Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እናት የሰው ልጅን ሁሉ የወለደች የሰማይ ግማሽ ናት !! መልካም አንትሮሽት ለኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ!!!

Post by Horus » 31 Jan 2023, 02:56

ከላይ ያለው ቪዲዮ ውስጥ ያለው "ዬቦ ለደሽ" የሚለው የእናቶች መወድስ ዜማ ውብ ነው!! ዪቦ ለደሽ ማለት ዬቦ ኤቦ ላንቺ ማለት ነው ! ከዚህ በታች ደሞ ጸጋዬ ስሜ "ያሸናት ዬዎሬ" እያለ የሚያዜምላትን ስሙ ያሸናት ዬዎሬ ማለት እናት መደነቅና መወደስ ያሻታል ምለት ነው! የድሮ ዘፈን ነው ። በጉራጌ ሴት አገር ትገዛለች! ኢንዱስትሪ ታንቀሳቅሳለች! የማይለምን የማይሰርቅ ወንድ ታሳድጋለች! የማትሸረሙጥ ሴት ለባሏ ታዘጋጃለች !! በጉራጌ እናት ፍጹም ክቡር ናት !!!



Post Reply