Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Wedi » 27 Jan 2023, 12:06

ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!🥲

ዶር ዳኛቸው አሰፋ ኮማንደር ዶር ብርነሃኑ ነጋ የትምህርት ሚንስቴር ሆኖ ሲሾም ትምህርት እናደለቀለት በሚገርም ሁኔታ በዚህ መልኩ ተናግሮ ነበር!!

Please wait, video is loading...

:cry:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Horus » 27 Jan 2023, 13:48

wedi,
ብልት ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ አለ እንዲሉ ስለ ትምህርት ሲነሳ ይህን ዳኛቸው የሚባል ሰካራም ጀብራሬ ፋይዳቢስ የመሸታ ቤት ለፍድዳዳ ሰው ብለ ትጠራለህ! አይደላም 1 ሚሊዮን የሚሆኑት ስማቸውን መጻፍ የማይችሉ ተመሪዎች 83%ቱ አስተማሪዎች በሚያስተምሩትን ሳብጀት 50% በታች ነው ያገኙት፤ ማለትም ዛሬ ላይ እራሳቸው አስተማሪዎቹ ማትሪክ ቢፈተኑ 83% ይወድቃሉ!! ተስማማን!!!!

ይህን መሰል የ30 አመት ቆሻሻ ውድቀትን ነው ፕሮፌሰሩ እያጸዳ ያለው!!! እራሱ ት/ሚ ያለው ይህ ነው "የዚህ አመት የፈተና አንድምታ ለዓመታት ሲንከባለል የቆ የበርካታ ችግሮች መገለጫ እና ተሸፋፍኖ የቆየውን እውነተኛ የትምህርት ስርዓታችን ያለበትን ደረጃ ያመላከተ መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን ለዚህም ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ አካላት በጋር የሚወስዱት ሀላፊነት በመሆኑ ለቀጣይ ስራ መረባረብ ይገባል ብለዋል፡፡"

ስለሆነም የዚህ አመት ያልተኮረጀ ውጤት ያወጣው እውነቱን ነው ። ኢትዮጵያ ካሏት ስንት ሺ ት/ቤቶች 7 ብቻ ናቸው ያሥፈተኗቸውን ተማሪዎች 100% ያሳለፉት ድሮ ተፈሪ መኮንን ስንማር ልክ እንደዚያ ነበር !

ት/ሚ ያቀረበው ፕላንም በጣም ጥሩና ፌየር ነው ። እሱም እነዚህ ኮሌጅ ተብዬዎች (እራሳቸውም ሃይ እስኩል ናቸው) እስከ 130ሺ ተማሪ መቀበል ይችላሉ ተብሏል ። ስለሆነ ...

(1) በብቃል ከ50% ነጥብ አግኝተው ያለፉት 29ሺ ተማሪዎች በክብር የኮሌጅ አንደኛ አመት ትምህርታችደውን ይጀምራሉ
(2) የቀሩት 100 ሺ ከወደቁት መሃል እንደ ነጥባቸው ኮሌጅ ተብዬው ውስጥ ገብተው የልዩ ሪሜዲያል የድጎማና ማዘጋጃ ፕሮግራም ይጀምራሉ ። ለምሳሌ በ6 ወር ወይም በ12 ወር ለኮሌጅ ትህምሀር ብቃት ከደረሱ ሬግጉላር የኮሌጅ ሌቭል ኮርስ መውሰድ ይጀምራሉ ፣ ይህም ማለት ዛሬ ማትሪክ አልፈው የገቡት በ4 አመት ሲመረቁ፣ የቀሩት በ5 ወይም በ6 አመት ይጨርሳሉ ማለት ነው።

ይህ የሚሆነው ለዚህ አመት ተፈታኞች ብቻ ነው ! በቃ ! መሪነት ማለት ይህ ነው! ሃየር ኤጁኬሽን ማኔጅመንት ማለት ይህ ነው !

ከ980 ሺ ያልተማረ ኮራጅ 30 ሺ ኩሩ አዋቂ ተማሪ ነው ኢትዮጵያ የምትፈልገው!!!!
Last edited by Horus on 27 Jan 2023, 14:19, edited 1 time in total.

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Right » 27 Jan 2023, 14:05

Under the current educational system there is no future for Ethiopia. Education just can’t pop up and develop in isolation. It is part of the sum.

In any other country such underperformance will trigger the firing of the minster followed by massive adjustment.
But in Ethiopia loyalty to the PM takes priority.

I don’t know about his personal life but Dr Dagnachew is right on this one. Dagnachew is a die hard loyalist to the PM, so there may be a different twist for him to say what he said.

Naga Tuma
Member+
Posts: 5497
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Naga Tuma » 27 Jan 2023, 16:58

ጉርሻ ለምሳሌ ቢሆንም ኣያጠግብም።

ኩረጃ ኣእምሮን ኣያሰፋም፣ ኣያረካም።

Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Y3n3g3s3w » 27 Jan 2023, 23:29

ባለፉት አፍህን በመጠኑ ነበር የምትከፍተው እናም ጉድህን አላየንልህም ነበር። ዛሬ የተለየ ነው፣ ት/ምርት ሚኒስትሩን በወልጋዳ ምክንያት እተቻለሁ ብለህ አፍህን ስትበለቅጥ ንፍጥና ጭቃ የተደባለቀበትን አንጎልህ ወለል አርገህ አሳየኀን።

እንዴት ነው በአንድ አመት ውስጥ የትምህርት ጥራት የሚሽመደመደው? ተማሪዎቹ 12 ዐመት ነው የተማሩት ፣ ሚ/ሩ የመጡት ባለፈው አመት ነው ፣ በል አሁን የፃፍከውን እነደገና አንብበው።
ንፍጥ ራስ ነህ አንተ!

ዶር ዳኛቸው አሰፋ ኮማንደር ዶር ብርነሃኑ ነጋ የትምህርት ሚንስቴር ሆኖ ሲሾም ትምህርት እናደለቀለት በሚገርም ሁኔታ በዚህ መልኩ ተናግሮ ነበር!!
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Horus » 28 Jan 2023, 00:39

Y3n3g3s3w wrote:
27 Jan 2023, 23:29
ባለፉት አፍህን በመጠኑ ነበር የምትከፍተው እናም ጉድህን አላየንልህም ነበር። ዛሬ የተለየ ነው፣ ት/ምርት ሚኒስትሩን በወልጋዳ ምክንያት እተቻለሁ ብለህ አፍህን ስትበለቅጥ ንፍጥና ጭቃ የተደባለቀበትን አንጎልህ ወለል አርገህ አሳየኀን።

እንዴት ነው በአንድ አመት ውስጥ የትምህርት ጥራት የሚሽመደመደው? ተማሪዎቹ 12 ዐመት ነው የተማሩት ፣ ሚ/ሩ የመጡት ባለፈው አመት ነው ፣ በል አሁን የፃፍከውን እነደገና አንብበው።
ንፍጥ ራስ ነህ አንተ!

ዶር ዳኛቸው አሰፋ ኮማንደር ዶር ብርነሃኑ ነጋ የትምህርት ሚንስቴር ሆኖ ሲሾም ትምህርት እናደለቀለት በሚገርም ሁኔታ በዚህ መልኩ ተናግሮ ነበር!!
Please wait, video is loading...
የነገ ሰው እግዚአብሄር ይስጥህ! ምን 12 አመት ብቻ፣ ለ30 አመት የፈረሰውን የትምህርት ሲስተም ነው ያ ሰካራም መሸተኛ የእንድሪያ ቅጥር ብርህኑ ገና ሲሾም ስራቱን አፈረሰው ያለው! ይንህ የመሰሉ ሰካትራሞች ናቸው አቢይን በሚገባውና በሚያጠፋው እንደ መቃወም ጭፍን የጨቅላ ጨዋታን እንደ ፖልቲካ የሚዘፍኑ! ዛሬ ያ ኢትዮ360 ዲያቆንም እንዲሁ በማያውቀው ፊልድ ገብቶ ሲፈተፍት አፈርኩኝ! ስለሚያውቀው ቤትክህነት ሲያወራ ያምርበታል፣ ስለባልደራስ ሲከራከር መብቱ ነው። ግ ን ትምህርት ምኔጅመንት ምን ያውቅና ነው ሚዘባርቀው ። ያስፍራሉ።

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Right » 28 Jan 2023, 01:17

The Ethiopian educational system and its network is built based on the Weyannie constitution and the Weyannies philosophy. There is no sugar coating here. If the regime and its puppets and opportunistic mafias want to change education the way it’s deployed in Ethiopia, the first thing they have to do is change the system. The rest is a conning game.

You retiree pigs, before insulting anyone for saying the truth you should look in the mirror and kill yourself.

@ethio360 they are doing a fantastic job. If you don’t like them then you are within your right no to watch them. You have ESAT & ETV to fatten your dead brain.

Horus
Senior Member+
Posts: 30668
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Horus » 28 Jan 2023, 01:34

በማያውቁት ነገር የሚዘላብዱ ጀብራሬ ሰካራም፣ ከካቲካላ ጥርሱ የወለቀ አለሌና ስለሁሉም ነገር አውቃለሁ እያለ 24/7 ከሚለፈልፍ እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ! ዛሬ የትምህርት ሚኒስቴር ቆፍሮ ያለጣው የኢትዮጵያ ቆሻሻ፣ አሳፋሪ አንገት የሚያስደፋ ሃቅ የሚያስቡና ህሊና ያላቸው ኢትዮጵያዊያንን እንደ መብረቅ የመታና ያነቃ ደወል አይደለም የሰማይ ነጎድጓድ ነው ! አንድ አንጎል ያለው ኢትዮጵያዊ ይህን ክስተት ቢያንስ በሃዘን ተቀብሎ አፕሪሺዬት ማድረግ ነበረበት! ግና ምን ይሆናል 98% ሰው ሪታርድርድ ከሆነ!!!

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Right » 28 Jan 2023, 08:38

The good thing is the con man is in the wrong side of history and soon he will be cleaned out with the system.

There is no such thing called the ministry of education. It is a woyannies institution that looks down on education.

The Dagnachew vs Birr fight has an agenda. Who cares? Demeaning the opportunistic Dagnachew as alcoholic won’t change the fact.

Conning this fact is not as easy selling a rotten onion as a good onion in the assumption people will buy it.

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 11627
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia Highlands

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Noble Amhara » 28 Jan 2023, 09:03

Imagine 3% only passing?

How do parents feel??

Education is the most important thing for the youths

Selam/
Senior Member
Posts: 11551
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Selam/ » 28 Jan 2023, 10:28

ወዲ ውዳቂ - ኧረ እያላመጥክ ዋጥ።

ትምህርት ሚኒስቴር የወደቀው እነ ሺፈራው ሽጉጤ፣ ደመቀ ዘውዱ እና
ዮዲት ጉዲት የሚባሉት የወያኔ ሎሌዎች በሚመሩበት ጊዜ ነው። ዳኛቸው አሰፋ ያቺ የጨረጨስች እህቱ ትምህርቱ ላይ ስላደረሰሽው ውድቀት አንድ ቀን አውርቶ አያውቅም። ትናንትና የተሾመውን ብርሃኑን መውቀሱ፣ የገነትን ጉድፍ ለመሸፈን መሆኑ ያስታውቃል። ብርሃኑ ለ፴ ዓመት ሲከማች የኖረውን የበሰበሰ የትምህርት ስርዓት ባዶ ቀፎ መሆኑን በአንድ ዓመት ውስጥ ጎልጉሎ ለአደባባይ አሰጣው። ይኸ ትልቅ ስኬት ነው። በቃ!የሚቀጥለው መመዘኛ እንዴት ከዚህ አዘቅት ውስጥ ያወጣናል የሚለው ነው። እኔ ለዚህ ፭ ዓመት የግምገማ ጊዜ ሰጥቸዋለሁ። አሁን ሱሪ ባንገት ማለት ግብዝነት ነው።

ይኸ ልፍስፍስ ዳኛቸው ሽምቅ ተዋጊ ሚኒስቴር አይሆንም ላለው፣ ፋሺስት ጣሊያን ከተባረረ በኋላ ሚኒስቴር የሆኑት ሽምቅ ተዋጊ አርበኞች እንደነበሩ አስታውሰዋለሁ። የወያኔ አለቅላቂው ሽጉጤም ተቋሙን ከማቆሸሹ በፊት ጎሹ ወልዱ የሚባል ወታደር ሚኒስቴር እንደነበረ እነግረዋለሁ።

Wedi wrote:
27 Jan 2023, 12:06
ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!🥲

ዶር ዳኛቸው አሰፋ ኮማንደር ዶር ብርነሃኑ ነጋ የትምህርት ሚንስቴር ሆኖ ሲሾም ትምህርት እናደለቀለት በሚገርም ሁኔታ በዚህ መልኩ ተናግሮ ነበር!!

Please wait, video is loading...

:cry:
Please wait, video is loading...

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Right » 28 Jan 2023, 10:56

Abiye Ahmed in his own words:
“The Ethiopian constitution is the best for Ethiopia. Only one ethnic group opposes it. The rest of us like it and it is not up for negotiation”.
“We don’t need a transitional government because we are reforming but not changing the system. I will transit you through the reform.”

BERHANU Nega: “the PM said they he will lead the transition, and I believe he will do it. I trust him”

This is not a rocket science. Trying to sell this as a dynamic change of the system through education is stupidity.
This is not as easy as selling a rotten onion underneath a good one.
Let there be no doubt con artists of the system will be cleaned out very soon.

Selam/
Senior Member
Posts: 11551
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Selam/ » 28 Jan 2023, 12:12

እዚህ ER ላይ ተጥደህ 24/7 ስለ ለውጥ እንደቁራ ስለጮክ ለውጥ አይመጣም።

የክፋትህ ክፋት ደግሞ፣ ብርሃኑ ስራውን ትቶ ልክ እንዳተ ባዕድ አገር ተደብቆ እጁን አጣጥፎ እንዲቀመጥ መፈለግህ ነው። ወይ በእኔ ስም ተዋጋልኝ አለበለዚያ እንደኔ ቦዘኔ ሁን ማለት የመጨረሻ የስንኩልነት መገለጫ ነው። እዚህ ቁጭ ብለህ፣ ሁሉም ነገር ተሰርዞ በአዲስ አሰራር ካልተተካ ሞቼ እገኛለሁ እያልክ ከምትንጨረጨረጨር፣ እስኪ ወደ ሜዳው ወርደህ ፍልሚያውን ተቀላቀል? ግን ቦቅቧቃ ስለሆንክ ሌሎችን ይኸን አድርጉ ያን አታድርጉ ከማለት ሌላ ቢስታቢስቲን አታመጣም።

Right wrote:
28 Jan 2023, 10:56
Abiye Ahmed in his own words:
“The Ethiopian constitution is the best for Ethiopia. Only one ethnic group opposes it. The rest of us like it and it is not up for negotiation”.
“We don’t need a transitional government because we are reforming but not changing the system. I will transit you through the reform.”

BERHANU Nega: “the PM said they he will lead the transition, and I believe he will do it. I trust him”

This is not a rocket science. Trying to sell this as a dynamic change of the system through education is stupidity.
This is not as easy as selling a rotten onion underneath a good one.
Let there be no doubt con artists of the system will be cleaned out very soon.

Right
Member
Posts: 2727
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Right » 28 Jan 2023, 15:24

ብርሃኑ ስራውን ትቶ ልክ እንዳተ ባዕድ አገር ተደብቆ እጁን አጣጥፎ እንዲቀመጥ መፈለግህ ነው።

A collection of retiree Gurage thieves.
He was a commander of the McDonald army in Eritrea. At 80 years of age he returned back to serve the system that he pretends to fight against.
Busted. Stay tune to witness his ugly end.

Selam/
Senior Member
Posts: 11551
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዘንድሮ በመላው ኢትዮጵያ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከተፈቱንት ተማሪዎች 3.33% ብቻ ወደ ዮንቨርስቲ ይገባሉ!! አጃይብ ነው!!!

Post by Selam/ » 28 Jan 2023, 15:39

ጉርጥ! You’re stuck on ER while the commander jumped from one continent to the other. LOL!

ER
Right wrote:
28 Jan 2023, 15:24

Post Reply