Page 1 of 1

ለማተባቸው እስከ ሞት የታመኑት ኢትዮጵያዊያን ሰማዕታት የአሸባሪን ቅስም በሊብያ በርሃ የሰበሩ ---> የኦርቶዶክስን ጥራት እና ጽናት ለዓለም ያሳዩ

Posted: 29 Jan 2023, 12:05
by Abere
ለማተባቸው እስከ ሞት የታመኑት ኢትዮጵያዊያን ሰማዕታት የአሸባሪን ቅስም በሊብያ በርሃ የሰበሩ ---> የኦርቶዶክስን ጥራት እና ጽናት ለዓለም ያሳዩ
በዚህ የጥራት እና የጽናት ማተብ የታተሙ ዛሬም ሚልዮኖች ኦርቶዶክስያን አሉ።