Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአቢይ አህመድ መፈንቅለ ኦርቶዶክስ ሙከራ ወደ አገር አቀፍ አመጽ እያደገ ነው!!! መፍትሄው ይህን መንግስት ተብዬ ቆሻሻ የጎሳ ጥርቅም ማስወገድ ነው!!

Post by Horus » 31 Jan 2023, 22:56

አቢይ ዛሬ ምን ላይ እንደ ተሳሳተ ሳያውቅ ነግሮናል ። ምን አለ መሰላችሁ ! በጦርነቱ ወቅት የትግራይ ቤተ ክህነት በራሳችን እንሆናለን ብለው ነበር ። ያኔ ሲኖዶሱ ምንም አላለም፤ ያም የሆነው የንዴት ማስፈራሪያ እንጂ የምራቸው የትግራይ ካህናት አቋም እንዳልሆነ ይታወቅ ስለነበር ። እናም አቢይ ምን አለ ዛሬ! የትግሬ ካህናት የራሳችን ሲኖዶስ እናቋቁም ሲሉ ማንም የተነፈሰ የለም፤ ዛሬ ኦሮሞች የራሳችን ሲኖዶስ እናቋቁም ሲሉ ግን ሰው ሁሉ በቁጣ ተነሳ ብሎ ኢትዮጵያዊያንን በጸረ ኦሮሞ ዘረኝነት ከሰሰ! ይህም ሁለት ሃቆችን አረጋግጦልናል ። አንደኛ አቢይ አህመድ ቁጥር አንድ የኦሮሙማ ቁንጮው እንደሆነና ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ማጭበርበሪያው እንደ ሆነ፤ ሁለተኛ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ የmiደረገው ጦርነትና መፈንቅለ ሲኖዶስ ያቢይ አህመድ ፕላንና በሱም የሚመራ መሆኑን ነው ።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር ቤተ ክርስቲያኗን ለመጠበቅ ሆ ብሎ መነሳቱና የሲኖዶሱ ቁርጥ ያለ ውግዘት አቢይን በእጅጉ አስደንግጦታል! በንግግሩ ህዝቡን ለማስፈራራት መሞከሩ የጥካሬው ሳይሆን የፍርሃቱ አሳባቂ ነው። "ይህ ነገር በቀላሉ አይቋጭም" ብሏል ። ማለትም የሱ ፕላን ስለሆነ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ መልስ መሆን ያለበት ይህን ጸረ ኦርቶዶክስ መንግስት ጠራርጎ ማስወገድ ነው ።

Last edited by Horus on 31 Jan 2023, 23:28, edited 2 times in total.

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ መፈንቅለ ኦርቶዶክስ ሙከራ ወደ አገር አቀፍ አመጽ እያደገ ነው!!! መፍትሄው ይህን ቆሻሻ የጎሳ መንግስት ተብዬ ማስወገድ ነው!!

Post by sun » 31 Jan 2023, 23:24

Horus wrote:
31 Jan 2023, 22:56
አቢይ ዛሬ ምን ላይ እንደ ተሳሳተ ሳያውቅ ነግሮናል ። ምን አለ መሰላችሁ ! በጦርነቱ ወቅት የትግራይ ቤተ ክህነት በራሳችን እንሆናለን ብለው ነበር ። ያኔ ሲኖዶሱ ምንም አላለም፤ ያም የሆነው የንዴት ማስፈራሪያ እንጂ የምራቸው የትግራይ ካህናት አቋም እንዳልሆነ ይታወቅ ስለነበር ። እናም አቢይ ምን አለ ዛሬ! የትግሬ ካህናት የራሳችን ሲኖዶስ እናቋቁም ሲሉ ማንም የተነፈሰ የለም፤ ዛሬ ኦሮሞች የራሳችን ሲኖዶስ እናቋቁም ሲሉ ግን ሰው ሁሉ በቁጣ ተነሳ ብሎ ኢትዮጵያዊያንን በጸረ ኦሮሞ ዘረኝነት ከሰሰ! ይህም ሁለት ሃቆችን አረጋግጦልናል ። አንደኛ አቢይ አህመድ ቁጥር አንድ የኦሮሙማ ቁንጮው እንደሆነና ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ማጭበርበሪያው እንደ ሆነ፤ ሁለተኛ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ የመደረገው ጦርነትና መፈንቅለ ሲኖዶስ ያቢይ አህመድ ፕላንና በሱም የሚመራ መሆኑን ነው ። n

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር ቤተ ክርስቲያኗን ለመጠበቅ ሆ ብሎ መነሳቱና የሲኖዶሱ ቁርጥ ያለ ውግዘት አቢይን በእጅጉ አስደንግጦታል! በንግግሩ ህዝቡን ለማስፈራራት መሞከሩ የጥካሬው ሳይሆን የፍርሃቱ አሳባቂ ነው። "ይህ ነገር በቀላሉ አይቋጭም" ብሏል ። ማለትም የሱ ፕላን ስለሆነ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ መልስ መሆን ያለበት ይህን ጸረ ኦርቶዶክስ መንግስት ጠራርጎ ማስወገድ ነው ።

Horar$$

After smoking and sniffing too much and peeing a lot on your tattered dirty b!tchy pants because you often get paranoid and hallucinated and think that pigs like you can fly. The Ethiopian public loves and respects the government it has got elected in a free, fair, transparent democratic election in Ethiopia for the first time in 3000 years.

So, extremist bums like you and your loony anti Ethiopian extremist buddies like Ermiar$$ Legelege, KebtamuAhiyyaNew and the likes can hit the road and shut their big empty ranting mouths. Religion, God and belief systems are for every body and not the monopoly of extremist cultist hateful Neftegnas exclusive monopoly property. :mrgreen:

After all, it was an Oromo king, Teferi Mekonnen Guddisaa Nagawo (Haile Selassie I, King of Kings of Ethiopia) who liberated the Orthodox Church and religion from foreign hands and made it an Ethiopian religion. So now why is it that the same Oromos who liberated the religion can not have it and practice it in a way that fits to their interests and the interest of all Ethiopians including that of the good Amharas? Even the very origin of the name "Ethiopia" meant the name of an ancient Kushitic Imperial Capital at Meroe which the ancient Greeks for the first time coined the name and called it Ethiopia (dark or burned face).

Not only that, religion by itself is created in prehistoric times by the wise ancestors of the Oromos, the ancient Kushites. So in essence we have to share it now equitably and honestly because sharing is caring rather than practicing the same old exclusionist card games and blame blaming of no positive value.

King Kashta ("the Kushite") peacefully became King of Upper Egypt, while his daughter, Amenirdis, was appointed as Divine Adoratrice of Amun in Thebes. Piye invaded Lower Egypt in the eighth century BC, establishing the Kushite-ruled Twenty-fifth Dynasty. Piye's daughter, Shepenupet II, was also appointed Divine Adoratrice of Amun. The monarchs of Kush ruled Egypt for over a century until the Assyrian conquest, finally being expelled by the Egyptian Psamtik I in the mid-seventh century BC. Following the severing of ties with Egypt, the Kushite imperial capital was located at Meroë, during which time it was known by the Greeks as Aethiopia.

NOTE: Török, Laszlö (1998) The kingdom of Kush: Handbook of the Napatan Meronic Civilization.Oriental Studies, Near and Far middle East.

Is it because the extremist fanatic Neftegna lunatatic cultist debteras who think that Afaan Oromo is not the language of the Gods and Angels but the language of Satan which in effect can break the TV sets if spoken over the television networks? Amazing indeed! Pack of spineless pathological shameless liars!
:lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የአቢይ አህመድ መፈንቅለ ኦርቶዶክስ ሙከራ ወደ አገር አቀፍ አመጽ እያደገ ነው!!! መፍትሄው ይህን መንግስት ተብዬ ቆሻሻ የጎሳ ጥርቅም ማስወገድ ነው!!

Post by Horus » 01 Feb 2023, 01:42

አበሻ ከማዳመጡ በፊት መመለስ ይወዳል። ለምሳሌ የዛሬውን የአቢይ አህመድ መግለጫ ልብ ብሎ የተመለከተው የለም ።

አንደኛ፣ ለምንድን ነው ሚኒስቴሮቹን ሁሉ የሰበሰበው? ምን መልዕክት ለማስተላለፍ ነው? ለምንድን ነው ሚኒስቴሮቹን በፍጹም በኦርቶዶክስ ጉዳይ እንዳትገቡ ያለው?

ያን ያለው በካቢኔው ውስጥ ችግር ስላለ ነው ። በካቢኔው ውስጥ የሃይማኖት ክፍፍል ስላለ ነው ። ሰዎች ለዚም ለዛም ሚኒስትር ይደውላሉ ብሏል ። ማለትም አቢይ ስልካቸው ይሰልላል ማለት ነው ። ይህ ብቻ እራሱን የቻለ ያለ መተማመንን ያሳያል። በሚኒስትሮቹ ፊት ላይ ይነበብ የነበረው አለማዳመጥ፣ የመገረምና ግራ የመጋባት ነበር። ልብ በሉ ስለ ሃይማኖትና ሰላም ጸጥታ መግለጫ ሲሰጥ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መገኘት ያለበት የሰላም ሚኒስርና የሃይማኖት ጉዳዮች ሚኒስትር ነው።

በአንድ ቃል ይህ ንግግር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን ሚኒስትሮች ማሰልጠኛ ማስፈራሪያ ማስጠንቀቂያ ነበር። ለምን ከተባለ በኦርቶዶክስ ምክንያት በውስጣቸው የተከሰተ ችግር ስላለ ነው።

ሁለተኛ፣ አቢይ አህመድ ይህን ድራማ ባስቸኳይ ያዘጋጀው ዛሬ ፓትሪያርኩ የአማኞች ክተት ጥሪ ካደረጉና መንግስትን ካንቀጠቀጡ በኋላ ነው ። መንግስት ቁልፍ እየሰበረ የኦርቶዶክስ ንብረት ለህገወጡ አማጺ ቡድን እየሰጠ ነው ብለው በቀጥታ አቢይን ከወነጀሉ በኋላ ነው። አቢይ ይህን ድራማ ያዘጋጀው ። ማለትም በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊትና ዳኝነት አቢይ አህመድ ዋናው ተጠያቂ ሆኖዋል! ተሸንፏል!

ሶስተኛ፣ ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲያስል ያድራል እንደ ሚባለው የችኮላው ድራማ ሌላ መዘዝ ይዞ መጥቷል ። ያም መዘዝ ያቢይ አህመድ አቋም ለ60 ሚሊዮን ኦርቶዶክስ ገሃድ አድርጓል ። እንዴት? አቢይ አህመድ የተወገዙትን ካህናት ወደ ነበራችሁበት ተመልሳችሁ ታረቁ አላለም ። ይህን ሕገ ወጥ ቡድንና ታላቁን ሲኖዶስ እኩል አድርጎ ተስማሙ ነው ያለው ። ይህ ብቻ አይደለም፣ የሚከተለው ልክ በሙስሊሞች ላይ ያደረገውን ነገር እንደ ሆነ በግልጽ ነገራቸው ለፓትሪያርኩ ።

አቢይ አህመድ ከትግራይ የመጡትን ፓትሪያርክ በኦሮሞ ፓትሪያርክ ለመተካት ይህ ሁሉ ድራማ።

አራተኛ፣ በኮሚኒኬሽን ደረጃ ሙሉ በሙሉ የከሸፈ ድራማ ነው ። አንድ ኮሚኒኬሽን ቢያንስ አራት አላማዎች አሉት፤ እናም ቢያንስ ከነዚያ አንዱን ካላሳካ ከሸፈ ይባላል ። ኮሚኒኬት ስናደርግ (1) ወይ ለማዝናናት ነው፣ (2) ወይ ኢንፎርም ለማድረግ ለማርዳት ነው፣ (3) ለማስተማር ነው። (4) ወይም ኢንፍሉወንስ ለማድረግ፣ ለመገፋፋት፣ ለማነቃቃት ነው ። ዛሬ አቢይ በተወነው ድራማ ከነዚህ አላማዎች አንድም አልነበሩም፤ ማለትም የራሱን ካቢኔት በማስፈራራት ተጽኖ ከማድረግ በተቀር ።

እንዲያውም በቅጥፈት የኦርቶዶክስ ደጋፊ ነኝ ለማለት ሲቀባጥር እራሱን ተጣርሶ የባሰ ሕዝብ እያስመረረ ነው ። የኦርቶዶክስ ደጋፊ ከሆነ ጥቂት ሕገ ወጦችን ለህግ ማቅረብ ነበረበት፣ ለምሳሌ ቤተ ክርስቲያ ሰብረው ሲገቡ ፣

አቢይ በዚም በዛም ኢትዮጵያን መምራት የተሳነው ግራ የተጋባ ፍጡር ነው ። ኦርቶዶክስ ግዙፍ የመሬት መንቀጥቀጥ ነው ። ባሸዋ ላይ የቆመው ያቢይ አህመድ የጎሳ እምቧይ ካብን በውል የሚያፈርስ ሰማየ ነጎድጓድ!

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ መፈንቅለ ኦርቶዶክስ ሙከራ ወደ አገር አቀፍ አመጽ እያደገ ነው!!! መፍትሄው ይህን መንግስት ተብዬ ቆሻሻ የጎሳ ጥርቅም ማስወገድ ነው!!

Post by sun » 01 Feb 2023, 01:59

Horus wrote:
01 Feb 2023, 01:42

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የአቢይ አህመድ መፈንቅለ ኦርቶዶክስ ሙከራ ወደ አገር አቀፍ አመጽ እያደገ ነው!!! መፍትሄው ይህን ቆሻሻ የጎሳ መንግስት ተብዬ ማስወገድ ነው!!

Post by Abere » 01 Feb 2023, 15:50

Crazy sh!t orommuma, sun,

You are braying loud like an overfed donkey its dumb stupid head not knowing what is coming to silence its mouth. You can f@rt and bray all day long, the tsunami is coming onto your sh!t orommuma. Your long tongue, which has been fabricating fairy tale story of sh!t orommuma, for sure will change its tune and beg mercy of Ethiopia. Ethiopia does not know are heard of sh!t orommuma, a foreing concept of missionary coined term.

sun wrote:
31 Jan 2023, 23:24
Horar$$

After smoking and sniffing too much and peeing a lot on your tattered dirty b!tchy pants because you often get paranoid and hallucinated and think that pigs like you can fly. The Ethiopian public loves and respects the government it has got elected in a free, fair, transparent democratic election in Ethiopia for the first time in 3000 years.

So, extremist bums like you and your loony anti Ethiopian extremist buddies like Ermiar$$ Legelege, KebtamuAhiyyaNew and the likes can hit the road and shut their big empty ranting mouths. Religion, God and belief systems are for every body and not the monopoly of extremist cultist hateful Neftegnas exclusive monopoly property. :mrgreen:

After all, it was an Oromo king, Teferi Mekonnen Guddisaa Nagawo (Haile Selassie I, King of Kings of Ethiopia) who liberated the Orthodox Church and religion from foreign hands and made it an Ethiopian religion. So now why is it that the same Oromos who liberated the religion can not have it and practice it in a way that fits to their interests and the interest of all Ethiopians including that of the good Amharas? Even the very origin of the name "Ethiopia" meant the name of an ancient Kushitic Imperial Capital at Meroe which the ancient Greeks for the first time coined the name and called it Ethiopia (dark or burned face).

Not only that, religion by itself is created in prehistoric times by the wise ancestors of the Oromos, the ancient Kushites. So in essence we have to share it now equitably and honestly because sharing is caring rather than practicing the same old exclusionist card games and blame blaming of no positive value.

King Kashta ("the Kushite") peacefully became King of Upper Egypt, while his daughter, Amenirdis, was appointed as Divine Adoratrice of Amun in Thebes. Piye invaded Lower Egypt in the eighth century BC, establishing the Kushite-ruled Twenty-fifth Dynasty. Piye's daughter, Shepenupet II, was also appointed Divine Adoratrice of Amun. The monarchs of Kush ruled Egypt for over a century until the Assyrian conquest, finally being expelled by the Egyptian Psamtik I in the mid-seventh century BC. Following the severing of ties with Egypt, the Kushite imperial capital was located at Meroë, during which time it was known by the Greeks as Aethiopia.

NOTE: Török, Laszlö (1998) The kingdom of Kush: Handbook of the Napatan Meronic Civilization.Oriental Studies, Near and Far middle East.

Is it because the extremist fanatic Neftegna lunatatic cultist debteras who think that Afaan Oromo is not the language of the Gods and Angels but the language of Satan which in effect can break the TV sets if spoken over the television networks? Amazing indeed! Pack of spineless pathological shameless liars!
:lol: :lol: :lol:

union
Member+
Posts: 6045
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የአቢይ አህመድ መፈንቅለ ኦርቶዶክስ ሙከራ ወደ አገር አቀፍ አመጽ እያደገ ነው!!! መፍትሄው ይህን መንግስት ተብዬ ቆሻሻ የጎሳ ጥርቅም ማስወገድ ነው!!

Post by union » 03 Feb 2023, 23:07

Bingo!!!

Horus wrote:
31 Jan 2023, 22:56
አቢይ ዛሬ ምን ላይ እንደ ተሳሳተ ሳያውቅ ነግሮናል ። ምን አለ መሰላችሁ ! በጦርነቱ ወቅት የትግራይ ቤተ ክህነት በራሳችን እንሆናለን ብለው ነበር ። ያኔ ሲኖዶሱ ምንም አላለም፤ ያም የሆነው የንዴት ማስፈራሪያ እንጂ የምራቸው የትግራይ ካህናት አቋም እንዳልሆነ ይታወቅ ስለነበር ። እናም አቢይ ምን አለ ዛሬ! የትግሬ ካህናት የራሳችን ሲኖዶስ እናቋቁም ሲሉ ማንም የተነፈሰ የለም፤ ዛሬ ኦሮሞች የራሳችን ሲኖዶስ እናቋቁም ሲሉ ግን ሰው ሁሉ በቁጣ ተነሳ ብሎ ኢትዮጵያዊያንን በጸረ ኦሮሞ ዘረኝነት ከሰሰ! ይህም ሁለት ሃቆችን አረጋግጦልናል ። አንደኛ አቢይ አህመድ ቁጥር አንድ የኦሮሙማ ቁንጮው እንደሆነና ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ማጭበርበሪያው እንደ ሆነ፤ ሁለተኛ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት ላይ የmiደረገው ጦርነትና መፈንቅለ ሲኖዶስ ያቢይ አህመድ ፕላንና በሱም የሚመራ መሆኑን ነው ።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እስከ ዳር ቤተ ክርስቲያኗን ለመጠበቅ ሆ ብሎ መነሳቱና የሲኖዶሱ ቁርጥ ያለ ውግዘት አቢይን በእጅጉ አስደንግጦታል! በንግግሩ ህዝቡን ለማስፈራራት መሞከሩ የጥካሬው ሳይሆን የፍርሃቱ አሳባቂ ነው። "ይህ ነገር በቀላሉ አይቋጭም" ብሏል ። ማለትም የሱ ፕላን ስለሆነ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ መልስ መሆን ያለበት ይህን ጸረ ኦርቶዶክስ መንግስት ጠራርጎ ማስወገድ ነው ።

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአቢይ አህመድ መፈንቅለ ኦርቶዶክስ ሙከራ ወደ አገር አቀፍ አመጽ እያደገ ነው!!! መፍትሄው ይህን ቆሻሻ የጎሳ መንግስት ተብዬ ማስወገድ ነው!!

Post by sun » 03 Feb 2023, 23:29

Just take two bananas, one your cursed dirty back hole and the other for you stinky vulgar front hole. That way you may become closer to your god and shout"NIRVANA!"

[/image]
Abere wrote:
01 Feb 2023, 15:50

Post Reply