Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 30837
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 26 Jan 2023, 03:38
በነገራችን ላይ ሳዊሮስ የሚለው ቃል ምንድን ነው ለምትሉ ቃሉ የሴማ እና ግሪክ ሲሆን ቆፍጣና (ሲሪየስ) ማለት ነው ! በአዎንታዊ ትርጉሙ እስተርን፣ ቀልድ የማያውቅ ማለት ነው ።
እኔ ሆረስ ከዚህ ቀደም ፖለቲካ እንዴት መመልከትና መተንተን እንዳለባችሁ ሜትዶሎጂ ሰጥቼያችሁ ነበር ! ልድገመው !
ማንኛው ፖለቲከኛ ሰው ተራ ማኔጀር ሆነ ሚኒስር፣ ሆነ ቄስ ... ለትግል የሚነዱት አራት ጥቅሞችን እንደ መጻህፍ ቅዱስ ተከተሉ ብዬ ነበር!!! እነሱም ያ ሰው የሚፈልገው ...
(1) ስልጣን (ሹመት)
(2) ሃብት (ገንዘብ)
(3) ክብር (ማንነት)
(4) ዝና (እውቅና)
ነው !!!! በቃ ! ይህ ሳይንስ ነው ። የቀረው በሙሉ ተጨማሪ መሸፈኛ ልባስ ነው
ይህ ዛሬ የመፈንቅለ ሲኖዶሱ መሪ የጠየቃቸው 3 ጥያቄዎን ...
(1) የሃብት ክፍፍል
(2) ስልጣን (ሹመት)
(3) የጎሳ ማንነት
ሰውዬው የረሳው የእውቅና የዝና ፍላጎቱን ብቻ ነው ።
Last edited by
Horus on 26 Jan 2023, 17:13, edited 1 time in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 30837
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 26 Jan 2023, 04:40