Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Abere » 29 Jan 2023, 20:40

አብይ አህመድ ስልጣን ሲወጣ የተወለድ ልጅ ዛሬ አቀላጥፎ አማርኛ ወይም እንግሊዘኛ ወይም በአካባቢው ባለ ቋንቋ ይናገራል። ታዲያ አንድ ተማሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ይህን ያህል ጊዜ ሲቆይ ትክክለኛ የትምህርት ፓሊሲ፥ እቅድ እና ስትራቴጅ ቢኖር ዜሮ ያገኛል። ዕቅድ እና ስትራቴጅ ግብ የሌለው የባቢሎን ትምህርት ሚንስትር ነው ፌደራል መንግስት ነኝ ባይ የሚከተለው? ይህስ ዜና ምኑ ላይ ነው እንግዳነቱ? የአደባባዩን ጉዳይ እንደ ሳይንሳዊ ተደርጎ መቅረቡ ነው?

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Horus » 29 Jan 2023, 21:40

አቶ አበረ፣
ቀስ በቀስ የክርክርህ ጭብጥ ምን እንደ ሆነ መያዝ እያቃተኝ ነው ። ከዚህ ቀደም ስለ ዛፉና ጫካው ሜታፎር የተጫወትን ይመስለኛል። አንድ ትልቅ አምባ ላይ ቆሞ ከተራራው ስር ለጥ ያለውን ጫክ ማየትና በጫካው ውስጥ ያለን አንድ ዛፍ ማየት ፍጹም የተለያዩ ነገሮ ናቸው ። አንተ አንድ ዛፍ ቆርጠህ ዛፉን ፍልጠህ ቤት ለመስራት ብትፈልግ (የእንጨት ችግርህን መፍታት ብትፈልግ) የምታስበው (የምታየው) በዝፉ ደረጃ፣ (at the scale of a tree) እንጂ ሺ ግዜ ተራራው ላይ ቆመህ ጫካውን ብታይ የእንጨት ችግርክን አትፈታም። ጫካው ምናልባት የምትፈልገውን ዛይ ይዞ ሊሆን ይችላል ። ያ የfindability principle ይባላል ። አንድ ነገር የምትፈልገው ሊገኝ በሚችልበት ቦታ ነው ። ከዚያ በኋላ ግን በግድ ጫካው ውስጥ ገብተህ እያንዳንዱን ዛፍ በማየት ( by making analysis) የምተፈልገውን ዛፍ ቆርጠህ የእንጨት ችግርክን መፍታት ይኖርብሃል ።

ምሳሌውን ወይም ሜታፎሩን ወደ ኢትዮጵያ ትምሃር እናምጣው ።
ጫካው የኢትዮጵያ ትምህርት ነው ። በዚህ ጫካ ውስጥ ያሉት ዛፎችና ሌሎች እጸዋቶች 31 ሚሊዮን ግለሰብ ተማሪዎች፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ፣ አባቶች እናቶች፣ 1 ሚሊዮን የሚደርሱ አስተማሪዎች። ከ4ሺ በላይ ት/ቤቶች በቢሊዮን የሚቆጠሩ መጻህፍት፣ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ መማሪያ ክፍሎች፣ ካሪኩለሞች፣ የትህምህር ፖሊሲዎች ... ወዘተርፈ!

የኢትዮጵያ ትህምህርት ተበላሸ ያም የሆነው በትግሬ የጎሳ አገዛዝ ነው በሚባለ ጫካ ሁሉም ይስማማል። ዛሬ ደሞ ይህን የጎሳ አገዛዝ በተረኛነት ኦሮሞ ተረክቧል ። ይህ የጎሳ አገዛዝ እስካለ ድረስ ት/ሚኒስቴር ተዘግቶ። ት/ቤቶች ተዘግተው፣ 31 ሚሊዮን ወጣት ቤቱ ይዋል ፤ ምናልባት ከ3፣ ከ5 አመት በኋላ በሆነ ዘዴ የጎሳ አገዛዝ ወድቆ ሌላ አይነት አገዛዝ ሲመጣ ት/ሚኒስቴር ይከፈታል ። እስከዚያ ኢትዮጵያ ማንኛውም አይነት የተማረ ሰው አያስፈልጋትም የምትል ከሆነ የክርክር ጭብጥህ በዚህ መልክ ግለጽልን ።

አይ በዚም ሆነ በዚያ ስርዓት የኢትዮጵያ የትምህርት ተቋምና በየቀኑ የሚወለዱትን ህጻናት ያለ ማቋረጥ የማስተማር ሃላፊነት የማንኛው ወላጅ ትወልድ ግዴታ ነው የምትል ከሆነ ሳትወድ በግድ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የሚያደርገውን ማድረግ አለብህ ። ያም ማለት አናሊሲስ፣ ዝርዝር ትንተና እስታቲስቲካል አናሊሲስ ማድረግ አለብህ ። ያኔ ነው እያንዳንዱን የትምህርት ዛፍ ማየት የምትችለውና ችግር መፍታት የምትችለው ። እስታቲስቲክስ ሳይንስ ነው ። የአንድ ፊዚካም ሆነ ሶሺያል ሪያሊቲ ባህሪ የሚለካው በእስታቲስቲካል እና ፕሮባቢሊቲ ሳይንስ ነው። ፕሮፌሰሩ ያሳየን የዚያ ሳይንስ ሃሁ ነው ። እጅግ ወሳኝና አስፈላጊ የእውቀት መጀምሪያ መረጃ ነው የሰጠን ዳታ አናሊሲስ!!!

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Right » 30 Jan 2023, 00:12

ኢትዮጵያዊ ሃሳቡን እንደ ሚደግፍ፣ ምን ያህል ኢትዮጵያዊ እንደ ሚወደው አለማወቅህ ነው ያንተ ችግር!!!
If that is what you believe then you need help. For your info his party secured ZERO sit in a national election.
BERHANU or Takele, for us, it doesn’t really matter. Those who served this regime in any capacity will be accountable.
He is trying his best to sell Abiye as a genuine leader who stand up for education.
Soon you will witness Birr’s ugly end.
We all know why you are defending Birr. Dishonest and tribalist is a dead mix.

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by sun » 30 Jan 2023, 01:12

Right wrote:
29 Jan 2023, 16:36
ብርሀኑ እርቃኑንን ያስቀረው የትምህርት ሲስተም የሚረዳው ነገር ቢኖር በሽታው ምን ያህል ጥልቅ መሆኑን ማሳየቱ ላይ ነው

We know the system is empty long before BERHANU went to Eritrea to “fight”the system. The rotten system exposes itself every where in any direction you look. We don’t need a fat pig to tell us what we already know. You better come up with a better Defense.

Before calling others for “not seeing further than their noses”, you have to look in the mirror.

All this nonsense is to justify BERHANU Nega’s service to Abiye Ahmed. The pig is trapped and no matter what you do to rescue him, he will not be saved. He will live and die with Oromuma.
At least living and dying with Oromumma amounts to getting prepared to face his Lord with clean and clear conscience for which reason God will ask him to seat on His right side as a gesture for a sinless creature. After all, Oromommma is democracy, Oromumma is equality, Oromumma is egalitarianism, Oromumma is respecting diversity within unity. But worldly issues like education as a form of peace building needs to be taken care of by worldly people sooner than later.

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Abere » 30 Jan 2023, 11:03

ሆረስ፤

ለማለት የፈልግኩት ከነባር ሁኔታዎች አንጻር እንጅ ዶ/ር ብርሃኑ ለህዝብ ስላቀረበው አሃዛዊ ማስረጃ ወይም የመፍትሄ አቅጣጫዎች አይደለም። ይህ አሁን ያለው የትምህርት ውድቀት ቀድሞ የነበረ ነው። የተለየ የሚያደርገው ነገር ካለ የ2014 አመተ ምህረት ተፈታኞች እጅግ በብዙ የችግር ድባብ ውስጥ የተቀመጡ እንድሁም ኦሮሙማው መንግስት ከፍተኛ የማጅራት መችነት ትወና በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ያደረገበት፥ ይህን ሴራ ያጋላጡ የተንገላቱበት ነበር።

እኔ በበኩሌ ዶ/ር ብርሃኑ ለዚህ ውድቀት ተጠያቂ ነው አልልም። እርሱ ሚንስትር ሁነ ወይም ሌላ ሰው ያለውን ነባር ሁኔታ ሊቀይር አይችል። ለምሳሌ ዶ/ር ብርሃኑ ቅን ፥ግልጽ ተጠያቂ እና መንግስታዊ ድጋፍ ቢሰጠው እንኳን እርሱ ገና 1 አመት ተኩል ገደማ ነው ሚ/ር የሆነው - ይህን መቀየር አይችል። ከዚያም አልፎ እንበል የገንዘብ እና የኢኮኖሚ ሚንስትር ቢሆንምንም አይንት በጎ ለውጥ ማምጣት አይችልም ዛሬ የምናየው 1 ዶላ በ100 ብር የምንዛሬ ግሽበት እንድሁ እንደ ከፍተኛው ትምህርት ችግር ይታይ ነበር። በኦሮሙማ ኦነግ መንግስት ኦሮሙማ እንጅ ግለሰቦች አያዙም። የኦሮሙማው አለቃ ነው ከኋላ የሚጋልበው። ለእኔ ዶ/ር ብርሃኑ ልክ እንደ እሳት አደጋ ሰራተኛ ቶሎ ድረስ የተባለ ዳሩ ግን ከጩኸት በላይ ምንም አይነት ውሃ እሳቱን ለማጥፋት እንዳትይዝ፤ ምንም አይነት የአደጋ ማጥፍያ መሳርያ አትያዝ ተብሎ ያለ ሰው። ይህ ማለት ቤቱን አውቆ እያቃጠለ ያለ ሰው አብይ አህመድ የሚባል አለ። This is the big elephant in the room. Let's not forget the big picture - it a macro-pollical dysfunction. It is also unacceptable to blame parents of the the nearly failing 820,000 students (97% of the parents). If there is any failure they could have been accused of, they either should not send their children to school( instead teach them the farming trade) or fight to depose the Orommuma thug leadership. Treating the Orommuma disease is not a solution, curing entirely from it is the best one.

Horus wrote:
29 Jan 2023, 21:40
አቶ አበረ፣
ቀስ በቀስ የክርክርህ ጭብጥ ምን እንደ ሆነ መያዝ እያቃተኝ ነው ። ከዚህ ቀደም ስለ ዛፉና ጫካው ሜታፎር የተጫወትን ይመስለኛል። አንድ ትልቅ አምባ ላይ ቆሞ ከተራራው ስር ለጥ ያለውን ጫክ ማየትና በጫካው ውስጥ ያለን አንድ ዛፍ ማየት ፍጹም የተለያዩ ነገሮ ናቸው ። አንተ አንድ ዛፍ ቆርጠህ ዛፉን ፍልጠህ ቤት ለመስራት ብትፈልግ (የእንጨት ችግርህን መፍታት ብትፈልግ) የምታስበው (የምታየው) በዝፉ ደረጃ፣ (at the scale of a tree) እንጂ ሺ ግዜ ተራራው ላይ ቆመህ ጫካውን ብታይ የእንጨት ችግርክን አትፈታም። ጫካው ምናልባት የምትፈልገውን ዛይ ይዞ ሊሆን ይችላል ። ያ የfindability principle ይባላል ። አንድ ነገር የምትፈልገው ሊገኝ በሚችልበት ቦታ ነው ። ከዚያ በኋላ ግን በግድ ጫካው ውስጥ ገብተህ እያንዳንዱን ዛፍ በማየት ( by making analysis) የምተፈልገውን ዛፍ ቆርጠህ የእንጨት ችግርክን መፍታት ይኖርብሃል ።

ምሳሌውን ወይም ሜታፎሩን ወደ ኢትዮጵያ ትምሃር እናምጣው ።
ጫካው የኢትዮጵያ ትምህርት ነው ። በዚህ ጫካ ውስጥ ያሉት ዛፎችና ሌሎች እጸዋቶች 31 ሚሊዮን ግለሰብ ተማሪዎች፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ፣ አባቶች እናቶች፣ 1 ሚሊዮን የሚደርሱ አስተማሪዎች። ከ4ሺ በላይ ት/ቤቶች በቢሊዮን የሚቆጠሩ መጻህፍት፣ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ መማሪያ ክፍሎች፣ ካሪኩለሞች፣ የትህምህር ፖሊሲዎች ... ወዘተርፈ!

የኢትዮጵያ ትህምህርት ተበላሸ ያም የሆነው በትግሬ የጎሳ አገዛዝ ነው በሚባለ ጫካ ሁሉም ይስማማል። ዛሬ ደሞ ይህን የጎሳ አገዛዝ በተረኛነት ኦሮሞ ተረክቧል ። ይህ የጎሳ አገዛዝ እስካለ ድረስ ት/ሚኒስቴር ተዘግቶ። ት/ቤቶች ተዘግተው፣ 31 ሚሊዮን ወጣት ቤቱ ይዋል ፤ ምናልባት ከ3፣ ከ5 አመት በኋላ በሆነ ዘዴ የጎሳ አገዛዝ ወድቆ ሌላ አይነት አገዛዝ ሲመጣ ት/ሚኒስቴር ይከፈታል ። እስከዚያ ኢትዮጵያ ማንኛውም አይነት የተማረ ሰው አያስፈልጋትም የምትል ከሆነ የክርክር ጭብጥህ በዚህ መልክ ግለጽልን ።

አይ በዚም ሆነ በዚያ ስርዓት የኢትዮጵያ የትምህርት ተቋምና በየቀኑ የሚወለዱትን ህጻናት ያለ ማቋረጥ የማስተማር ሃላፊነት የማንኛው ወላጅ ትወልድ ግዴታ ነው የምትል ከሆነ ሳትወድ በግድ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የሚያደርገውን ማድረግ አለብህ ። ያም ማለት አናሊሲስ፣ ዝርዝር ትንተና እስታቲስቲካል አናሊሲስ ማድረግ አለብህ ። ያኔ ነው እያንዳንዱን የትምህርት ዛፍ ማየት የምትችለውና ችግር መፍታት የምትችለው ። እስታቲስቲክስ ሳይንስ ነው ። የአንድ ፊዚካም ሆነ ሶሺያል ሪያሊቲ ባህሪ የሚለካው በእስታቲስቲካል እና ፕሮባቢሊቲ ሳይንስ ነው። ፕሮፌሰሩ ያሳየን የዚያ ሳይንስ ሃሁ ነው ። እጅግ ወሳኝና አስፈላጊ የእውቀት መጀምሪያ መረጃ ነው የሰጠን ዳታ አናሊሲስ!!!

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Y3n3g3s3w » 30 Jan 2023, 13:37

Horus wrote:
29 Jan 2023, 21:40
አቶ አበረ፣
ቀስ በቀስ የክርክርህ ጭብጥ ምን እንደ ሆነ መያዝ እያቃተኝ ነው ።

He doen't have one.(ጭብጥ)
He just want his weyane back at all cost and opportuniy.
He (አበረ) is a spoiled kid crying for his spilled milk----i want my weyanie back --i want my weyanie back --i want my weyanie back --+baaaa--it was so good then and now this.... :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Horus » 30 Jan 2023, 14:40

አቶ አበረ፣
አሁንም በጫካና ዛፉ ሜታፎር ላይ ሃሳቤን የያዝከው አልመሰለኝም። እኔኮ አጭር ጥያቄ ነበር የጠየኩህ፤ እሱም የኦሮሙማ ጎሳ አገዛዝ እስካለ ድረስ ወይም ይህ አገዛዝ እስከ ሚነሳ ድረስ የትምህርት ሚኒስቴር ተዘግቶ ትምህርት ይቁም ነው ወይ የምትለው? ይህን ቁልፍ ጥያቄ መመለስ አለብህ፣ ሃላፊነት የተሞላው አስተያየት ማቅረብ ከፈለክ ።

ሁሉ ነገር የሚፈታው ይህ መንግስት ከተነሳ በኋላ ነው የሚለው በታሪክና በሳይንስ የተደገፈ ድምዳሜ አይደለም ። በንጉሱ ስርዓት ያንን እንል ነበር፤ ግን ሁሉንም ነገር አልፈታም። በደርግ ስርዓት ያንን ብለናል፤ ግን ሁሉንም ነገር አልፈታም። ዛሬም ያ ቲሲስ ተመሳሳይ የቲኦሪም የፕራክቲስም ክፍተት አለው ። መንግስት እስከሚለወጥ አንድ ማህበረሰብ መቀጠል አለበጥ በዚህ ካልተስማማን የኒሂሊስቶች ጉድጓድ ውስጥ ገባን ማለት ነው ።

ደሞም እኔ ነቢይ አይደለሁም፣ አንተ አይደለህም ። ፕሮፍ፣ ብርሃኑ በጀመረው፣ በያዘው ሪፎሮም የትም አይደርስም፣ አይስካለትም ብለሃል። እንዴት አወቅክ? ምን ሳይንሳዊ ዳታ አለህ? የኢትዮጵያ ትምህርት ችግር ሙሉ ፋክት በልግልጽ አውጥቶ ለጥፎ ፣ የቱ እንደ ሚሳካና እንደ ማይሳካ፣ ማ ምን ቢያደርግ እንደ ሚሳካና ማይሳካ እየነገረን ያለው እኮ እራሱ ሰውዬው ነው ።

ስለዚህ አንተ የራስህ ሳብጀክቲቭ ምናባዊ የሆነው ስሜትና እምነትህን እንደ ፋክት፣ እንደ ሆነ ነገር፣ እንደ ታሪካዊ ኩነት ማቅረብ እጅግ ግዙፍ የሜትድ ችግር ነው ። ሌላ ቦታ እንዳልኩት ሰው በምናቡ (ኢማጂኔሽኑ) የመሰለውን ያለም ካርታ አለው ። ካይምሮአችን ውጭ ያለው ኦብጀኪትቭ አለም ግን የእኛ አለም ኣይደለም ። በምድር ላይ ያለ ሃቅ ወይም ሪያሊቲ ይባላል። ስለሆነም በሳይንስ ምን ይባል መሰለህ፤ በካርታ ላይ ያለው አለምና በምድር ላይ ያለው አለም አንድ ካልሆኑ ትክክለኛው አለም በምድር ላይ ያለው ነው ይባላል!!! ይህን እንዳትረሳ!
Last edited by Horus on 30 Jan 2023, 15:55, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Horus » 30 Jan 2023, 15:10

ትምህርት ማህበራዊ ስራ ነው! በቃ!!

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by sun » 30 Jan 2023, 23:09

Abere wrote:
30 Jan 2023, 11:03
ሆረስ፤

ለማለት የፈልግኩት ከነባር ሁኔታዎች አንጻር እንጅ ዶ/ር ብርሃኑ ለህዝብ ስላቀረበው አሃዛዊ ማስረጃ ወይም የመፍትሄ አቅጣጫዎች አይደለም። ይህ አሁን ያለው የትምህርት ውድቀት ቀድሞ የነበረ ነው። የተለየ የሚያደርገው ነገር ካለ የ2014 አመተ ምህረት ተፈታኞች እጅግ በብዙ የችግር ድባብ ውስጥ የተቀመጡ እንድሁም ኦሮሙማው መንግስት ከፍተኛ የማጅራት መችነት ትወና በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ያደረገበት፥ ይህን ሴራ ያጋላጡ የተንገላቱበት ነበር።

እኔ በበኩሌ ዶ/ር ብርሃኑ ለዚህ ውድቀት ተጠያቂ ነው አልልም። እርሱ ሚንስትር ሁነ ወይም ሌላ ሰው ያለውን ነባር ሁኔታ ሊቀይር አይችል። ለምሳሌ ዶ/ር ብርሃኑ ቅን ፥ግልጽ ተጠያቂ እና መንግስታዊ ድጋፍ ቢሰጠው እንኳን እርሱ ገና 1 አመት ተኩል ገደማ ነው ሚ/ር የሆነው - ይህን መቀየር አይችል። ከዚያም አልፎ እንበል የገንዘብ እና የኢኮኖሚ ሚንስትር ቢሆንምንም አይንት በጎ ለውጥ ማምጣት አይችልም ዛሬ የምናየው 1 ዶላ በ100 ብር የምንዛሬ ግሽበት እንድሁ እንደ ከፍተኛው ትምህርት ችግር ይታይ ነበር። በኦሮሙማ ኦነግ መንግስት ኦሮሙማ እንጅ ግለሰቦች አያዙም። የኦሮሙማው አለቃ ነው ከኋላ የሚጋልበው። ለእኔ ዶ/ር ብርሃኑ ልክ እንደ እሳት አደጋ ሰራተኛ ቶሎ ድረስ የተባለ ዳሩ ግን ከጩኸት በላይ ምንም አይነት ውሃ እሳቱን ለማጥፋት እንዳትይዝ፤ ምንም አይነት የአደጋ ማጥፍያ መሳርያ አትያዝ ተብሎ ያለ ሰው። ይህ ማለት ቤቱን አውቆ እያቃጠለ ያለ ሰው አብይ አህመድ የሚባል አለ። This is the big elephant in the room. Let's not forget the big picture - it a macro-pollical dysfunction. It is also unacceptable to blame parents of the the nearly failing 820,000 students (97% of the parents). If there is any failure they could have been accused of, they either should not send their children to school( instead teach them the farming trade) or fight to depose the Orommuma thug leadership. Treating the Orommuma disease is not a solution, curing entirely from it is the best one.

Horus wrote:
29 Jan 2023, 21:40
አቶ አበረ፣
ቀስ በቀስ የክርክርህ ጭብጥ ምን እንደ ሆነ መያዝ እያቃተኝ ነው ። ከዚህ ቀደም ስለ ዛፉና ጫካው ሜታፎር የተጫወትን ይመስለኛል። አንድ ትልቅ አምባ ላይ ቆሞ ከተራራው ስር ለጥ ያለውን ጫክ ማየትና በጫካው ውስጥ ያለን አንድ ዛፍ ማየት ፍጹም የተለያዩ ነገሮ ናቸው ። አንተ አንድ ዛፍ ቆርጠህ ዛፉን ፍልጠህ ቤት ለመስራት ብትፈልግ (የእንጨት ችግርህን መፍታት ብትፈልግ) የምታስበው (የምታየው) በዝፉ ደረጃ፣ (at the scale of a tree) እንጂ ሺ ግዜ ተራራው ላይ ቆመህ ጫካውን ብታይ የእንጨት ችግርክን አትፈታም። ጫካው ምናልባት የምትፈልገውን ዛይ ይዞ ሊሆን ይችላል ። ያ የfindability principle ይባላል ። አንድ ነገር የምትፈልገው ሊገኝ በሚችልበት ቦታ ነው ። ከዚያ በኋላ ግን በግድ ጫካው ውስጥ ገብተህ እያንዳንዱን ዛፍ በማየት ( by making analysis) የምተፈልገውን ዛፍ ቆርጠህ የእንጨት ችግርክን መፍታት ይኖርብሃል ።

ምሳሌውን ወይም ሜታፎሩን ወደ ኢትዮጵያ ትምሃር እናምጣው ።
ጫካው የኢትዮጵያ ትምህርት ነው ። በዚህ ጫካ ውስጥ ያሉት ዛፎችና ሌሎች እጸዋቶች 31 ሚሊዮን ግለሰብ ተማሪዎች፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ፣ አባቶች እናቶች፣ 1 ሚሊዮን የሚደርሱ አስተማሪዎች። ከ4ሺ በላይ ት/ቤቶች በቢሊዮን የሚቆጠሩ መጻህፍት፣ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ መማሪያ ክፍሎች፣ ካሪኩለሞች፣ የትህምህር ፖሊሲዎች ... ወዘተርፈ!

የኢትዮጵያ ትህምህርት ተበላሸ ያም የሆነው በትግሬ የጎሳ አገዛዝ ነው በሚባለ ጫካ ሁሉም ይስማማል። ዛሬ ደሞ ይህን የጎሳ አገዛዝ በተረኛነት ኦሮሞ ተረክቧል ። ይህ የጎሳ አገዛዝ እስካለ ድረስ ት/ሚኒስቴር ተዘግቶ። ት/ቤቶች ተዘግተው፣ 31 ሚሊዮን ወጣት ቤቱ ይዋል ፤ ምናልባት ከ3፣ ከ5 አመት በኋላ በሆነ ዘዴ የጎሳ አገዛዝ ወድቆ ሌላ አይነት አገዛዝ ሲመጣ ት/ሚኒስቴር ይከፈታል ። እስከዚያ ኢትዮጵያ ማንኛውም አይነት የተማረ ሰው አያስፈልጋትም የምትል ከሆነ የክርክር ጭብጥህ በዚህ መልክ ግለጽልን ።

አይ በዚም ሆነ በዚያ ስርዓት የኢትዮጵያ የትምህርት ተቋምና በየቀኑ የሚወለዱትን ህጻናት ያለ ማቋረጥ የማስተማር ሃላፊነት የማንኛው ወላጅ ትወልድ ግዴታ ነው የምትል ከሆነ ሳትወድ በግድ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የሚያደርገውን ማድረግ አለብህ ። ያም ማለት አናሊሲስ፣ ዝርዝር ትንተና እስታቲስቲካል አናሊሲስ ማድረግ አለብህ ። ያኔ ነው እያንዳንዱን የትምህርት ዛፍ ማየት የምትችለውና ችግር መፍታት የምትችለው ። እስታቲስቲክስ ሳይንስ ነው ። የአንድ ፊዚካም ሆነ ሶሺያል ሪያሊቲ ባህሪ የሚለካው በእስታቲስቲካል እና ፕሮባቢሊቲ ሳይንስ ነው። ፕሮፌሰሩ ያሳየን የዚያ ሳይንስ ሃሁ ነው ። እጅግ ወሳኝና አስፈላጊ የእውቀት መጀምሪያ መረጃ ነው የሰጠን ዳታ አናሊሲስ!!!

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Right » 31 Jan 2023, 00:54

ትምህርት ማህበራዊ ስራ ነው! በቃ

Dedeb. In your tiny world you are pulling a trick of cover.
This rotten system will be dismantled sooner or later. TPLF or PP - Genet Zwede or BERHANU Nega it is the same idiotic system and these cadres are on the wrong side of history.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Selam/ » 31 Jan 2023, 07:01

እርሱ ሚንስትር ሁነ ወይም ሌላ ሰው ያለውን ነባር ሁኔታ ሊቀይር አይችልም።
በምን አወቅህ እንደማይለወጥ? ገነት ዘውዴም ትሁን ብርሃኑ ነጋ ምንም ለውጥ የለውም ብሎ መደምደም የተስፋ መቁረጥህ ማሳያ እንጂ መሰረትና ፍሬ ያለው አተያየት አይደለም። በእኔ አመለካከት፣ በጠቀስከው የእሳት ቃጠሎ መሃል አንድ የእሳት አደጋ መከላከያ ባለሙያ ቢኖር ይሻላል፣ እሳቱ ያለከልካይ ብቻውን ከሚያጠፋን። አንዲት ነብስም ብትሆን ሊያድን ይችል ይሆናላ።
Abere wrote:
30 Jan 2023, 11:03
ሆረስ፤

ለማለት የፈልግኩት ከነባር ሁኔታዎች አንጻር እንጅ ዶ/ር ብርሃኑ ለህዝብ ስላቀረበው አሃዛዊ ማስረጃ ወይም የመፍትሄ አቅጣጫዎች አይደለም። ይህ አሁን ያለው የትምህርት ውድቀት ቀድሞ የነበረ ነው። የተለየ የሚያደርገው ነገር ካለ የ2014 አመተ ምህረት ተፈታኞች እጅግ በብዙ የችግር ድባብ ውስጥ የተቀመጡ እንድሁም ኦሮሙማው መንግስት ከፍተኛ የማጅራት መችነት ትወና በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ያደረገበት፥ ይህን ሴራ ያጋላጡ የተንገላቱበት ነበር።

እኔ በበኩሌ ዶ/ር ብርሃኑ ለዚህ ውድቀት ተጠያቂ ነው አልልም። እርሱ ሚንስትር ሁነ ወይም ሌላ ሰው ያለውን ነባር ሁኔታ ሊቀይር አይችል። ለምሳሌ ዶ/ር ብርሃኑ ቅን ፥ግልጽ ተጠያቂ እና መንግስታዊ ድጋፍ ቢሰጠው እንኳን እርሱ ገና 1 አመት ተኩል ገደማ ነው ሚ/ር የሆነው - ይህን መቀየር አይችል። ከዚያም አልፎ እንበል የገንዘብ እና የኢኮኖሚ ሚንስትር ቢሆንምንም አይንት በጎ ለውጥ ማምጣት አይችልም ዛሬ የምናየው 1 ዶላ በ100 ብር የምንዛሬ ግሽበት እንድሁ እንደ ከፍተኛው ትምህርት ችግር ይታይ ነበር። በኦሮሙማ ኦነግ መንግስት ኦሮሙማ እንጅ ግለሰቦች አያዙም። የኦሮሙማው አለቃ ነው ከኋላ የሚጋልበው። ለእኔ ዶ/ር ብርሃኑ ልክ እንደ እሳት አደጋ ሰራተኛ ቶሎ ድረስ የተባለ ዳሩ ግን ከጩኸት በላይ ምንም አይነት ውሃ እሳቱን ለማጥፋት እንዳትይዝ፤ ምንም አይነት የአደጋ ማጥፍያ መሳርያ አትያዝ ተብሎ ያለ ሰው። ይህ ማለት ቤቱን አውቆ እያቃጠለ ያለ ሰው አብይ አህመድ የሚባል አለ። This is the big elephant in the room. Let's not forget the big picture - it a macro-pollical dysfunction. It is also unacceptable to blame parents of the the nearly failing 820,000 students (97% of the parents). If there is any failure they could have been accused of, they either should not send their children to school( instead teach them the farming trade) or fight to depose the Orommuma thug leadership. Treating the Orommuma disease is not a solution, curing entirely from it is the best one.

Horus wrote:
29 Jan 2023, 21:40
አቶ አበረ፣
ቀስ በቀስ የክርክርህ ጭብጥ ምን እንደ ሆነ መያዝ እያቃተኝ ነው ። ከዚህ ቀደም ስለ ዛፉና ጫካው ሜታፎር የተጫወትን ይመስለኛል። አንድ ትልቅ አምባ ላይ ቆሞ ከተራራው ስር ለጥ ያለውን ጫክ ማየትና በጫካው ውስጥ ያለን አንድ ዛፍ ማየት ፍጹም የተለያዩ ነገሮ ናቸው ። አንተ አንድ ዛፍ ቆርጠህ ዛፉን ፍልጠህ ቤት ለመስራት ብትፈልግ (የእንጨት ችግርህን መፍታት ብትፈልግ) የምታስበው (የምታየው) በዝፉ ደረጃ፣ (at the scale of a tree) እንጂ ሺ ግዜ ተራራው ላይ ቆመህ ጫካውን ብታይ የእንጨት ችግርክን አትፈታም። ጫካው ምናልባት የምትፈልገውን ዛይ ይዞ ሊሆን ይችላል ። ያ የfindability principle ይባላል ። አንድ ነገር የምትፈልገው ሊገኝ በሚችልበት ቦታ ነው ። ከዚያ በኋላ ግን በግድ ጫካው ውስጥ ገብተህ እያንዳንዱን ዛፍ በማየት ( by making analysis) የምተፈልገውን ዛፍ ቆርጠህ የእንጨት ችግርክን መፍታት ይኖርብሃል ።

ምሳሌውን ወይም ሜታፎሩን ወደ ኢትዮጵያ ትምሃር እናምጣው ።
ጫካው የኢትዮጵያ ትምህርት ነው ። በዚህ ጫካ ውስጥ ያሉት ዛፎችና ሌሎች እጸዋቶች 31 ሚሊዮን ግለሰብ ተማሪዎች፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ፣ አባቶች እናቶች፣ 1 ሚሊዮን የሚደርሱ አስተማሪዎች። ከ4ሺ በላይ ት/ቤቶች በቢሊዮን የሚቆጠሩ መጻህፍት፣ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ መማሪያ ክፍሎች፣ ካሪኩለሞች፣ የትህምህር ፖሊሲዎች ... ወዘተርፈ!

የኢትዮጵያ ትህምህርት ተበላሸ ያም የሆነው በትግሬ የጎሳ አገዛዝ ነው በሚባለ ጫካ ሁሉም ይስማማል። ዛሬ ደሞ ይህን የጎሳ አገዛዝ በተረኛነት ኦሮሞ ተረክቧል ። ይህ የጎሳ አገዛዝ እስካለ ድረስ ት/ሚኒስቴር ተዘግቶ። ት/ቤቶች ተዘግተው፣ 31 ሚሊዮን ወጣት ቤቱ ይዋል ፤ ምናልባት ከ3፣ ከ5 አመት በኋላ በሆነ ዘዴ የጎሳ አገዛዝ ወድቆ ሌላ አይነት አገዛዝ ሲመጣ ት/ሚኒስቴር ይከፈታል ። እስከዚያ ኢትዮጵያ ማንኛውም አይነት የተማረ ሰው አያስፈልጋትም የምትል ከሆነ የክርክር ጭብጥህ በዚህ መልክ ግለጽልን ።

አይ በዚም ሆነ በዚያ ስርዓት የኢትዮጵያ የትምህርት ተቋምና በየቀኑ የሚወለዱትን ህጻናት ያለ ማቋረጥ የማስተማር ሃላፊነት የማንኛው ወላጅ ትወልድ ግዴታ ነው የምትል ከሆነ ሳትወድ በግድ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የሚያደርገውን ማድረግ አለብህ ። ያም ማለት አናሊሲስ፣ ዝርዝር ትንተና እስታቲስቲካል አናሊሲስ ማድረግ አለብህ ። ያኔ ነው እያንዳንዱን የትምህርት ዛፍ ማየት የምትችለውና ችግር መፍታት የምትችለው ። እስታቲስቲክስ ሳይንስ ነው ። የአንድ ፊዚካም ሆነ ሶሺያል ሪያሊቲ ባህሪ የሚለካው በእስታቲስቲካል እና ፕሮባቢሊቲ ሳይንስ ነው። ፕሮፌሰሩ ያሳየን የዚያ ሳይንስ ሃሁ ነው ። እጅግ ወሳኝና አስፈላጊ የእውቀት መጀምሪያ መረጃ ነው የሰጠን ዳታ አናሊሲስ!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Selam/ » 31 Jan 2023, 07:05

ላፕ-ቶፕ ላይ ተጥደህ ነው ፒፒን የምታፈርሰው? ቀርቀሃ!
Right wrote:
31 Jan 2023, 00:54
ትምህርት ማህበራዊ ስራ ነው! በቃ

Dedeb. In your tiny world you are pulling a trick of cover.
This rotten system will be dismantled sooner or later. TPLF or PP - Genet Zwede or BERHANU Nega it is the same idiotic system and these cadres are on the wrong side of history.

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Right » 31 Jan 2023, 08:20

And what the hell are you doing here? Con artists Gurage.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Selam/ » 31 Jan 2023, 11:16

እንዳተ ያለውን ደቃቃ ለመኮርኮም?
Right wrote:
31 Jan 2023, 08:20
And what the hell are you doing here? Con artists Gurage.

Abere
Senior Member
Posts: 10893
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: እረባክህ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ.........

Post by Abere » 31 Jan 2023, 13:57

በመርህ ላይ የተመትረኮዘ ትንታኔ እንጅ ግለሰቦችን በመደገፍ ወይም በመቃወም እውነቱን መቀየር አይቻልም።

አንዳንድ ወንድሞች እና እህቶች የኢትዮጵያን የትምህርት ሞት ይሁን ትንሳኤ ከገነት ዘውደ እና ከዶ/ር ብርሃኑ ጋር ለማነጻጸር ይዳዳሉ። ይህ እጅግ የተሳሳተ ነው። ገነት ዘውደ በቀጥታ ትታዘዝ የነበረው ለመለስ ዜናዊ ነበር፤ ዶ/ር ብርሃኑ ደግሞ የዐብይ አህመድ ታዛዥ እንጅ የእራሱ ፓሊሲ ይሁን ስትራቴጅ አይደለም። አብይ አህመድን ካልታዘዘ ይባረራል ይህ ግልጽ ነው። ለመሆኑ የመፍትሄ አቅጣጫ እና እርምጃ መሆን ያለበት ምንም ውጤት የማያስመዘግብ ኦሮሙማ ኦነግ እንደ ገና ያንኑ ውድቀት እንድቀጥልበት ካልሆነ የወደቀ መንግስት አንድት ስንዝር ለውጥ ያመጣል ብሎ መጠበቅ ያሳፋራል። በዚህ ሰአት እንኳን በርካታ የሰሜን ሸዋ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው - በሞት እና በህይወት መካከል ናቸው። ለዚህ ውድቀት ወላጅ ተጠያቂ ነው ይባልልኛል። የቀረበው መረጃ እኮ ከ 1 አመት በላይ ከትምህርት ውጭ የሆኑት የወሎ እና የትግራይ ክፍለ ሀገር ተማሪዎች ያለመማራቸው ቢያናድድም በውጤት ደረጃ ጦርነት በሌለበት የነበረው ተማሪ የትምህርት ዕድል ካጡት ክፍለ ሀገር ተማሪዎች የተለዩ አልሆኑም።

Post Reply