እንደመሰለኝ መንግስትና ብርሃኑ ነጋ የመንግስት ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ይፈልጋሉ፡፡ አስተማሪዎችንም ማባረር ይፈልጋሉ፡፡ አንድም ስለ መንግስት ትምህርት ቤት ሆነ አስተማሪዎች ጥሩ ነገር አልተናገረም፡፡ የሆነ traumatized ያረገው ነገር ይኖር ይሆን?
ቁዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ከመቼ ጀምሮ ነው የመንግስት ትምህርት ቤትን በልጦ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ የጀመረው? እኔ እንደማቀው አዲስ ከተማ፡ መነን/የካቲት 12፡ ጥቁር አንበሳ እና የመሳሰሉት ናቸው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘግቡ የነበሩት፡፡ አሁን መነን ትምህርት ቤትን ወደ ሴቶች ማደሪያ ትምህርት ቤት ቀይረውታል፡፡ አላማቸው ምንድነው?
አስተማሪዎቹም እሱ እንደሚያወራው ሳይሆን በጣም የበሰሉ አሉ፡፡
ግን መደበቅ የሌለበት ነገር፡ የአሁኑ ፈተና አስጣጥ በጣም ተመችቶኛል፡፡ ከ12 የፈተና ኮድ ወደ 40 ኮድ ቢቀየየር፡ ማንም ሳኮርጅ ማሳለፍ ይቻላል፡፡
-
- Member
- Posts: 4208
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
-
- Member
- Posts: 4208
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት
ፈተናው ላለመስረቁ ምንድነው ማረጋገጫው? እንዴት የግል ቤቶች ብቻ 100% ልይሳልፉ ቻሉ? ሙስና ይኖረው ይሆን?
-
- Member
- Posts: 4208
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት
what did he want to say when he say "wash"? Did he mean hygiene? 3:07
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት
ተከዜ ማዶ ይህን ያህል አመት አዲስ አበባ ኖረህ አሁንም የ አድዋ አማርኛ ነው የምታወራው ? "ሊያሳልፉ" ቻሉ ነው ማለት ያለብህ። ሰዎች በነፃ ማስተማር ሲችሉ ገንዘብ ከፉለው ለምን ያስተምራሉ ብለህ እራስህን ብትጠይቅ መልሱን ታገኛለህ። እኔ ጨቅላ ተማሪ በነበርኩበት ዘመን የግል ትምህርት ቤት የቅንጦት ነገር ተብሎ ነበር የሚታሰበው። አጎቶችህ መጥተው የኢትዮጵያን ትምህርት ሊገድሉ በተግባር ሲሰሩ ምስኪን ደሀ ሁሉ በቀን አንዴ እየበላ ልጁን ወደ ግል ትምህርት ቤት መላክ ጀመረ። አጎቶችህ በግል ሊፎክሩበት የሚችሉት አንድ ነገር ቢኖር የ ግል ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ በጣም ማስፋፋታቸው ነው።
-
- Member
- Posts: 4208
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት
የጉራጌ መንጫጫትSam Ebalalehu wrote: ↑30 Jan 2023, 13:04ተከዜ ማዶ ይህን ያህል አመት አዲስ አበባ ኖረህ አሁንም የ አድዋ አማርኛ ነው የምታወራው ? "ሊያሳልፉ" ቻሉ ነው ማለት ያለብህ። ሰዎች በነፃ ማስተማር ሲችሉ ገንዘብ ከፉለው ለምን ያስተምራሉ ብለህ እራስህን ብትጠይቅ መልሱን ታገኛለህ። እኔ ጨቅላ ተማሪ በነበርኩበት ዘመን የግል ትምህርት ቤት የቅንጦት ነገር ተብሎ ነበር የሚታሰበው። አጎቶችህ መጥተው የኢትዮጵያን ትምህርት ሊገድሉ በተግባር ሲሰሩ ምስኪን ደሀ ሁሉ በቀን አንዴ እየበላ ልጁን ወደ ግል ትምህርት ቤት መላክ ጀመረ። አጎቶችህ በግል ሊፎክሩበት የሚችሉት አንድ ነገር ቢኖር የ ግል ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ በጣም ማስፋፋታቸው ነው።
horus
-
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት
ስህተት እኔ Horus አይደለሁም። የምገለፀው በኢትዮጵያነቴ ነው። በነገራችን ላይ ያ የሆነ ጉራጌ ሚስትህን አልመለሰልህም ? የ ጉራጌ ጥላቻህ ጋብ ያለ አይመስልም። ስላልመለሰልህ ይሆን ?
-
- Member
- Posts: 4208
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Re: ብርሃኑ ነጋ ችግር አለበት፡፡ የአስተማሪዎች እና የመንግስት ትምህርት ቤት phobia አለበት
HorusSam Ebalalehu wrote: ↑30 Jan 2023, 14:06ስህተት እኔ Horus አይደለሁም። የምገለፀው በኢትዮጵያነቴ ነው። በነገራችን ላይ ያ የሆነ ጉራጌ ሚስትህን አልመለሰልህም ? የ ጉራጌ ጥላቻህ ጋብ ያለ አይመስልም። ስላልመለሰልህ ይሆን ?
እስካሁን ልብ የምታሸፍት የጉራጌ ሴት አላገኘሁም።