-
- Senior Member
- Posts: 11128
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ኦርቶዶክስ ዘአዲስ አበባ! አስጠነቀቀ!!
አሁን ይህን እውነት እና አቅም የምናውቀ አቶ አካለ ወልድ መጪው እሁድ አረክሳለሁ ብሎ ምስካየ ኅዙናን መድኃኔ ዓለም ገዳም የገባ እንደሆነ ነው። የቀሳውስቱን እና የምዕምኑን የሰማዕትነት ዝና እንሰማ ይሆናል። በኦሮሙማ ሃይሎች አካለወልድ ሊሂድ ይችላል - የአብይ አህመድ መንግስት የድጋፍ ሃይሉ ይመስለኛል።