የእስክንደር ነጋን ክብር የታከለ ኡማን ውርደት አይቼ - ክፉ ሥራ እንደ ጥላ ተከትሎ እንደ ሚሄድ አየሁ። መልካም ስምም እንደ መልካም ሽቶ መዐዛ ነው።እኔስ ቪድዮውን አልጨረስኩትም ለማየት ብዙ አለፈለግኩም - ሰው ሲመሰገን እና በፍቅር ሰላምታ ሲቀያየር ነበር የሚያጓጓው። እንደገና ቁጥር 2 ከሌላ ተረኛ ጋር ትግል ተጀምሮ እየተጧጧፈ ነው ማለት ነው። ትልቁ ጥያቄ ኦሮሙማ ብልጽግና ከዚህ ትምህርት ይወስድ ይሆን ወይስ እንደ ወያኔ የታይታኒክ ስጥመት ዕድል እየጠበቀ?
-
- Senior Member
- Posts: 11057
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52