Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

የማይመታ ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል አሉ! ታኬ ....

Post by Jirta » 30 Jan 2023, 07:40

አዲስ አበባ ላይ የሳዳምን ና የጋዳፊን የክብር ሞት የማያገኙ ሁሉ አሜሪካ ላይ ለምን ተዋከብን ብለው ከፍቷቸዋል:: ተሰድበውም በሆነ!