Page 1 of 1

ጳውሎሳዊያን ለቁጭ ይበሉ ጠላፊ የፋኖ ወሮበሎች የሰጡት መልስ!!

Posted: 27 Jan 2023, 18:56
by gearhead

Re: ጳውሎሳዊያን ለቁጭ ይበሉ ጠላፊ የፋኖ ወሮበሎች የሰጡት መልስ!!

Posted: 27 Jan 2023, 19:36
by gearhead
ዶግማው ከኛ ጋራ ነው!! እንኳን በሌላ ቋንቋ ሊያስተምር፣ አማርኛው እንኳን የማይገባ የፋርጣ አካባቢ ትምክህተኛ ወንጌልን ከዳር እስከዳር ሊያደርስ ቀርቶ የራሱን ልጆች ከስካር፣ ዝሙት እና ሱሶች ሊታደግ አልቻለም!! ይሄ ሀይል ከዳር እስከዳር ያስፋፋው ነገር ቢኖር የራሱን ትፋትና የመሬት ቅርምቷን ብቻ ነው!! በአለም ውስጥ 150 አመት ተቀምጣ አሳፋሪ 5% conversion rate ያላት ቤተክርስቲያን ብትኖር፣ የዚህች በጎንደር ወሮበሎች የተጠለፈች ቤተፋኖ ነች!!

የተሰበረ ቀኖና ሳይኖር፣ እንደለመደው ጳጳሱን አፍኖና አዋክቦ፣ ኮረም ሳይሞላ፣ የተጠራው ሱባኤ ሳይፈጸም፣ በስጋዊ ድንፋታ አባቶቻችንን ከሌለው ርስት መፈንገሉ ሳያንስ፣ በሌለው መንፈሳዊነት ውግዝ ድረስ መድረሱ አሳዛኝ ሳቅ አስቆናል!!

Re: ጳውሎሳዊያን ለቁጭ ይበሉ ጠላፊ የፋኖ ወሮበሎች የሰጡት መልስ!!

Posted: 28 Jan 2023, 01:27
by union
አጋሜ ቲንሽ አለቃቅስ እስቲ። ህዝቡ "አቶ" እያላቸው ነው። እዛው ጉጂ ሄደው ይፎግሩ የኢትዮጵያ ህዝብ እጅጅ ብሎታል የነአብይ ድራማ።

አሁን አንተም ቁልቋልህን ቆርጭም አርፈህ። ከሽፏል ነገሩ :lol:

ከአቶ ወደ "ብሮ" በሰላም ተሸጋግረዋል :lol: :lol:

አጋሜ :lol:

gearhead wrote:
27 Jan 2023, 19:36