዲሲን ሲቀውጠው፣ የምን ችኮላ ነው ብዬ ከቤቴ ስቀር፣ ብዙ የስድብ ናዳ ወርዶብኝ ነበር። እስከሚቀጥለው ምርጫ እንታገሰው ብለው ከሚከራከሩት ጥቂት የER ከታቢዎች አንዱ እኔ ነበርኩ። እንደኔ እስከመጨረሻ የዘለቀ ያለም አይመስለኝም።

ከዚህ በኋላ አብይ ለእኔ፣ ከወያኔ እባቦች የባሰ በጥላቻ የተሞላ ተንኮለኛ ሰው ነው። አወዳደቁም ከሁሉም የከፋ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም። የኦሮም ህዝብን ብቻ ይዤ እዘልቃለሁ ማለት እንከፍነት ነው። የማዝነው፣ እንዳንተ ያሉትንም እሰሳዎች እያንቆላለጨ ገደል ይዟችሁ ሲገባ ሳይነው።

sun wrote:
01 Feb 2023, 22:58
ethiopianunity wrote:
01 Feb 2023, 14:00
Those who left Ethiopia and living in th eWest, trust me as soon as you are in West, your mind set changes, unless you are very strong! However will the priest are able to adapt in Ethiopia? I do believe Tplf had corrupted many priests for money and comfort. Already the multiplying of Catholic, Adventist, Protestant is compting to take over Orthodox and its properites as well.
That is just simple cheap propaganda lie devoid of any factual evidence, because the Orthodox church got lots of land for free in and around Addis Ababa more than any other religious organizations in Ethiopia. Additionally, the good hearted PM Abiy traveled to Arab countries in the Middle East and negotiated large areas of land property for the Ethiopian Orthodox Church to build there magnificence Church on freely donated land.

And these same favored clergies whose Churches and religion are expanding with the help PM Abiy turn around and blame the PM with out any traces of rationality and nominal logic because they think that the Ethiopian people are ignorant and as such will blindly follow their politically motivated power mongering non stop liturgical Ping Pong dirty games of no values for Ethiopians. It is good that all religions have equal rights and diverse so that people may have choices to believe in whatever interests them as long as these religions may not violate human rights, break laws, and practice discrimination and segregation, be it direct or indirect, covert or overt.

They still seem to live in the old and medieval feudal bygone belligerent mind set which states that "Ethiopia is a christian country in the sea of Muslims. And this in a country with the Muslim majority and their Emperor King Haile Selassie I coming from a Muslim mother, etc.
.
" :P

TGAA
Member+
Posts: 5598
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: እኔን አይመለከተኝም??

Post by TGAA » 03 Feb 2023, 01:17

Y3n3g3s3w wrote:
01 Feb 2023, 18:53
Don't be in a celebratory mood yet , nothing is going to happen specially to you TGAA aka Tgray Association of north America

TGAA wrote:
01 Feb 2023, 13:40
What is there to decipher...your idol is sinking deep in his own tribal sewage taking the country along with him. The foreign intervention and weyannes didn’t make him dive in there..(.your usual scapegoats) or did they? That is what you need to decipher....care to share?
when you asked to decipher the Bahasa psychopath tribal p-u--c-k, you resort to the acronym hypothesis. To be brainwashed is one thing, but to be a lifeless Zombi is completely otherworldly.

Post Reply