Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30667
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በብልጽግና የጎሳ ነጋዴ ስር መከራ የገባው ጂማ ፈንቅሎ ወጣ ! የኦሮሞ ሕዝብ ከኦፒዲኦ ቀምበር ነጻ ይሆናል ልክ እንደ ትግሬ ሕዝብ!!!!

Post by Horus » 29 Jan 2023, 05:01

አቢይ አህመድ፣ አባዱላ፣ ሺመልስ አብዲሳ፣ አዳነች የሚባሉ የወያኔ ትግሬ ምልምል አሽከሮች ታላቁን የኦሮሞ ሕዝብ እንደ መንጋ ይነዱ ዘንድ ማነው ሃይል የሰጣችደው? ሺልምስ አብዲሳ የተባለ ያ40 አመት ያልተማረ ያልበሰል ወጠጤ ፍየል ማነው የኦሮሞ እናቶችን አባቶችን አዛውንቶችን እንደ ከብት ሊነዳ ሃይል የሰጠው? አቢይ አህመድ የተባለ ያባቱን ሃይማኖት ክዶ ከሙስሊም አባቱ ያፈነገጠ ጋጥ ወጥ ስርና ግድን የለሽ ሙጃ ጴንጤ በታላቆ ኦሮሞ ሕዝብ ላይ ማነው እንዲህ እንዲቦርቅ ኦሮሞን እንዲያዋርድ መብት የሰጠው? ይህ ያላዋቂ የፍልየል ወጠቴዎች ረብሻ የኦሮሞ አባቶች ቀጥ እንዲያደርጉት የግድ ነው! ማነው ኦሮሞ? ማነው የዚህ ሕዝብ ህሊናና መሪ?

ዮናታን የሚባል የ3000 ዘመን አለት ለመሰንጠቅ የሚቧርቅ እብድ ሰካራም ከሆነ የኦሮሞን አባቶች የሚነዳው ታሪክ ብዙ የሚያሳየን ነገር ይኖራል! አቢይ አህመንድ የተባለ ሃይማኖት አልባ የስልጣን ሰካራም ደጉን የኦሮሞ ሕዝብ ወኪልም ድምጽም እንዳልሆነ ነገ ገሃድ ይሆናል !!!

Post Reply