Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12534
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

It is official ! Must Watch : የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት ፊንፊኔ ውስጥ ተጀመረ

Post by Thomas H » 31 Jan 2023, 22:49

Please wait, video is loading...

Naga Tuma
Member+
Posts: 5497
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: It is official ! Must Watch : የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት ፊንፊኔ ውስጥ ተጀመረ

Post by Naga Tuma » 01 Feb 2023, 07:36

Thomas H wrote:
31 Jan 2023, 22:49
Please wait, video is loading...
ኣሁን ይህ ጊዜ ክፉ ማለት የሚችል ልጅ ከግራኝ መሃመድ ወረራ ተርፈዉ ያተረፉት ላይ አፉን ለመክፈት ኣእምሮ ወይም ትምህርት ኣለዉ?

ኣንተስ ላጣፊዉ ቃልቻ ነህ ወይስ ሞጋሳ መሆንህን የማታዉቅ የሞጋሳ ልጅ ነህ ሰዉ ለመገንባት ሲለፋ ኣንተ ለማፍረስ ጊዜ የምታጣዉ?

ቃልቻ የክብር ስም ነበር ኣንተ ሳትረሳዉ በፊት እና ገብረመስቀል ወይም ገብረዮሓኒስ ወይም ገብረመሃመድ ሳትባል በፊት። ኣንተ ብትረሳዉም ወይም ባታዉቀዉም እስከዚህ ጊዜ ድረስ የክብር ስምነቱን ኣዉቀዉ የሚጠቀሙ ኣሉ።

Thomas H
Senior Member
Posts: 12534
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: It is official ! Must Watch : የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት ፊንፊኔ ውስጥ ተጀመረ

Post by Thomas H » 03 Feb 2023, 09:43

Naga Tuma wrote:
01 Feb 2023, 07:36

ኣሁን ይህ ጊዜ ክፉ ማለት የሚችል ልጅ ከግራኝ መሃመድ ወረራ ተርፈዉ ያተረፉት ላይ አፉን ለመክፈት ኣእምሮ ወይም ትምህርት ኣለዉ?

ኣንተስ ላጣፊዉ ቃልቻ ነህ ወይስ ሞጋሳ መሆንህን የማታዉቅ የሞጋሳ ልጅ ነህ ሰዉ ለመገንባት ሲለፋ ኣንተ ለማፍረስ ጊዜ የምታጣዉ?

ቃልቻ የክብር ስም ነበር ኣንተ ሳትረሳዉ በፊት እና ገብረመስቀል ወይም ገብረዮሓኒስ ወይም ገብረመሃመድ ሳትባል በፊት። ኣንተ ብትረሳዉም ወይም ባታዉቀዉም እስከዚህ ጊዜ ድረስ የክብር ስምነቱን ኣዉቀዉ የሚጠቀሙ ኣሉ።
በፈይሳ አዱኛ ሞት ብዬሃለሁ ክፉ አታናግረኝ :: አሁን የመወያያ ነጥብ ሊሆን የሚችለው ልጆቹ ቋንቋውን ሲማሩ ፊታቸውን Makeup ለምን ተቀቡ ? ቋንቋው ከብዷቸው ነው ?

Post Reply