Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by Horus » 27 Jan 2023, 00:21

አቢይ አህመድና የዙሪያው ኦሮሞሙማ ጴንጤዎች የረገጡት ቀይ ፋውል ገና ብዙ ብዙ መዘዝ ይዞ ይመጣል! የዲክታተሩ መጽሃፍ አሁን የተበላ እቁብ ነው ። የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ሕዝብ ለእምነቱ መቆሙ የግድ ነው። የኦሮሞ ሙስሊም ሕዝብም እንዲሁ! አሁን ገና የኦሮሞ ዋቄ ፌታ አማኝና የኦሮሞ ፕሮቴስታንት፣ ህዝበ ሙስሊሙ ገና ብዙ ብዙ ድራማዎችን እናያለን ! ደጋግሜ እንደምለው አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ! የ3000 አመት ቋጥኝ ሊሰነጥቅ ያጓራው ጴንጤ ኦሮሞን የማያባራ እሳት ውስጥ እየዳረገው ነው !
Last edited by Horus on 27 Jan 2023, 01:04, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by Horus » 27 Jan 2023, 00:52

የዲክታተሩን መጽሃፍ ፉርሽ የሚያደርጉት አስደናቂ አባቶች! እኒህን ካህን አለማድነቅ ንፉግ ነት ነው !

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by union » 27 Jan 2023, 01:00

ይሄ ሁሉ መከራ ህዝብ ላይ ሲደርስ ዝም ያሉት ወንበራቸው ሲነካ ተንጫጩ እኮ እንደጉድ። ጠረጋው እነሱንም ይጨምራል። አብረው ነው ገደል የሚገቡት። ሌባ ዘረኛ ሁላ!!

ምዕመናኑ በታቦቱ ፊት ሲጨፈጨፍ ፀጥ ያለ የነበረው፣ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ፀጥ ብሎ የከረመው፣ ህዝብ ሲፈናቀል ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ተኝቶ የነበረው፣ ዛሬ ኡኡ እያለ ነው። ገና ኡኡ ይላታል

ቤተክርስቲያናችንን እራሱ እግዚአብሔር ይረከባታል። እውነተኞቹን ያነግስበታል!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by Horus » 27 Jan 2023, 01:20

አቢይ አህመድ ሃይማኖትን የተቆጣጠረ ሕዝቡን ይቆጣተራል ብሎ መጽሃፍ ላይ የጻፈ ቀን ነው የሱ አላዋቂነት የተጋለጠው ! አንድ ነገር ሳያውቅ ቀረና ይህን ሁሉ ስህተት ሰራ! የነቃን ሕዝብ መቆጣጠር አይቻልም የሚለው ዊዝደም! አው ቄሱም ጳጳሱም በሱ ላይ ካልደረሰ ቄሱም ዝም መጽሃፉም ዝም አንዲሉ ነው! ግና ሁልግዜ በጭለማ መሃል እንደ ኩራዝ ብቅ የሚሉ ጽኑ ሰዎች አሉ ሁልግዜ! ሕዝብ ደሞ ምንግዜም አሸናፊ ነው ።

ዛሬ ማታ አቢይ ቤተ መንግስት ውስጥ ግዙፍ መታመስ እንደሚኖር ጥርጥር የለውም ። አሁን እነ አቤቤ፣ እነሺመልስ ምን ሊያደርጉ ነው? ኦሮሙማ የሚሉ ኦሮሞ ቄሶችና ኦርቶዶክስ የሚሉት ኦሮሞ ቄሶችን ማዋጋት ብቻ ነው ያላቸው አማራጭ? ያ ደሞ እራሱ ኦሮሙማን ያፈርሰዋል ! አንድ ሰው ኢትዮጵያዊነት ሲጠበው የሚሆነው ያንን ነው !

ጥፋ ያለው ብቻ ነው ኦርቶዶክስን የሚተኖኮስ በቃ! በዚህ ጨዋታ መቀጣት ያለበት አቢይ አህመድ ነው !

union
Member+
Posts: 6046
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by union » 27 Jan 2023, 01:34

ሴጣን ሰላምን ይጠላል፣ ፍቅርን ይጠላል፣ ሁካታ እና ሀጥያት ካልነገሱ አላማውን ማሳካት አይችልም። ሀጥያትን ካበለፀገ ግን ታዛዥ ይኖረዋል ጥፋቱን መፈፀም ቻለ ማለት ንው።

አብይ እና ኦሮሙማውም እንደ ሴጣን ናቸው። የኢትዮጵያ ህዝብ ከተረጋጋ አንድነት እና ፍቅር ይፈነድቃል። ስለዚህ ሴራን መጥመቅ ግዴታቸው ነው። ወያኔም መለስም እንደዛው ነበሩ። አላማቸውን ለማሳካት ብዙ ለፍተው ብዙ ግፍ ፈፅሙ መሪያቸውም ሞተ አላማቸውም ከሸፈ፣ ወደሀገራቸው ፈረጠጡ በመጨረሻም ሲያቅታቸው እና ሰላም እየነገሰ ሲመጣ የመጨረሻውን ካርድ ሳቡ፣ ኮማንድ ፓስቱን መቱ። እነሱም ተመቱ፣ አከተሙ! የአብይ እጅም እንዳለበት ግልፅ ነው።

የኦሮሙማው ሴጣን በተራው አሰፍስፏል፣ ስለዚህ ተዋህዶ ላይ እና መላ ኢትዮጵያዊያን ላይ ጦርነት ካልከፈቱ አላማቸውን ማሳካት አይችሉም። ኢትዮጵያ እና ኦርቶዶክስን መቆርጨም ያልተመኘ ቅዥታም በአለም ላይ የለም እንግዲህ። ይቀምሷታል!! መከራን ይግቷታል!!

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by Horus » 27 Jan 2023, 02:14

እኛ በሩቁ ያለን አማኞች ከጳጳሱ አወቅን አይሁንብን እንጂ አሁን ላይ ብዙ ነገር እየሆነ ነው ! አቢይ ልክ ሙስሊሞችን ከፋፍሎ መጅሊሱን የተቆጣጠረበት ዘዴ እንዳል በሲኖዶሱ ላይ ሞከረ ! የሞኝ ለቅሶ መልሶ መልሶ እንዲሉ የዛሬ 4 አመት ትግሬዎች የከፋፈሉትን ኦርቶዶክስ አስታርቄአልውና ሲያሻኝ ደሞ እሰነጥቀዋለሁ ብሎ ከነጩፋና ዮናታን ጴንጤ የገደል ማሚቶች ጋር ዶለተና የተለመደ አስታራቂ ኮሚቴውን ላከ! የኦርቶዶክስ ካህኖችን እጅግ እጅግ ናቃቸው ። አባማቲያስ ትግሬ ስለሆኑ አማራው ቄስ አይደግፋቸውም ሲል የጎሳ ሎጂክ አሰላ! በዚያም ሳቢያ እጅግ ታሪካዊ የሆነ አሳፋሪ ሽንፈር በሶስት ቀን ተከናነበ ። ኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ንቅናቄ ተናጠች! ያን ያክል የተማመነባቸው እነ አቶ አካለ ወልድ በሶስት ቀን ውስጥ ተዋርደው የመሬት መንቀጥቀጡ ጸጥ አለ! ከዚህ በኋላ ሌላ መፈንቅል ከሞከረ እራሱ ይወርዳል! ዛሬ የኦርቶዶክስ ጅራፍ ቀምሷል! በቃ! የቄሳርን ለቄሳር! የክርስቶስን ለክርስቶስ! ይህን ቀይ መስመር የማያቅ ግብዝን ነው መሪ ብሎ አበሻ የሚታመሰው!!!

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by kibramlak » 27 Jan 2023, 04:24

ይህን የኦርቶዶክስ ቤተክህነት ታሪካዊ እና እንከን የለሽ ጠንካራ አቋም ማየት መታደል ነው፣፣ እጅግ በጣም ደስ እሚል ነው፣፣ አብይ ያለው አማራጭ የቤተክርስቲያኗን አቋም መተግበር ነው፣፣ ካለዛ ሁሉን ነገር የሚገለባብጥ መሬት አንቀጥቅጥ ክስተት ይከተላል፣፣ ብዙ ህዝብ ያልቃል ግን አብይ እስከ አጋንንቶቹ ተወርውሮ ገሃነም ይላካል፣፣

ሀገር የማዋለድ አፀያፊ ተግባር ነበር፣፣ አጠቃላይ የኦርቶዶክስ እምነትን የማጥፋት ትልም ነበር፣፣

@Union እላይ ያለው በጣም ትክክል ነው፣፣ ህዝብ ሲያልቅ፣ ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ምነው ይህች ቤተክርስቲያን ፀጥ አለች፣፣ ይህ ተግባር ያለጥርጥር ብዙ አማኞችን አሳዝኗል ምናልባትም አርቋል፣፣

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by Horus » 27 Jan 2023, 14:07

ክብራምላክ
ሺ ግዜ ተባለኮ። ስልጣን ያባልጋል፣ ፍጹም ስልጣን ፈጽሞ ያባልጋል የሚለው ዝንፍ የማይል እውነት ነው ። የበላይ የሆነ ሁሉ የሚነዳው በ4 ፍላጎትች ነው (1) ስልጣን/ኃይል፣ (2) ገንዘብ/ሃብጥ (3) ዝና/መታወቅ መደነቅ፣ (4) ክብር/ማንነት ... ስለዚህ በዘመነ ወያኔ ይህን መሰል ብዙ ካህኖች ፈልተዋል ። ቤተ ክህነትም ልክ እንደ ጎሳው መንግስት ብዙ ጽዳት ያሻታል !!! ለዚህም ነው እነአቢይ ሊደፍሯት ይህን ርቀት የሄዱት! ለዚህም ነው ይህን አሳፋሪ ድፍረትን ያከሸፈውን ሲኖዶስ ታሪካዊ ያደረገው!

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by sun » 27 Jan 2023, 23:00

Horus wrote:
27 Jan 2023, 00:52
የዲክታተሩን መጽሃፍ ፉርሽ የሚያደርጉት አስደናቂ አባቶች! እኒህን ካህን አለማድነቅ ንፉግ ነት ነው !

https://media.giphy.com/media/U2zirm7o5 ... iphy.gif[u][/u]

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by sun » 27 Jan 2023, 23:04

https://media.giphy.com/media/U2zirm7o5 ... /giphy.gif
Horus wrote:
27 Jan 2023, 00:52
የዲክታተሩን መጽሃፍ ፉርሽ የሚያደርጉት አስደናቂ አባቶች! እኒህን ካህን አለማድነቅ ንፉግ ነት ነው !

sun
Member+
Posts: 9312
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ፡ ኦርቶዶክን መንካት ባለ 8 ሬክተር የመሬት መንቀጥቀጥ አስከተለ!

Post by sun » 27 Jan 2023, 23:17

Horus wrote:
27 Jan 2023, 01:20
አቢይ አህመድ ሃይማኖትን የተቆጣጠረ ሕዝቡን ይቆጣተራል ብሎ መጽሃፍ ላይ የጻፈ ቀን ነው የሱ አላዋቂነት የተጋለጠው ! አንድ ነገር ሳያውቅ ቀረና ይህን ሁሉ ስህተት ሰራ! የነቃን ሕዝብ መቆጣጠር አይቻልም የሚለው ዊዝደም! አው ቄሱም ጳጳሱም በሱ ላይ ካልደረሰ ቄሱም ዝም መጽሃፉም ዝም አንዲሉ ነው! ግና ሁልግዜ በጭለማ መሃል እንደ ኩራዝ ብቅ የሚሉ ጽኑ ሰዎች አሉ ሁልግዜ! ሕዝብ ደሞ ምንግዜም አሸናፊ ነው ።

ዛሬ ማታ አቢይ ቤተ መንግስት ውስጥ ግዙፍ መታመስ እንደሚኖር ጥርጥር የለውም ። አሁን እነ አቤቤ፣ እነሺመልስ ምን ሊያደርጉ ነው? ኦሮሙማ የሚሉ ኦሮሞ ቄሶችና ኦርቶዶክስ የሚሉት ኦሮሞ ቄሶችን ማዋጋት ብቻ ነው ያላቸው አማራጭ? ያ ደሞ እራሱ ኦሮሙማን ያፈርሰዋል ! አንድ ሰው ኢትዮጵያዊነት ሲጠበው የሚሆነው ያንን ነው !

ጥፋ ያለው ብቻ ነው ኦርቶዶክስን የሚተኖኮስ በቃ! በዚህ ጨዋታ መቀጣት ያለበት አቢይ አህመድ ነው !

horusa$$ de dog,

Take a free banana and a hot dog.
:P

Post Reply