ደቀምሓረ ዝባን ሃዳሙ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 27 Jan 2023, 04:48
ደቀምሓረ ዝባን ሃዳሙ [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
ዝባን ሃዳሙ ደቀምሓረ፡
ሓቂ ይግበሮ እቲ ዝውረ፡
ብርሃን ኪረኽብ እቲ ዝዓወረ።
ደቀምሓረ ዝባን ሓዳሙ፡
ውጥን ናይ ሶላር እንተተርጕሙ፡
እንተተወሲኹ 30 ሚጋዋት፡
ካብ ጫፍ ንጫፍ ካብ ጻት ንጻት፡
በከምኡ ኪብርቖቕ ዓጸቦ ናይ ጸዓት
ከምኡስ ይብዝሓልና ንኤርትራ ዓወት።
ከምዚ ዕዉት ውጥን ከምዝባን ሓዳሙ፡
ሃገር ምስ ፈለጠት ሶላር ረብሓ ጥቕሙ፡
ንነብሳ ኣሚና ኩዳ ክትለሃይ፡
ህዳሴ ብፀሓይ ሕዳሴ ብጸሓይ፡
ከምኡታት ይግበሮ ናይ ሃገርና ደሃይ።
ደሃይ ናይ መለኸት ከምዡይ ብቐደሙ፡
እነሄ ‘ዋዜማ’ ኣብ ሓዳስ ከቲሙ፡
እቶም ካድራትና ማዕዶ ተቋምቱ፡
ኣብዘይከውን ባይታ ብዙሕ ትሕውትቱ፡
ከምዡይ ዓይነት መደብ ንከተዐውቱ፡
ንቁጠባዊ ሕውዬት ብግብሪ ክተቱ።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 9&start=20
ዝባን ሃዳሙ ደቀምሓረ፡
ሓቂ ይግበሮ እቲ ዝውረ፡
ብርሃን ኪረኽብ እቲ ዝዓወረ።
ደቀምሓረ ዝባን ሓዳሙ፡
ውጥን ናይ ሶላር እንተተርጕሙ፡
እንተተወሲኹ 30 ሚጋዋት፡
ካብ ጫፍ ንጫፍ ካብ ጻት ንጻት፡
በከምኡ ኪብርቖቕ ዓጸቦ ናይ ጸዓት
ከምኡስ ይብዝሓልና ንኤርትራ ዓወት።
ከምዚ ዕዉት ውጥን ከምዝባን ሓዳሙ፡
ሃገር ምስ ፈለጠት ሶላር ረብሓ ጥቕሙ፡
ንነብሳ ኣሚና ኩዳ ክትለሃይ፡
ህዳሴ ብፀሓይ ሕዳሴ ብጸሓይ፡
ከምኡታት ይግበሮ ናይ ሃገርና ደሃይ።
ደሃይ ናይ መለኸት ከምዡይ ብቐደሙ፡
እነሄ ‘ዋዜማ’ ኣብ ሓዳስ ከቲሙ፡
እቶም ካድራትና ማዕዶ ተቋምቱ፡
ኣብዘይከውን ባይታ ብዙሕ ትሕውትቱ፡
ከምዡይ ዓይነት መደብ ንከተዐውቱ፡
ንቁጠባዊ ሕውዬት ብግብሪ ክተቱ።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 9&start=20
Meleket wrote: ↑20 Oct 2020, 10:59ወዳጄ Ethoash ምነው ቅር ያለህ ትመስላለህ። ኣዎና ዛሬ ባናደርገው ነገ፡ ነገ ካልተገበርነው ደግሞ ተነገወድያ እንደምንተገብረው ብቻ ካወቅህ ይበቃሃል። ጊዜው ፴ ዓመት ይሁን ፫፻ ዓመት ወይም ፫ ዓመት አንተን አይመለከትም።Ethoash wrote: ↑20 Oct 2020, 06:33Meleket wrote: ↑15 Oct 2020, 10:57
ተስፋኛና መሃይም ካድሬ ካልሆነ በስተቀር፡ ኤርትራ ሃገሩ ዕምቕ የጂኦተርማልና የነፋስ እንዲሁም የጸሓይ ኃይል ምንጭ በብዛት እያላት፡ ከጦብያ የኤሌትሪክ ኃይል አገኛለው ብሎ የሚያስብ ኤርትራዊ ዜጋ በጭራሽ የለም። ኤርትራ ፈጣሪ የቸራት ብዙ የኃይል አማራጮች አላት፤ ስለሆነም የኤርትራ መንግሥት ‘በስራ ጫና ምክንያት’ በሙሉ ኣቅሙ ዛሬ ይህን አልተገበረም፡ ነገ ይተገብራል፣ ነገ ካልተገበረ ደግሞ ከነገወዲያ ተተኪው ወጣቱ የኤርትራ ትውልድ ይተገብረዋል። ለምን ቢባል ኤርትራ በኃይል ምንጭ የማንም ጥገኛ የምትሆንበት አንዳች ምክኒያት የለምና፡ የሰማእታቶቻችን የማይናወጥ ያልተበረዘ ራእይና ዓላማም ይህን ስኬት ላይ ማድረስ ነውና። አይደለም እንዴ?
ጥሩ ብለሀል ነገ ካላደረጋችሁ ከነገ ወድያ ። ምንም ችግር የለም ቀስ ብሎ ይደረሳል ያ ነገ የምተለው ፴ዓመት ቢውስድ ሶስት ግዜ ነገ ማለት ፺ ዓመት ነው ። ታድያ ምን ችግር አለው የሚቀጥለው ትወልድ ያረገዋል ። የአሁኑ በችጋር አልቆ።
ሁለተኛ ነገር ሶላር ሀይል ለተጠባባቂ ሀይል እንጂ መቶ በመቶ የምተመካበት አይደለም ። ፀሐይ የሌለስ ቀን በምን ልታራግብ ነው። ንፋስም አንዳንዴ ሊቆም ይችላል ። በዚህ ላይ ሁለቱም በጣም ወድ ናቸው ። ከሐይድሮ ፓወር ጋራ ስታወዳድራቸው።
ሶስተኛ ደግሞ ሶላር ፓወር ። ሐይል የሚስጥህ ። ሶላር ፓናሉ በአዋራ ካልተሽፈነ በስተቀር ነው ታድያ እድሜ ልክህን ያንን ፓናል ስትወለውል ትኖራለህ ማለት ነው። ኢትዬዽያ በውሃ ሐይል ፪፬ ስዓት ሀይል በርካሽ ከምት ስጥህ አንተ ሶላር ፓወር እየወለውልክ አይንህ ይሽዋረራል ደህና ስንብት አንተ ሞገጤ።
ያሁኑ ትውልድ በችጋር ያልቃል ነው ያልከው ወዳጄ! ኤርትራዊ ትውልድ አይደለም በችጋር በደርግም በወያኔም አልጠፋም አይጠፋምም ለምን ብትል ኤርትራዊ ትውልድ ሁኔታዎች የመረሩ ሲመስሉ ነው ይበልጥ ጠንክሮና ጠጥሮ የሚወጣው። ታሪክ የሚመሰክረው ይህን ኃቅ ነው። ተወደደም ተጠላም ጠፉ ስንባል ይበልጥ የምናብብ ኩሩ ህዝብ ነን ብንልህ ቅር አይበልህ፡ ምሥጢሩ ታይናችን ቀለም ነው።
አልገባህም እንጂ፡ እኛኮ ጦቢያ ውስጥ እንዳንተ የተሳከረ አመለካከት ያለው መሪ ቢመጣስ ብለንም የተለያዩ ቢሆኖችንም እናጤናለን። ከኤርትራ ጋር ከመደጋገፍ ይልቅ ኤርትራን ሱስ የማስያዝ ጥማት ያለው ያንተ ዓይነት ሰካራም አስተሳሰብ የያዘ መሪ ጦቢያ ውስጥ ሆነ ሱዳን ውስጥ እንዲሁም ማንኛውም ጎረቤት ሃገር ውስጥ ሊመጣ ይችላል። ታዲያ ያኔ በሁለት እግሯ አደልድላ ተጠሃዩም ተነፋሱም ተጂኦተርማሉም የራሷን ያሻትን አማራጭ እንዳሻት አድርጋ የምትጠቀም ሃገር መገንባት ፍቱን መድኃኒት አይደለም ትላልህን? እኛ ለኛ ሚበጀን ይህ አማራጭ ነው ብለናል። አንተ ላንተ የሚያዋጣህን ተግብር፡ “መንጌዱን ጨርቅ ያድርግልህ፡ ወዳጄ”፣ ለኛ ግን መንጌዱን አትመርጥልንም፡ የሚያዋጣቸውን የሚያውቁ ህዝብ ነንና።
ብለህ ብለህ ደግሞ "ፀሐይ የሌለስ ቀን" ብለሃል! ኣዬ ያንተ ነገር፡ ፀሐይንም ደደብቤት ማለትም ደደቢት ወስዳችሁ ‘ሱር ወንዝ’ ዳርቻ ልታሽጓት ወይም ጠልፋችሁ ኣዅሱም ሆቴል ከናንተ ጋር ኣረቂ ልታጠጧት አሰባችሁ እንዴ አልልህም፡ ምክንያቱም እያወራን ያለነው ዓለም ተፈጠረች ጀምሮ እያበራች ስላለችው ስለ የሰማዩዋ ጠሐይ ነውና!
ውድ ናቸው ምናምን ላልከው፡ እሱን ለኛ ተውልን። አንተ ከቻልክ ይልቅስ በሃድሮ ፓወር የገጠሪቱን ኢጦብያ ምስኪን ዜጎችን መጀመሪያ ኃይል አቅርብላቸው። የተረፈውን ደግሞ እንዳሻህ አርገው። ኤርትራ ግን የራሷን የኃይል አማራጭ ትጠቀማለች የማንም ጥገኛ አትሆንም፡ ያይን ቀለሟ ምሥጢር ይህን አስተምሯታል፡ ይሰማል።
ሶላር ፓወሩ በአዋራ ይሸፈናል ነው ያልከው፣ አዬ ወዳጄ ልክ እንደኛዎቹ የጦብያው ጠቅላይ በሚሊየኖች የሚቆጥሩ ችግኞች እየተከሉና እያስተከሉ ያሉት እኮ አቧራ እንዳይበዛ ነው። ደሞስ አዋራ ሶላሩን ቢሸፍነው ምን ችግር አለው? ግመሎቻችንን ውሃ ማጠጣት ለአፍታ ገታ አድርገን ‘ሶላር መነጠሮቻችንን ደንቅረን’ ወልወል እናደርገዋለን አይመስልህም ወዳጄ። ወዳጄ አንተ ኤርትራን “የሃይድሮ ፓወር ሱሰኛ” ለማድረግ ስታልም ሳይታወቅህ እዚሁ የER ሱሰኛ ሆነህ ዘሎ እንዳጠገበ እንቦሳ እንቡር እንቡር የሚል እዚም እዛም ሁሉን አውቃለሁ ባይ ነገር ለቅላቂ ሆነህ እንዳትቀር አደራ! ኣመሰግናሎሁ ወዳጄ!