Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


euroland
Member+
Posts: 7818
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: ከአረመኔው ኢሳያስ ጋር በመስራት፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተከታዮችን ልብ የሰበሩት ኢትዮጵያዊው ጳጳስ

Post by euroland » 29 Jan 2023, 18:53

Edu junti

ምንድነው የምታጨሺው?

ምን ማለት ነው "ከአረመኔው ኢሳያስ ጋር በመስራት፣ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተከታዮችን ልብ የሰበሩት ኢትዮጵያዊው ጳጳስ"?

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተከታዮች ኢሣያስን ይቃወማል ነው የምትይን ዛሬ ደግሞ ? :lol: :lol: :lol:

እስላሙም ከተቃወመ፣ ጴንጤውም ከተቃወመው፣ ካቶሊኩም ከተቃወመው ዛሬ ደግሞ ኦርቶዶክሱ ይቃወማል እያልሽን ነው ታዲያ ሻዕቢያ በኤርትራዊያን የሒንዱ እምነት ተከታዮች ነው የቆመው በይን :lol: :lol:

አየ እንዳ ዓጋመ ፤ አይትሳአኑ ፤ እግዚሄር ንዓና entertain ክትገብሩና'ዩ ፈጢርኩም።



eden wrote:
29 Jan 2023, 16:26

Post Reply