-
- Senior Member
- Posts: 11120
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
እርስ በእርሱ የሚጣረሰው የአብይ አህመድ ቃል። ዘረኝነት መጥፋት አለበት ይላል- ስልጣን ላይ ለመቆየ የገጠመው ፍርሃት እየታየው። አቋሙ ይህ ከሆነ ለምን የጎሳ ክልል እንድፈረስ አይሰራም?
እርስ በእርሱ የሚጣረሰው የአብይ አህመድ ቃል። ዘረኝነት መጥፋት አለበት ይላል- ስልጣን ላይ ለመቆየ የገጠመው ፍርሃት እየታየው። አቋሙ ይህ ከሆነ ለምን የጎሳ ክልል እንድፈረስ አይሰራም? ዛሬ በኦሮቶዶክስ ዙርያ ባደረገው ንግግር አጥብቆ ዘረኝነት ይኮንናል። ይህ ሁሉ ችግር የመጣው ከዘር ፓለቲካ ነው። ይህ ማለት የዘር ፓለቲካ መደምሰስ አለበት ማለት ነው። ኢትዮጵያ የምትድነው በዚህ መንገድ እንጅ እርሱ ከስልጣን በአመጽ እወገዳለሁ ብሎ በማሰቡ እና ሃይል እጠቀማለሁ እያሉ በማስፈራራት አይደለም። ሃይለኞች ሁሉ ሲሰበሩ እንጅ ቆመው አላየናቸውም። ህዝብ እንደ ህጻን የመቁጠሩ ነገር ያሳቀኛል። የኦሮሙማ ዘረኝነት እጅግ የተስፋፋው እኮ በእራሱ መንግስት ነው። ለምን ህዝብ በደስታ ተቀበለኝ ወደ ስልጣን ስወጣ አሁን ደግሞ ለምን ውግዝ ከመዐርዮስ አለኝ ብሎ መጠየቅ እንደት ይሳነዋል። እርሱ እራሱ በህዝብ አመጽ ወደ ስልጣን ነጥቆ እንደ መጣ ለምን አይረዳም ? ደግሞ እንደ አሜሪካ ኮንግረስ አባላት ሰዎችን ለምሳሌ እና አብነት እየጠቀሱ እንደሚያወሩት እነ ቀጀላ እና ዶ/ር ብርሃኑ የህዝብ ማስተማርያ ተደርገው ሲወሰዱ አይገርምም።የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ወዳድ ነው ሰላም የሚነሳው የተበላሸ የፓለቲካ ስርዐት ነው። ይህ ብልሹ ስርዐት በውይይት እንድፈታ እንደ መጠር እምብየው ብሎ ከጋለ ብረት ምጣድ ላይ እንደ ተቀመጠ ጥሬ ቁጭ ማለት ሞኝነት ነው። ስርዐቱ ብልሹ ነው መቀየር አለበት።
-
- Senior Member
- Posts: 12451
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: እርስ በእርሱ የሚጣረሰው የአብይ አህመድ ቃል። ዘረኝነት መጥፋት አለበት ይላል- ስልጣን ላይ ለመቆየ የገጠመው ፍርሃት እየታየው። አቋሙ ይህ ከሆነ ለምን የጎሳ ክልል እንድፈረስ አይሰራ
.
.
.
ወጠጤው የበሻሻ ሰገጤ አራዳ ነኝ ባይ ሊያስፈራራ ነው የሞከረው፥፥ የት እንደሚያደርሰው በሂደት እንያ:: በተንኮል ሊያስገባቸው የሞከረው ካድሬዎቹ ተወግዘውና አቶ ተብለው ስለተሸኙ በግድ ታረቁና መልሱዋቸው የሚል ዜማ ነው ያዜመው
.
.
ወጠጤው የበሻሻ ሰገጤ አራዳ ነኝ ባይ ሊያስፈራራ ነው የሞከረው፥፥ የት እንደሚያደርሰው በሂደት እንያ:: በተንኮል ሊያስገባቸው የሞከረው ካድሬዎቹ ተወግዘውና አቶ ተብለው ስለተሸኙ በግድ ታረቁና መልሱዋቸው የሚል ዜማ ነው ያዜመው
-
- Member+
- Posts: 7993
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Re: እርስ በእርሱ የሚጣረሰው የአብይ አህመድ ቃል። ዘረኝነት መጥፋት አለበት ይላል- ስልጣን ላይ ለመቆየ የገጠመው ፍርሃት እየታየው። አቋሙ ይህ ከሆነ ለምን የጎሳ ክልል እንድፈረስ አይሰራ
This is not new. He is serial liar!!Abere wrote: ↑31 Jan 2023, 16:44እርስ በእርሱ የሚጣረሰው የአብይ አህመድ ቃል። ዘረኝነት መጥፋት አለበት ይላል- ስልጣን ላይ ለመቆየ የገጠመው ፍርሃት እየታየው። አቋሙ ይህ ከሆነ ለምን የጎሳ ክልል እንድፈረስ አይሰራም? ዛሬ በኦሮቶዶክስ ዙርያ ባደረገው ንግግር አጥብቆ ዘረኝነት ይኮንናል። ይህ ሁሉ ችግር የመጣው ከዘር ፓለቲካ ነው። ይህ ማለት የዘር ፓለቲካ መደምሰስ አለበት ማለት ነው። ኢትዮጵያ የምትድነው በዚህ መንገድ እንጅ እርሱ ከስልጣን በአመጽ እወገዳለሁ ብሎ በማሰቡ እና ሃይል እጠቀማለሁ እያሉ በማስፈራራት አይደለም። ሃይለኞች ሁሉ ሲሰበሩ እንጅ ቆመው አላየናቸውም። ህዝብ እንደ ህጻን የመቁጠሩ ነገር ያሳቀኛል። የኦሮሙማ ዘረኝነት እጅግ የተስፋፋው እኮ በእራሱ መንግስት ነው። ለምን ህዝብ በደስታ ተቀበለኝ ወደ ስልጣን ስወጣ አሁን ደግሞ ለምን ውግዝ ከመዐርዮስ አለኝ ብሎ መጠየቅ እንደት ይሳነዋል። እርሱ እራሱ በህዝብ አመጽ ወደ ስልጣን ነጥቆ እንደ መጣ ለምን አይረዳም ? ደግሞ እንደ አሜሪካ ኮንግረስ አባላት ሰዎችን ለምሳሌ እና አብነት እየጠቀሱ እንደሚያወሩት እነ ቀጀላ እና ዶ/ር ብርሃኑ የህዝብ ማስተማርያ ተደርገው ሲወሰዱ አይገርምም።የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ወዳድ ነው ሰላም የሚነሳው የተበላሸ የፓለቲካ ስርዐት ነው። ይህ ብልሹ ስርዐት በውይይት እንድፈታ እንደ መጠር እምብየው ብሎ ከጋለ ብረት ምጣድ ላይ እንደ ተቀመጠ ጥሬ ቁጭ ማለት ሞኝነት ነው። ስርዐቱ ብልሹ ነው መቀየር አለበት።
Please wait, video is loading...