-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!
60 ሚሊዮን ኦርቶዶክስና ሌላ እምነት ያላቸው ኢትዮጵያዊያን እንደ አንድ ኢትዮጵያ ተነስተው ይህን ጸረ ኢትዮጵያ ቡድን ከስልጣን ማውረድ የግድ ይላቸዋል !
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
-
- Member+
- Posts: 9325
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!
That is when the Dirty Pigs grow wings and start flying high. Until then the Democratically Elected good Government will keep governing! Power mongering Extremist Neftegna Hooligans need to keep light years away? Old habits die hard! Okay? Okay!!
-
- Member+
- Posts: 6404
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!
That is for sure
ኦሮሙማ ከጴንጤ ዋሀቢ አብይ ጋር ድምጥማጡ ነው የሚጠፋው!!
ኦሮሙማ ከጴንጤ ዋሀቢ አብይ ጋር ድምጥማጡ ነው የሚጠፋው!!
-
- Senior Member+
- Posts: 30915
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!
sun የምትባል መሃይም ! the best and the brightest የሚባሉት ኦሮሞች ኦርቶዶክስ ናቸው! አላዋቂ ንፍጥ ለቅላቂዎቹ የብልግና ፓርቲ ተራ ካድሬ መንጋዎች ናቸው ! ይህ ነው እያየን ያለነው! የኦሮሞ ሕዝብ መሪ ይፈልጋል! ደሞ አይቀርም የነሳሉ! የመጣሉ! እንደ ዛሬ ያለ ችግር ነው ታላላቅ መሪዎችን የሚወልድ! እነአቢይ መሰል ፋንዲያ ናርሲስቶች እንደ ጤዛ ተሃይ ሲያይል ይቀልጣሉ ! ኦሮሞ መሪ ይፈልጋል!
-
- Senior Member
- Posts: 11844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ትንቢተ ሆረስ! የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት ከኦርቶዶክስ ጋር የከፈተው ጦርነት እራሱን ከስልጣን ያስወግደዋል!!
ልጅ ፀሃይ - እንኳን ከአህያ አፍቃሪነት ወደ አሳማ አፍቃሪነት አሸጋገረህ። ከህገ-አራዊት በስተቀር ሁለቱም ሀራም ናቸው።
ኦርቶዶክስና ነፍጥ ከተምታታብህ ከንፍጣም የኦሮሙም ካድሬዎች ተወዳዳሪ የሌለህ ነሆለል ነህ።
ኦርቶዶክስና ነፍጥ ከተምታታብህ ከንፍጣም የኦሮሙም ካድሬዎች ተወዳዳሪ የሌለህ ነሆለል ነህ።