Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Y3n3g3s3w
Member
Posts: 531
Joined: 22 Dec 2017, 00:56

በእጅ ያለ ወርቅ... ወይ የኢትዮጵያ ነገር ...

Post by Y3n3g3s3w » 26 Jan 2023, 01:39

በእጅ ያለ ወርቅ... ወይ የኢትዮጵያ ነገር ...
መሪ : ኑ ባካቹ ሀገር እንገንባ....
አንዳንዱ- ወነበሬን ለምን አስለቀቃቹሁኝ ጦርነት ያውጃል
- ሌላው ውጭና ውስጥ ሆኖ እባካቹ ሀገር ለማፍረስ እየሞከርኩ ነው አግዙኝ ይላል
- ሌላው እስከዛሬ በታሪኬ የኔ ዘር አልገዛሁም ፣ እናስ ? ሲብል ፣ እናማ ተራዬን ...

Horus
Senior Member+
Posts: 30657
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በእጅ ያለ ወርቅ... ወይ የኢትዮጵያ ነገር ...

Post by Horus » 26 Jan 2023, 02:09

የተበላ እቁብና የተሰለቸ ዲስኩር!
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አገር ገምቢ ነው!
ዛሬ የተወለደ ወጠጤ እኔ ነኝ ሁሉን አዋቂ የሚል ግዝብ!
ይህ ያንተ አገር ገምቢ ትብዬ የስልጣን ናርሲሲስት ቴዲ አፍሮን የሚያክል አገር ገምቢ አንድ ቀን እንኳ እውቅና ሰጥቶ የማያውቅ ፓወር ሞገር!
አገር መገምባት የድራማ መፈክር ነው!
በኢትዮጵያዊያኖች መሃል ፍቅር መገምባት ነው የአገር ግምባታ ሃ ሁ!
ያርባ ምንጩ ግዙግ፣ ገናና አስደናቂ ኢትዮጵያዊ ፊቱ ላይ ነግሮታል
ኢማቹር ጨቅላ ነህ ነው ያለው!!!
ያ ሰው ነው እንቁ ኢትዮጵያዊ!!!

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በእጅ ያለ ወርቅ... ወይ የኢትዮጵያ ነገር ...

Post by Wedi » 26 Jan 2023, 09:11

Horus wrote:
26 Jan 2023, 02:09
የተበላ እቁብና የተሰለቸ ዲስኩር!
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አገር ገምቢ ነው!
ዛሬ የተወለደ ወጠጤ እኔ ነኝ ሁሉን አዋቂ የሚል ግዝብ!
ይህ ያንተ አገር ገምቢ ትብዬ የስልጣን ናርሲሲስት ቴዲ አፍሮን የሚያክል አገር ገምቢ አንድ ቀን እንኳ እውቅና ሰጥቶ የማያውቅ ፓወር ሞገር!
አገር መገምባት የድራማ መፈክር ነው!
በኢትዮጵያዊያኖች መሃል ፍቅር መገምባት ነው የአገር ግምባታ ሃ ሁ!
ያርባ ምንጩ ግዙግ፣ ገናና አስደናቂ ኢትዮጵያዊ ፊቱ ላይ ነግሮታል
ኢማቹር ጨቅላ ነህ ነው ያለው!!!
ያ ሰው ነው እንቁ ኢትዮጵያዊ!!!
Horus ለዚህ ውታፍ ነቃይ ጥሩ መልስ ነው የሰጠኸው!!

አብይ አህመድ በጣም በጣት ከሚቆጠሩ ውታፍ ነቃሮች ጋር ብቻውን እየቀረ ነው፡፡ ቀስ በቀስ ሁሉ እየሰመጠች ካለቸው የአብይ አህመድ ጀልባ ነብሱን ለማዳን እየዘለለ እየወረደ ነው!!

ሴረኛው እና የስልታን ጥመኘው አብይ አህመድን በሰላ እና ምላጭ ምላሱ ዝቡ ሰው አወናብዶ ተከታይ ለማድረግ ሞክሮ የነበረ ሰው፡፡ በርካታዎቹ የአብይን ሴራ ባለመረዳታቸው የአብይ አህመድ ጠንክራ ውታፍ ነቃይ ሆነ ብዙ ምንገድ ለመጓዝ ሞክረለው፡፡ ከነዚህ ውስጥ ጋዜጠኛ ፋሲል የኔአለም አንዱ ነበር፡፡ ፋሲል የአብይ መሰሪነት አሁን የገባው ይመስላል!!

ወንድም ፋሲል የኔዓለም ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ ለመደረስ ብዙ ማገዶ ከፈጁት ሰኦች አንዱ ነው፡፡ የአብይ ሴረኛነት ለመረዳት ብዙ ማገዶ የፈጀው ፋሲል አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት የቁልቁለት ጎዝ ከተረዳ በጇላ የሚከተለኡትን ጥያቄዎች እየጠየቀ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡

የፋሲል የኔአለም ጥያቄዎች፦
፩. "ኢትዮጵያ በታሪኳ እንዲህ አይነት የደከመ መንግሥት አጋጥሟት ያውቃል?"
፪. " እውነት መንግስት አለወይ? ምንም ብትጠላውም አምባገነን መንግስት ይሻላል!"
፫. " እንደ አገርስ እንዴት ነው የምንቀጥለው?"
፬. " ይሄ መንግስት ዛሬ በፍርድ ቤት ባይጠየቅ እንኳን በታሪክ ይጠየቃል!"

Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 7959
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በእጅ ያለ ወርቅ... ወይ የኢትዮጵያ ነገር ...

Post by Wedi » 26 Jan 2023, 11:00

Wedi wrote:
26 Jan 2023, 09:11

Post by Y3n3g3s3w » 28 Jan 2023, 14:11

የተምታታ ነገር

ዶ/ር አብይ (የዶ/ር አብይ መንግስት አደለም ፣እሱማ ብዙ ችግሩ አለበት) ሊገነባ እየጣረ ያለውን ሀገር ኢትዮጵያ (instituitions in the country as a whole) ፣ትምርት ሚንትርን ጨምሮ ማለት ነው፤ እየተቹ -እየተቹ ጥሩ ቃል አደለም ምክንያቱም መተቸት ጥሩ ነው ፣ገንቢ ነው፣ ማውገዝ ወይም መኮነን ግን አመክንዮ (rational) ያለው ነገር ነው ብዬ አላምንም ። አብይና መሰሎቹ ፣ ት/ም ሚኒስተሩን ጨምሮ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሩና ሌሎችም ለህዝብ በይፋ የማይታዩ ቀናዎች በኔ እምነት ሀገሪቷን ከደንቆሮ የዘር ፖለቲካ ለማላቀቅ ምንም እንኳን መጠነ ሰፊ ግፊት ቢጋረጥባቸውም በብልህነት ከተለመደው በብዙ መልኩ በተለየ አካሄ እየተፍጨረጨሩ ነው። ታዲያ ለነዚህ ያልተገባ ውግዘት ትርጉም የለውም ፣ውጤትም አያመጣም

መልሱ የዘገየው በመረጃ ትግስት አስጨራሽ መዘግየት ነው፣ somebody has to be blamed]
Horus wrote:
26 Jan 2023, 02:09
የተበላ እቁብና የተሰለቸ ዲስኩር!
Last edited by Y3n3g3s3w on 28 Jan 2023, 14:21, edited 1 time in total.

Post Reply