Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የብሄራዊ ትምህርት ውድቀት - የወያኔ የድንቁርና መስተዋት!

Post by Selam/ » 27 Jan 2023, 15:03

ወያኔ በየመንደሩ እንደአሸን የፈለፈለፈለቻቸው ተማሪ ቤቶች ባዶ ህንፃ ብቻ መሆናቸው ዛሬ ብርሃኑ በግላጭ ዘረገፈው።

ይኸ ክስረት የጀመረው ትህነግ የምትባል እባብ መምህራኖችን ማሳደድ ከጀመረችበት ጊዜ ነው። በየመስሪያ ቤቱ የሰገሰገቻቸው ሃላፊዎችም፣ ወይ ኮርጀው አለዚያም ነጥቀው ነው እዚህ ደረጃ የደረሱት ። ብርሃኑ ዛሬ ቢፈትናቸው፣ ከሃያ በመቶ በታች ነው የሚያመጡት። በውሸት የተሰቀሉ ቀፎዎች ናቸው።

ይኸን ካልኩኝ በኋላ፣ ብርሃኑ ስለ ተማሪዎቹ የእውቀት ውድቀት እያወራ ግማሹን መግለጫ በእንግሊዘኛ ሲጨፈጭፈው፣ ምን ያህል ግብዝ እንደሆንን ነው የተረዳሁት። ከጠቅላዮ ጀምሮ እስከ አርቲስቶች በላቸው ምን በላቸው፣ በቴሌቪዥን እና ሶሻል ሜዲያ በእንግሊዝኛ ለአልተማረ ህዝብ የሚቀባጥሩት የተረገሙ ይሁኑ።

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የብሄራዊ ትምህርት ውድቀት - የወያኔ የድንቁርና መስተዋት!

Post by Abere » 27 Jan 2023, 16:19

በእውነቱ ይህ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። በከፊል ከተጠቀሱት አሀዛዊ መረጃዎች ስንመለከት ሁሉ ነገር
1ኛ) እንደት ቢያንስ 50 ከመቶ የሚሆነው ተፈታኝ ከአማካኝ በላይ ውጤት አያስመዘግብም? አንድ ተማሪ 50 ከመቶ አገኘ ማለት ዩኒቨርስቲ ይገባል ማለት አይደለም ። ይህ ጉዳይ በደርግ ዘመን እንኳን በአብዛኛው ተማሪ ይህን ይስመዘግባል - 2፡00 ወይም ሲ በማምጣት።

2ኛ አብይ አህመድ ስልጣን ከመጣ እና የትምህርት ሚንስተር ይሁን ጥገና ለውጥ ማድረግ ከጀመረ 4 አመታት አልፈዋል። ስለዚህ ይህን ችግር ወደ ወያኔ ማስታከክ ያስቸግራል። አብይ አህመድ ስልጣን ሲይዝ 7ኛ ክፍል ተማሪ 12ኛ ክፍል ሲያጠናቅቅ የአብይ አህመድ እና የትምህርት ሚንስትር የስራ ውጤት ነው።

3ኛ) በጣም የደነቀኝ አሁንም ተማሪዎች የካድሬ የሶሻል ሳይንስ ትምህርት ነው ቢያንስ 66 በመቶው ሳይንስ የሚመርጡት ተማሪዎች 1/3ኛ ናቸው። የሚገርመው ደግሞ በፈተናውም ከተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በታች ያገኙት ውጤት - እርሱም ከብዷቸው። ለመሆን 66 በመቶው ተፈታኝ የሶሻል ሳይንስ ትምህርት ከነበረ የሚማሩት ቢያልፉስ ምን ጥቅም አለው? እንደ እነ መራራ ጉዲና፤ ጁሃር ሙሃመድ፤ አል-ማርያም፥ በቀለ ገሪባ ወዘተ ወረኛ እና የግጭት ነጋደ ነው የሚፈለፈለው። ምንም የትምህርት መስክ ምርጫ የባህል ለውጥ አይታይም። የተዛባ ነው።

4ኛ) በአገሪቱ የስራ ዕድል ባለመኖሩ ምክንያት ለስራ ዕድል የሚሆን የኢኮኖሚ ዕድገት ስለሌለ በርካታ ወጣቶች ተስፋ የቆረጡ ናቸው። ትምህርት ቤት መሄድ እንደ ጊዜ ማሳለፊያ እንጅ እንደ እውቀት እና የወደፊት እድል ሰጭ አይታይም። ከእነርሱ በፊት የጨረሱት ምንም አይነት ስራ ይዘው ስላማያዩ የሚይዙትም በጎሳ በመመረጥ ስለሆነ ይህን ያህል ከልባቸው አይማሩትም። ይህም ለመውደቅ አስተዋጽ ኦ ያደርጋል።

5ኛ) የትምህርት ሚንስተር ተራ ዝና ለማትረፍ ሲል ብቻ የተማሪዎቹ በትምህርት ቤት ከሸመቱት እውቀት በላይ ፈተና አክብዷል ማለት ይቻላል። ለዚህም ምክንያቱ ያለፈው ተማሪ ቁጥር ሲታይ ማንም ሰው ሳያጠና በአቦ ሰጥ (በግምት) ብቻ ቢያጠቁር ሊያገኘው የሚችል ውጤት ነው፡ It is a statistical random/probability possible outcome. Suppose there are 4 possible choices there is 25% probability one can guess the correct answer. ይህ ማለት ትምህርት ሚንስትር ወድቋል ማለት። ምክንያቱም ተማሪዎቹ ክፍል ውስጥ በመቀመጣቸው ያገኙት አንድች መልካም ነገር የለም። No net gain or value added for being in attendance of classes, especially 9 thru 12.

Right
Member
Posts: 2724
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የብሄራዊ ትምህርት ውድቀት - የወያኔ የድንቁርና መስተዋት!

Post by Right » 27 Jan 2023, 16:29

Under the current educational system there is no future for education in Ethiopia. Education just can’t pop up and develop in isolation. It is part of the sum.

In any other country such underperformance will trigger the firing of the minster followed by massive adjustment.
But in Ethiopia loyalty to the PM takes priority.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: የብሄራዊ ትምህርት ውድቀት - የወያኔ የድንቁርና መስተዋት!

Post by Sam Ebalalehu » 27 Jan 2023, 16:51

ይህ ትምህርት ሰጪ ክስተት ነው። ላለፉት ሰላሳ አመታት ኢትዮጵያ ከሱቅ መደብር በበለጠ ዩኒቨርስቲ በየስርቻው ከፍታለች። ትምህርትን ለማሳደግ አልነበረም። ኢትዮጵያ በ EPDRF አመራር እያደገች ነው የሚል ትርክት ለመፍጠር ሲባል በኢትዮጵያ ላይ በገዢው መንግስት የተሰራ ደባ ነው። አሁን ጅማሪው ጥሩ ይመስላል።
በነገራችን ላይ ያ ቆርቆሮ ራስ ኤልያስ ክፉሌ የሚሉት የ server ABC still አልገባውም ማለት ነው። በዚህ ዘመን የ sever uptime is almost nearly 100 percent ነው። Rarely if ever do severs fail. Servers are made from high grade materials. They have hot swapabble devices in event of failures. They are not neccesairly prone to failure. Eden , wedi and company የሚያላዝኑበት sever እውን ማድረግ አለበት።

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የብሄራዊ ትምህርት ውድቀት - የወያኔ የድንቁርና መስተዋት!

Post by Abere » 27 Jan 2023, 16:54

The country miserably failed especially in these three Essential Governmental functions:

1) Education ----> mind of millions terribly wasted. Students as illiterate as their uneducated parents despite 12 years of schooling.
2) Economy ----> look at the value of Ethiopian Birr.
3) Security -----> look at how OLF is freely roaming and massacring women, children elderly, etc.; and TPLF in conjunction PP-OLF destroyed Wollo and Afar and Tigary now fully anarchic province, un accounted black hole eating up resource.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብሄራዊ ትምህርት ውድቀት - የወያኔ የድንቁርና መስተዋት!

Post by Selam/ » 27 Jan 2023, 20:13

ለ፴ ዓመት ወያኔ ስታምቦጫርቀው የኖረችው የትምህርት አሰራር ለዚህ ውድቀት ዋነኛ ምክንያት አይደለም ካልክ ወይ አውቀህ ተኝተሃል አለበዚያ አልነቃህም።

ልጆቹን ተዋቸውና፣ በየትምህርት ቤቱና መስሪያ ቤቱ የተሰገሰጉት መምህራንና ሰራተኞች፣ የመንግስት ሃላፊነት ላይ የተቆለሉት ጅቦችና ቀርቀሃዎች፣ እንዲሁም ሰለጠንን ብለው ልጆቻቸውን መረን የሚለቁትት አዳዲስ ወላጆች ሁሉ እኮ የወያኔ ፍልፍሎች ናቸው። እነ መለስ ዜናዊ የዘሯቸው እምቡጦች ናቸው።

የጎጥ ፖለቲካ ትምህርትን ድባቅ እንደመታው የተረዳሁት በወያኔ ዘመን ESLCE ስፈትን ነው። ፖሊሱም መምህሩም ከዚያው ከመንደር የወጡ ስለነበሩ፣ በፊት ለፊት ሲሰርቁና መልስ ሲያቀብሉ እጅ ከፍንጅ ይዘን አባረናቸዋል። ያኔ ነው በትምህርት ስርዓቱ ተስፋ የቆረጥኩት፣ ወደመጣሁበትም ላልመለስ የሄድኩት። ወያኔ ያቁላላችውን የአሁኖቹ የPP ሰገጤዎች የባሰ ሿሿ አደረጉት እንጂ የችግሩ ስርና መሰረት የተተከለው፣ በዘር ላይ የተመሰረተው ህገ መንግስት የፀደቀ ዕለትና፣ አክራሪዎች ነጭ ጨርቅ ይዘው የጨፈሩ ግዜ ነው። ወይ ራሱን ወይ ሀገሩን የማያውቅ ትውልድ እንዲፈጠር የነደፉት ፕሮዤ ግቡን በደንብ መትቷል።

Abere wrote:
27 Jan 2023, 16:19
በእውነቱ ይህ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። በከፊል ከተጠቀሱት አሀዛዊ መረጃዎች ስንመለከት ሁሉ ነገር
1ኛ) እንደት ቢያንስ 50 ከመቶ የሚሆነው ተፈታኝ ከአማካኝ በላይ ውጤት አያስመዘግብም? አንድ ተማሪ 50 ከመቶ አገኘ ማለት ዩኒቨርስቲ ይገባል ማለት አይደለም ። ይህ ጉዳይ በደርግ ዘመን እንኳን በአብዛኛው ተማሪ ይህን ይስመዘግባል - 2፡00 ወይም ሲ በማምጣት።

2ኛ አብይ አህመድ ስልጣን ከመጣ እና የትምህርት ሚንስተር ይሁን ጥገና ለውጥ ማድረግ ከጀመረ 4 አመታት አልፈዋል። ስለዚህ ይህን ችግር ወደ ወያኔ ማስታከክ ያስቸግራል። አብይ አህመድ ስልጣን ሲይዝ 7ኛ ክፍል ተማሪ 12ኛ ክፍል ሲያጠናቅቅ የአብይ አህመድ እና የትምህርት ሚንስትር የስራ ውጤት ነው።

3ኛ) በጣም የደነቀኝ አሁንም ተማሪዎች የካድሬ የሶሻል ሳይንስ ትምህርት ነው ቢያንስ 66 በመቶው ሳይንስ የሚመርጡት ተማሪዎች 1/3ኛ ናቸው። የሚገርመው ደግሞ በፈተናውም ከተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በታች ያገኙት ውጤት - እርሱም ከብዷቸው። ለመሆን 66 በመቶው ተፈታኝ የሶሻል ሳይንስ ትምህርት ከነበረ የሚማሩት ቢያልፉስ ምን ጥቅም አለው? እንደ እነ መራራ ጉዲና፤ ጁሃር ሙሃመድ፤ አል-ማርያም፥ በቀለ ገሪባ ወዘተ ወረኛ እና የግጭት ነጋደ ነው የሚፈለፈለው። ምንም የትምህርት መስክ ምርጫ የባህል ለውጥ አይታይም። የተዛባ ነው።

4ኛ) በአገሪቱ የስራ ዕድል ባለመኖሩ ምክንያት ለስራ ዕድል የሚሆን የኢኮኖሚ ዕድገት ስለሌለ በርካታ ወጣቶች ተስፋ የቆረጡ ናቸው። ትምህርት ቤት መሄድ እንደ ጊዜ ማሳለፊያ እንጅ እንደ እውቀት እና የወደፊት እድል ሰጭ አይታይም። ከእነርሱ በፊት የጨረሱት ምንም አይነት ስራ ይዘው ስላማያዩ የሚይዙትም በጎሳ በመመረጥ ስለሆነ ይህን ያህል ከልባቸው አይማሩትም። ይህም ለመውደቅ አስተዋጽ ኦ ያደርጋል።

5ኛ) የትምህርት ሚንስተር ተራ ዝና ለማትረፍ ሲል ብቻ የተማሪዎቹ በትምህርት ቤት ከሸመቱት እውቀት በላይ ፈተና አክብዷል ማለት ይቻላል። ለዚህም ምክንያቱ ያለፈው ተማሪ ቁጥር ሲታይ ማንም ሰው ሳያጠና በአቦ ሰጥ (በግምት) ብቻ ቢያጠቁር ሊያገኘው የሚችል ውጤት ነው፡ It is a statistical random/probability possible outcome. Suppose there are 4 possible choices there is 25% probability one can guess the correct answer. ይህ ማለት ትምህርት ሚንስትር ወድቋል ማለት። ምክንያቱም ተማሪዎቹ ክፍል ውስጥ በመቀመጣቸው ያገኙት አንድች መልካም ነገር የለም። No net gain or value added for being in attendance of classes, especially 9 thru 12.

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብሄራዊ ትምህርት ውድቀት - የወያኔ የድንቁርና መስተዋት!

Post by Selam/ » 27 Jan 2023, 20:13

ለ፴ ዓመት ወያኔ ስታምቦጫርቀው የኖረችው የትምህርት አሰራር ለዚህ ውድቀት ዋነኛ ምክንያት አይደለም ካልክ ወይ አውቀህ ተኝተሃል አለበዚያ አልነቃህም።

ልጆቹን ተዋቸውና፣ በየትምህርት ቤቱና መስሪያ ቤቱ የተሰገሰጉት መምህራንና ሰራተኞች፣ የመንግስት ሃላፊነት ላይ የተቆለሉት ጅቦችና ቀርቀሃዎች፣ እንዲሁም ሰለጠንን ብለው ልጆቻቸውን መረን የሚለቁትት አዳዲስ ወላጆች ሁሉ እኮ የወያኔ ፍልፍሎች ናቸው። እነ መለስ ዜናዊ የዘሯቸው እምቡጦች ናቸው።

የጎጥ ፖለቲካ ትምህርትን ድባቅ እንደመታው የተረዳሁት በወያኔ ዘመን ESLCE ስፈትን ነው። ፖሊሱም መምህሩም ከዚያው ከመንደር የወጡ ስለነበሩ፣ በፊት ለፊት ሲሰርቁና መልስ ሲያቀብሉ እጅ ከፍንጅ ይዘን አባረናቸዋል። ያኔ ነው በትምህርት ስርዓቱ ተስፋ የቆረጥኩት፣ ወደመጣሁበትም ላልመለስ የሄድኩት። ወያኔ ያቁላላችውን የአሁኖቹ የPP ሰገጤዎች የባሰ ሿሿ አደረጉት እንጂ የችግሩ ስርና መሰረት የተተከለው፣ በዘር ላይ የተመሰረተው ህገ መንግስት የፀደቀ ዕለትና፣ አክራሪዎች ነጭ ጨርቅ ይዘው የጨፈሩ ግዜ ነው። ወይ ራሱን ወይ ሀገሩን የማያውቅ ትውልድ እንዲፈጠር የነደፉት ፕሮዤ ግቡን በደንብ መትቷል።

Abere wrote:
27 Jan 2023, 16:19
በእውነቱ ይህ ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። በከፊል ከተጠቀሱት አሀዛዊ መረጃዎች ስንመለከት ሁሉ ነገር
1ኛ) እንደት ቢያንስ 50 ከመቶ የሚሆነው ተፈታኝ ከአማካኝ በላይ ውጤት አያስመዘግብም? አንድ ተማሪ 50 ከመቶ አገኘ ማለት ዩኒቨርስቲ ይገባል ማለት አይደለም ። ይህ ጉዳይ በደርግ ዘመን እንኳን በአብዛኛው ተማሪ ይህን ይስመዘግባል - 2፡00 ወይም ሲ በማምጣት።

2ኛ አብይ አህመድ ስልጣን ከመጣ እና የትምህርት ሚንስተር ይሁን ጥገና ለውጥ ማድረግ ከጀመረ 4 አመታት አልፈዋል። ስለዚህ ይህን ችግር ወደ ወያኔ ማስታከክ ያስቸግራል። አብይ አህመድ ስልጣን ሲይዝ 7ኛ ክፍል ተማሪ 12ኛ ክፍል ሲያጠናቅቅ የአብይ አህመድ እና የትምህርት ሚንስትር የስራ ውጤት ነው።

3ኛ) በጣም የደነቀኝ አሁንም ተማሪዎች የካድሬ የሶሻል ሳይንስ ትምህርት ነው ቢያንስ 66 በመቶው ሳይንስ የሚመርጡት ተማሪዎች 1/3ኛ ናቸው። የሚገርመው ደግሞ በፈተናውም ከተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በታች ያገኙት ውጤት - እርሱም ከብዷቸው። ለመሆን 66 በመቶው ተፈታኝ የሶሻል ሳይንስ ትምህርት ከነበረ የሚማሩት ቢያልፉስ ምን ጥቅም አለው? እንደ እነ መራራ ጉዲና፤ ጁሃር ሙሃመድ፤ አል-ማርያም፥ በቀለ ገሪባ ወዘተ ወረኛ እና የግጭት ነጋደ ነው የሚፈለፈለው። ምንም የትምህርት መስክ ምርጫ የባህል ለውጥ አይታይም። የተዛባ ነው።

4ኛ) በአገሪቱ የስራ ዕድል ባለመኖሩ ምክንያት ለስራ ዕድል የሚሆን የኢኮኖሚ ዕድገት ስለሌለ በርካታ ወጣቶች ተስፋ የቆረጡ ናቸው። ትምህርት ቤት መሄድ እንደ ጊዜ ማሳለፊያ እንጅ እንደ እውቀት እና የወደፊት እድል ሰጭ አይታይም። ከእነርሱ በፊት የጨረሱት ምንም አይነት ስራ ይዘው ስላማያዩ የሚይዙትም በጎሳ በመመረጥ ስለሆነ ይህን ያህል ከልባቸው አይማሩትም። ይህም ለመውደቅ አስተዋጽ ኦ ያደርጋል።

5ኛ) የትምህርት ሚንስተር ተራ ዝና ለማትረፍ ሲል ብቻ የተማሪዎቹ በትምህርት ቤት ከሸመቱት እውቀት በላይ ፈተና አክብዷል ማለት ይቻላል። ለዚህም ምክንያቱ ያለፈው ተማሪ ቁጥር ሲታይ ማንም ሰው ሳያጠና በአቦ ሰጥ (በግምት) ብቻ ቢያጠቁር ሊያገኘው የሚችል ውጤት ነው፡ It is a statistical random/probability possible outcome. Suppose there are 4 possible choices there is 25% probability one can guess the correct answer. ይህ ማለት ትምህርት ሚንስትር ወድቋል ማለት። ምክንያቱም ተማሪዎቹ ክፍል ውስጥ በመቀመጣቸው ያገኙት አንድች መልካም ነገር የለም። No net gain or value added for being in attendance of classes, especially 9 thru 12.

Abere
Senior Member
Posts: 10891
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የብሄራዊ ትምህርት ውድቀት - የወያኔ የድንቁርና መስተዋት!

Post by Abere » 27 Jan 2023, 21:02

ሃሳቤን የበለጠ ለማብራራት ያህል እኔ ወያኔን ሙሉ በሙሉ ችግሩን ከሳከተሉት ክስተቶች ስሌት ቀመር አላስወጣሁም። በእርግጥ አሁን እርቃናቸውን ቁመው ለሚሄድት ችግሮች ( የሃይማኖት ሁከት፤ የዘር ማጽዳት፤ ትምህርት ጥራት መውደቅ፥ ሙስና ወዘተ ) ክስተቶችች ወያኔ የመሰረት ድንጋይ ጥላለች። ሆኖም ግን አሁን ያለው ተረኛው ኦሮሙማ ምንም አይነት የተሻለ ለውጥ አላሳየም - ይበልጡንም ከጊዜ ወደ ጊዜ ከዜሮ በታች (ኔጋቲቭ) በሚሆን ፍጥነት እያሽቆለቆለ ያለው። Where is the incremental change or improvement? አብይ አህመድ እኮ ከ 4 አመት በላይ በስልጣን ቆየ - በህዝብ ተመርጫለሁ የትምህርት ዕቅዴ ድንቅ ነው ወዘተ ሊሆን ይችላል እኮ የብልጽግና ምረጡኝ ዘመቻ ። አንዳንድ ጉዳዮችን ለማሻሻል በርካታ አመታት እይፈጅም - አንዳንዶች በእርግጥ አዝጋሚ ለውጥ ሂደት ሊከተሉ ይችላሉ። ለምሳሌ ትምህርት ለማሻሻል 10 ወይም 20 አመት ወያኔ ገድላው እያሉ መኖር ትክክል አይመስለኝም። ወያኔ ገድላዋለች- ብልጽግና ለማዳን ምን ሰራ? ስንት ልጆች አሳለፈ? Had this been in any country, would citizens give their government more than 4 years to see positive results? No. ኦሮሙማ እያጨመላለቀው ነው።

ትክክል ነው በርካታ መምህራን ካድሬ ናቸው፤ በርካታ ወላጆች በተለይ ከተሜዎች ልጅ አስተዳደግ እና ትምህርት ክትትል ላይ ሊወሰልቱ ይችላሉ። ግን ይህም እኮ አንዱ ትኩረት እና ለውጥ ሊያስፈልግው የሚችል ጉዳይ ነበር። መንግስት እና ህዝብ ፤ህዝብ እና ትምህርት ቤት ጥምረት መጥፋት ነው። ወይም ሆድ እና ጀርባ ናቸው።ተማሪዎች ለጥናት ጊዜያቸውን ከማዋል ይህን ባንድራ አውርዱ ይህን ስቀሉ እንድህ እያላችሁ ዝፈኑ ወዘተ ነው አብይ አህመድ ጊዜያቸውን የሚበላው። The future of Ethiopia with Orommuma is very bleak and no amount of excuse can explain the current state of nightmare in the country.

Selam/ wrote:
27 Jan 2023, 20:13

Post by Selam/ » 27 Jan 2023, 22:01

ወያኔ የመሰረት ድንጋይ ብቻ አይደለም የጣለችው፤ ለ፴ አመት ወደ ታች እየሰመጠ የሚሄድ አርማታ የሌለው ግንብም ስትገነባ ነው የኖረችው። አብይ መጥቶ በላዮ ላይ ሌላ ድንጋይ ጨመረበት።
አሁን እኮ ገና አርማታ አለመኖሩን ነው የብርሃኑ ኤክስፐሪመንት ያሳየን። ገና ዓመታት ይፈጃል የወያኔን የመጀመሪያውን አለት ቆፍሮ ወደ ብርሃን ለማውጣት። ጨርሶ ሰምጠን ሳንጠፋ ችግሩ አሁን ተይዟል። ቀጣዩ ስራ ከዚህ ጉድ እንዴት እንደምንወጣ ማሰቡ ነው።

Abere wrote:
27 Jan 2023, 21:02

Post by Abere » 28 Jan 2023, 12:55

ለአለፈው ክረምት ቤት አይሰራለትም እንድሉ ስለወደፊቱ መዘጋጀት በጎ አቅጣጫ ነው። የትምህርት ጥራት ውድቀት አንዱ የቀውስ ማሳያ ነው:: ትልቁ ችግር ግን አጠቃላይ የአገሪቱ የህልውና አውታሮች (social institution) በሙሉ ምስጥ እንደ በላው እንጨት በስብሰዋል። ለዚህ የመበስበስ መንስዔ ደግሞ የጎሳ ፌደሬሽን እና በዚሁ [deleted] ላይ ሽምጥ የሚጋልበው ኦሮሙማ ነው::የትምህርት ጥራት እንድመጣ የግድ የስርዐተ መንግስት (ህገ-መንግስት) ለውጥ ያስፈልጋል። ይህ ቀዳሚ አስገዳጅ ቅድመ-ሁኔታ ነው። እንደ እኔ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚወራው እና ሊያደርግ የሚችለው ነገር እጅግ የተራራቁ ናቸው። ምክንያቱም ዶ/ር ብርሃኑ የአብይ አህመድ የብልጽግና ኦሮሙማ የትምህርት ፓሊሲ እንድያስፈጽም እንጅ የዶ/ር ብርሃኑን የትምህርት ፍልስፍና እና መርሆ እንድያስፈጽም አይደለም። ስለዚህ ያንኑ ልማደኛውን የተበላሸ ባቡር እንድ ሾፍር ነው የተፈቀደለት። ለምን ሚንስትር እንደሆነ እራሱ ይገርመኛል።የትምህርት ውድቀቱን ለማወቅ ከሆነ ማንም ተራሰው የጥናት መስክ ወይም ፊልድ ሳይወጣ ያውቀዋል። ምን አድስ ተዐምር አልታየም እንድ እኔ የታየው ነገር ቢኖር በዘመነ ኦሮሙማም ያው ዜሮ ነው። አገራችን አጠቃላ ቀውስ ማዕበል ውስጥ ሰጥማለች። የስርዐት ለውጥ ነው የሚያስፈልጋት።
በርካታ የነገ ተስፋ ሊሆኑ የሚችሉ ባለ ብሩህ አእምሮ ተሰጥኦ ያላቸው ታዳጊዎች ትምህርት የማይጠቅም አድርገው እያዩ የመጡበት ሁኔታ ዋናው ምክንያት 12 አመት ተምረው ስራ ስለማያገኙ ነው። ዛሬ አዲስ አበባ የከተማ ታክሲ (Ride) የሚነዱ በርካታ ወጣቶች የኮምፒውተር ሳይንስ እና ምህንድስና ምሩቃን በስማቸው ማንነት ምክንያት የስራ ዕድል የተነፈጉ ናቸው። እነኝህን እያዩ ሌሎች ልባቸው እስኪወልቅ ትምህርት ይማራሉ ማለት የማይመስል ነው። ይህ የኦነግ/ወያኔ ስርዐተ ማህበር ከአገራችን ውልቅ ብሎ ሳይጠፋ እርባና ያለው ለውጥ ይመጣል ብሎ ማለም ሞኝነት ነው ወይም በኦሮሙማ ላይ በከንቱ ተስፋ መጣል ነው።ኦሮሙማ መውደም አለበት።

Selam/ wrote:
27 Jan 2023, 22:01
ወያኔ የመሰረት ድንጋይ ብቻ አይደለም የጣለችው፤ ለ፴ አመት ወደ ታች እየሰመጠ የሚሄድ አርማታ የሌለው ግንብም ስትገነባ ነው የኖረችው። አብይ መጥቶ በላዮ ላይ ሌላ ድንጋይ ጨመረበት።
አሁን እኮ ገና አርማታ አለመኖሩን ነው የብርሃኑ ኤክስፐሪመንት ያሳየን። ገና ዓመታት ይፈጃል የወያኔን የመጀመሪያውን አለት ቆፍሮ ወደ ብርሃን ለማውጣት። ጨርሶ ሰምጠን ሳንጠፋ ችግሩ አሁን ተይዟል። ቀጣዩ ስራ ከዚህ ጉድ እንዴት እንደምንወጣ ማሰቡ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የብሄራዊ ትምህርት ውድቀት - የወያኔ የድንቁርና መስተዋት!

Post by Selam/ » 28 Jan 2023, 14:08

የትምህርት ሚኒስትሩ ሌላ ጎጠኛ ካድሬ ቢሆን ኖሮ፣ ልክ እንደበፊቱ ተማሪዎቹ ይፈተናሉ፣ ከዚያም አልፈው ኮሌጅ ይገባሉ፣ ባንዲራ ይሰቀል አይሰቀል ሲሉ ከርመው በክርክም በክርክም ይፈበረካሎ። ገሚሱ ታክሲ ነጂ፣ ገሚሱ ድንጋይ አቀባይ ሌላው ካድሬ ሆኖ ኑሮ ባለበት የቁልቁለት ጎዳና ይቀጥላ።

ብርሃኑ የወያኔ-ብልፅግናን የተሸፋፈነ ገመና ቀዳዶ አደባባይ ላይ አስጥቶታል። ይኸን የጋለን አሎሎ ከእንግዲህ ማንም መልሶ ሊደብቀው አይቻለውም። የስርዓቱን ጠቅላላ መዋቅር ጥያቄ ውስጥ ያስገባል ብቻ ሳይሆን፣ በደንብ አድርጎ ያናውጠዋል። ይኸ ሪቮሉሽን በለው!

ልክ እንደብርሃኑ አካፋን አካፋ ማለት የሚችሉ አንድ ሁለት ሚኒስትሮች እንዲፈጠሩ ምኞቴ ነው። ግን ሁሉም ሸምቃቆችና አጭበርባሪዎች ናቸው።

Abere wrote:
28 Jan 2023, 12:55

Post Reply