የዘንድሮ 12ኛ ከፍል ውጤት
========
1. የተማሪዎች አማካይ ውጤት በየትምህርት አይነቱ
• አጠቃላይ መረጃ፡- ፈተና የተፈተኑ ብዛት ----- 908,256 ናቸው፡፡
• አማራ………..30.37%
• ኦሮሚያ…..…27.96%
• ደቡብ………..28.17%
• ሀረሪ…………32.88%
• አዲስ አበባ----38.46%
• ደሬደዋ--------31.42%
• ሲዳማ---------28.34%
2. ከ50% እና በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት ከተፈተኑ መካከል
(እንደ ሀገር ያለፉ 29909 (3.3%) ናቸው
• አማራ………ከ246,675 መካከል 8,810 ((3.6%)
• ኦሮሚያ…..…327,737 መካከል 6,407 (2.0%)
• ደቡብ………..ከ127,345 መካል 2,533 (2.0%)
• ሀረሪ…………ከ1,849 መካከል 194 (10.5%)
• አዲስ አበባ----ከ47,980 መካከል 9,491 (19.8%)
• ደሬደዋ-------- ከ3,726 መካከል 250 (6.7%)
• ሲዳማ---------ከ53,478 መካከል 1247 (2.3%)
3.ተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እና በላይ እንደሀገር 263 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
• አማራ………70 ተማሪዎች
• ኦሮሚያ…..…51 ተማሪዎች
• ደቡብ………..10 ተማሪዎች
• ሀረሪ…………1 ተማሪዎች
• አዲስ አበባ----117 ተማሪዎች
• ደሬደዋ-------- 2 ተማሪዎች
• ሲዳማ---------8 ተማሪዎች
4. ማህበራዊ ሳይንስ ከ500 እና በላይ እንደሀገር 10 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
• አማራ………1ተማሪ
• አዲስ አበባ----8 ተማሪዎች
• ደሬደዋ-------- 1 ተማሪ
5. ሁሉንም ተማሪዎች 100% ያሳለፉ ት/ቤቶች (7 ት/ቤቶች ሲሆኑ) ከነዚህ ውስጥ
• ደሴበ ልዩ አዳሪ ት/ቤት
• ባህር ዳር ስቲም
• ጎንደር ኮሙኒቲ ስኩል ናቸው
ምንጭ አማራ ድምፅ
ወይንም
1. የተማሪዎች አማካይ ውጤት በየትምህርት አይነቱ፤
አጠቃላይ መረጃ፡- ፈተና የተፈተኑ ብዛት-----908,256 ናቸው፡፡
• አማራ………..30.37%
• ኦሮሚያ…..…27.96%
• ደቡብ………..28.17%
• ሀረሪ…………32.88%
• አዲስ አበባ----38.46%
• ደሬደዋ--------31.42%
• ሲዳማ---------28.34%
2. ከ50% እና በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት ከተፈተኑ መካከል
(እንደ ሀገር ያለፉ 29909 (3.3%) ናቸው
• አማራ………ከ246,675 መካከል 8,810 ((3.6%)
• ኦሮሚያ…..…327,737 መካከል 6,407 (2.0%)
• ደቡብ………..ከ127,345 መካል 2,533 (2.0%)
• ሀረሪ…………ከ1,849 መካከል 194 (10.5%)
• አዲስ አበባ----ከ47,980 መካከል 9,491 (19.8%)
• ደሬደዋ-------- ከ3,726 መካከል 250 (6.7%)
• ሲዳማ---------ከ53,478 መካከል 1247 (2.3%)
3. ተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እና በላይ እንደ ሀገር 263 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
• አማራ………70 ተማሪዎች
• ኦሮሚያ…..…51 ተማሪዎች
• ደቡብ………..10 ተማሪዎች
• ሀረሪ…………1 ተማሪዎች
• አዲስ አበባ----117 ተማሪዎች
• ደሬደዋ-------- 2 ተማሪዎች
• ሲዳማ---------8 ተማሪዎች
4. ማህበራዊ ሳይንስ ከ500 እና በላይ እንደሀገር 10 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ
• አማራ………1ተማሪ
• አዲስ አበባ----8 ተማሪዎች
• ደሬደዋ-------- 1 ተማሪ
5. ሁሉንም ተማሪዎች 100% ያሳለፉ ት/ቤቶች 7 ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ ከነዚህ ውስጥ
• ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት
• ባሕር ዳር ስቲም ት/ቤት
• ጎንደር ኮሙኒቲ ስኩል
• ወላይታ ሶዶ ሊቃ ት/ ቤት
• አዳማ ኦዳ አዳሪ ት/ ቤት
ናቸው።
6. ከፍተኛ ውጤት (የዓመቱ ሰቃይ)
• ከአማራ ክልል ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ ሚኪያስ አዳነ 666 አስመዝግቧል።