Page 1 of 1

ሽመልስ አብዲሳ፤አብይ አህመድ እና ተክለ ወልድ በመንፈ ቅዱስ ላይ Convince and Confuse እንቆምራለን እራሳቸው Confuse ሆኑ።የኦሮሙማው ቡኤል ዘቡኤል መጨረሻ።

Posted: 26 Jan 2023, 20:17
by Abere
ሽመልስ አብዲሳ፤አብይ አህመድ እና ተክለ ወልድ በመንፈ ቅዱስ ላይ Convince and Confuse እንቆምራለን እራሳቸው Confuse ሆኑ።የኦሮሙማው ቡኤል ዘቡኤል መጨረሻ።ከመጪው እሁድ ጀምሮ አቶ ተክለ ወልድ ሰንበትን በጴንጤ ጉባኤ ከእነ ነብዩ ጩፋ ጋር እንጅ አንድት ተዋህዶ ቤተክስያን ድርሽ አይላትም ማንም ቄስ መስቀል አያሣልመውም። የአህያ ስጋ አልጋ ሲሉት ምድር ይሉሃል ይህ ነው። እነ ሽመልስ የማደናገር ፓለቲካ በመንፈስቅዱስ ላይ መሞከራቸው አጋንንት እንደ ገባበት የአሳማ መንጋ ተሳደው ጦስ ውስጥ ሲገቡ ነው። የኦሮሞ ህዝብ ከዚህ መቅሰፍት እራሱን ማዳን አለበት። ወያኔን የተከተለ ትግሬ እጥፍ እጥፍ እየሆነ ሲረግፍ ያየ ጤነኛ ሰው የአጋንንት ኦሮሙማ የጥፋት እሳት እጠመቃለሁ የሚል እርሱ ጤነኛ አይደለም። የእነ ተክለ ወልድ እና የእነ አብይ አህመድ እሳት ገና ብዙ ጦስ ይዟል ። እራሳችሁን ጠብቁ ለሃይማኖታችሁ ትጉ።

Re: ሽመልስ አብዲሳ፤አብይ አህመድ እና ተክለ ወልድ በመንፈ ቅዱስ ላይ Convince and Confuse እንቆምራለን እራሳቸው Confuse ሆኑ።የኦሮሙማው ቡኤል ዘቡኤል መጨረሻ።

Posted: 26 Jan 2023, 22:21
by sun
Abere wrote:
26 Jan 2023, 20:17
Aber the Mad Dog,

Happy Doggy day pathological laughable liar dog! Okay? Okay!! :lol: :lol: :lol:



Re: ሽመልስ አብዲሳ፤አብይ አህመድ እና ተክለ ወልድ በመንፈ ቅዱስ ላይ Convince and Confuse እንቆምራለን እራሳቸው Confuse ሆኑ።የኦሮሙማው ቡኤል ዘቡኤል መጨረሻ።

Posted: 27 Jan 2023, 13:35
by Abere

የኦሮሙማው ተላላኪ ቡኤል ዘቡኤል (አካለ ወልድ) ከክርስትና ምግባር በተቃሪኒው በመቆም መከፋፈል፥ ጥላቻ፥ ሽኩቻን፤ ግጭት እና ጦርነት ለማፋፋም ሲያቅድ እንደ ሳጥናኤል ከመንበሩ ተወርውሮ እንጦረጦስ ተጣለ። ክርስትና ወንዳማችነት፤ ፍቅር፤ ህብረት እና አንድነት እንጅ እኔ የዚህ ነኝ እኔ የዛነኝ የምትል አይደለች። ወንድሞች እህቶች በማለት በፍቅር ትይዛለች እንጅ ጎጦች ጎጣጎጦች ኦሮሙማዎች አታውቅም። ይህ ሳጥናኤላዊ ግብር የሆነ የእርጉዝ ሽል አውጥቶ የሚበላው የኦሮሙማ ብቻ ነው። አካለ ወልድ የክርስትና እስትንፋስ የሆነችውን አንድነት እና እምነት ለማጥፋት ቢታፈልግም አልተሳካለትም። ውግዝ ከመዐርዮስ ተደርጓል።