Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሆረስን ለማመን ያቃቱት አንዳንድ እውነቶች!

Post by Horus » 28 Jan 2023, 01:15

ለማመን ብቻ ሳይሆን እጅግ የሚረብሹኝና እንቅልፍ የነሱኝ ...
ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ 2959 መደበኛ የቀን ት/ቤቶች አሏት! ከነዚህ ውስጥ 1798 ት/ቤቶች ማለትም 60% 1 ወይም ከ1 በላይ ተማሪ ማትሪክ አሳልፈውል! 1161 ት/ቤቶች ማለት 40%ቱ አንድም ተመሪ ማትሪክ አላሳለፉም! አንድም ተማሪ! እነዚህ 1161 ት/ቤቶች የመንግስት ብቻ ሳይሆኑ ብዙ ገንዘብ የሚያስከፍሉ የግል ት/ቤቶች ይጨምራል!

ይህን ቁጥር እንዴት በምን ህሊና ማመን ይቻላል? 1161 ት/ቤቶች ስንት የአገር ሃብት እንደ ሚያባክኑ እንዴት መለካት ይቻላል? ስንት ሺ ሰራትኛ፣ ስንት ሺ አስተማሪ ደሞዝ እንደ ሚከፍሉ እንዴት ማመን ይቻላል?

ይህን የመሰለ ብሄራዊ ሪታርዴሽን፣ ብሄራዊ ያንጎል ፍጹም ዝቅጠት፣ (total national retardation) በምን መልክ አንጎላችን ሊቀበለው ይችላል?

የሶሺያ ሳይንስ ፈተና ከተፈተኑት ስንት መቶ ሺዎች 1.7% ወይም ከ100 ተማሪ 2 እንኳን አላለፈም ። ታዲያ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት የሶሺያል ሲስተም ሊኖር ይችላል? የጎሳ ሶሺያ ሲስተም ማለት ሪታርድ ያደረጉ ምንም አይነት የሶሺያ ስርዓት እውቀትም ሆነ ኢንተለጀንስ የሌላቸው የደንቆሮች አገር ይዘን እንዴት ሕዝብና አገር ነን እንላለ?

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችስ ቢሆን 3.3% ማለትም ከ100 ተማሪ 3 ብቻ አልፎ 97 ወደቀ ማለት ምን ማለት ነው? 10 ሚሊዮን መሃይም የብልጽኛ ፓርቲ አባላት ደሞዝ እየበሉ ስለ እድገት፣ ሳይንስ ቴክኖሎጂ እንዴት ሊሰብኩ ይችላሉ?

ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የደንቆች አገር፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማለፍ የማይችሉ አገር ሆና እንዴት አገር ልትባል ትችላለች?

ይህን በመሰለ እግጅ እግጅ ግዙፍ ለቅሶ ላይ እንዴት ነው መንግስት ብሄራዊ የሃዘን ቀን የማያውጀው?

እንደ እኔ ሆረስ አሁንስ አገር አለኝ ብዬ አልዋሽም! አልሞትንም ብዬ አልዋሽም!

Axumezana
Senior Member
Posts: 13216
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ሆረስን ለማመን ያቃቱት አንዳንድ እውነቶች!

Post by Axumezana » 28 Jan 2023, 02:03

ዝቅተት፥ አለ፥ ነገር፥ ግን፥ ይኸን፥ ያህል፥አይመስለኝም፥ ወይ፥የፈተናው፥ ጥያቄዎች፥ ከተማሩት፥ ውጭ፥ ናቸው፥ ወይም፥እርማት፥ ላይ፥ ችግር፥ ያለ፥ ይመስለኛል! ቢያንስ፥ 10% ማለፍ፥ ነበረበት!

Horus
Senior Member+
Posts: 30652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስን ለማመን ያቃቱት አንዳንድ እውነቶች!

Post by Horus » 28 Jan 2023, 03:15

Axumezana wrote:
28 Jan 2023, 02:03
ዝቅተት፥ አለ፥ ነገር፥ ግን፥ ይኸን፥ ያህል፥አይመስለኝም፥ ወይ፥የፈተናው፥ ጥያቄዎች፥ ከተማሩት፥ ውጭ፥ ናቸው፥ ወይም፥እርማት፥ ላይ፥ ችግር፥ ያለ፥ ይመስለኛል! ቢያንስ፥ 10% ማለፍ፥ ነበረበት!
አው እውነቱን መለስን ከመቃብሩ አውጥተህ ወይም የቀሩት ወያኔ ዘመዶህን ብትጠይቃቸው ይነግሩሃል! አይደለም! ይህ ፋክት ነው! ይህ ነው የወያኔ ትግሬ ለኢትዮያ የደረገው ትሩፋት! ማፈሪያዎች!

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9755
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሆረስን ለማመን ያቃቱት አንዳንድ እውነቶች!

Post by DefendTheTruth » 28 Jan 2023, 05:49

Horus wrote:
28 Jan 2023, 01:15
ለማመን ብቻ ሳይሆን እጅግ የሚረብሹኝና እንቅልፍ የነሱኝ ...
ዛሬ ላይ ኢትዮጵያ 2959 መደበኛ የቀን ት/ቤቶች አሏት! ከነዚህ ውስጥ 1798 ት/ቤቶች ማለትም 60% 1 ወይም ከ1 በላይ ተማሪ ማትሪክ አሳልፈውል! 1161 ት/ቤቶች ማለት 40%ቱ አንድም ተመሪ ማትሪክ አላሳለፉም! አንድም ተማሪ! እነዚህ 1161 ት/ቤቶች የመንግስት ብቻ ሳይሆኑ ብዙ ገንዘብ የሚያስከፍሉ የግል ት/ቤቶች ይጨምራል!

ይህን ቁጥር እንዴት በምን ህሊና ማመን ይቻላል? 1161 ት/ቤቶች ስንት የአገር ሃብት እንደ ሚያባክኑ እንዴት መለካት ይቻላል? ስንት ሺ ሰራትኛ፣ ስንት ሺ አስተማሪ ደሞዝ እንደ ሚከፍሉ እንዴት ማመን ይቻላል?

ይህን የመሰለ ብሄራዊ ሪታርዴሽን፣ ብሄራዊ ያንጎል ፍጹም ዝቅጠት፣ (total national retardation) በምን መልክ አንጎላችን ሊቀበለው ይችላል?

የሶሺያ ሳይንስ ፈተና ከተፈተኑት ስንት መቶ ሺዎች 1.7% ወይም ከ100 ተማሪ 2 እንኳን አላለፈም ። ታዲያ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት የሶሺያል ሲስተም ሊኖር ይችላል? የጎሳ ሶሺያ ሲስተም ማለት ሪታርድ ያደረጉ ምንም አይነት የሶሺያ ስርዓት እውቀትም ሆነ ኢንተለጀንስ የሌላቸው የደንቆሮች አገር ይዘን እንዴት ሕዝብና አገር ነን እንላለ?

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችስ ቢሆን 3.3% ማለትም ከ100 ተማሪ 3 ብቻ አልፎ 97 ወደቀ ማለት ምን ማለት ነው? 10 ሚሊዮን መሃይም የብልጽኛ ፓርቲ አባላት ደሞዝ እየበሉ ስለ እድገት፣ ሳይንስ ቴክኖሎጂ እንዴት ሊሰብኩ ይችላሉ?

ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ የደንቆች አገር፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማለፍ የማይችሉ አገር ሆና እንዴት አገር ልትባል ትችላለች?

ይህን በመሰለ እግጅ እግጅ ግዙፍ ለቅሶ ላይ እንዴት ነው መንግስት ብሄራዊ የሃዘን ቀን የማያውጀው?

እንደ እኔ ሆረስ አሁንስ አገር አለኝ ብዬ አልዋሽም! አልሞትንም ብዬ አልዋሽም!
ድንቁርናዉ ኣለ፣ ያን ማስተባበል ኣይቻልም፣ ድንቁርናዉ የጀመረዉ ከኣንተዉ ጭምር ነዉ። ያን አንዴት ትጽታለህ? ኣሁን አንቅልፍ የምነሰህ ከሆነ?

ድንቁርናዉ የምጀመረዉ ኣገርን ና መንግስትን መለየት የቃተ አለት ነዉ።

Go figure out!

Abere
Senior Member
Posts: 10890
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስን ለማመን ያቃቱት አንዳንድ እውነቶች!

Post by Abere » 28 Jan 2023, 13:30

ሆረስ፤

ኢትዮጵያ ያለቸው በዘመነ-ድንቁርና ውስጥ ነው። Mathematically rounding it up, ከ 1 ሚልዮን ተማሪ 30 ሺ ከግማሽ በላይ አመጣ ማለት 1 ሚልዮን የዘመነ-ደንቆሮ ሰለባ ነው ማለት ነው። ዘመነ-ደንቆሮ ማለት በድንጋይ ዘመን የጎሳ ስርዐት የሚመራ የስነ-አራዊት አገዛዝ ማለት ነው። ትምህርት በመሰረቱ በመጀመርያ በጎ የባህርይ ለውጥ ማምጣት ከዚያህ ክህሎት በማሳደግ ቁልፍ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ችግር መፍታት ነው። ከዚህ በፊት የተመረቁት ያን ሲያደርጉ ሳይሆን ከዚህ ብሄረሰብ ሱቅ እንዳት ገዙ፥ ከዚህ ብሄረሰብ ጋር እንዳት ጋቡ፤ ቡና አትጣጡ፥ የእምልኮ ቦታ አቃጥሉ፤ ሱቅ ዝረፉ፤ ሽል ቀዳችሁ ግደሉ፤ የቤት እንሰሳት ጎሳ አላቸው ወዘተ። ታዲያ እንድህ የሚያስብ ጭንቅላት ወይም አእምሮ ዘገምተኛ ካልሆነ ምን ይባላል። ይህ ነው ተግማምቶ ተግማምቶ በኬኛ ዘመን ሜዳ ላይ ወጥቶ እንደ ሽንት ቤት ፍሳሽ ለህሌና የከረፋው። አሁን ከዚህ ከዘመነ ጦጣ ኦሮሙማ እንደት ህዝቡ ይላቀቃል ነው ጥያቄው። አሁን አብይ አህመድን ወይም ኦሮሙማን ሳይሆን መዘለፍ የሚቻለው እራሱን የኢትዮጵያን ህዝብ ነው -ተዘርሮ በድንቁርና ለመኖር እና ለመገዛት በመመቻቸቱ። አንዳንዶች ብጽግና ኦሮሙማን በመደገፍ በአዝጋሚ ለውጥ ወደ ሰውነት እንመለሳለን ይላሉ። ዳሩግ የበለጠ ዘመነ-ድንቁርናው እየከፋ መጣ። አብይ አህመድ ፓትርያርክህ ነኝ ሲለው እሽ የሚል ከሆነ፥ አንድ ግንባር ሳይዋጋ ምኒልክህ ነኝ ሲለው እምኖ ፎቶውን ተሸክሞ የሚንቀራፈፍ ከሆነ፥ አሁንም ህዝቡ እራሱ retarded ነው።

Post Reply