Page 1 of 1

በዚች ሰዓት 20ሺ ሰው በቀጥታ ኢትዮ360 ያያል! 4ሺ ሰው አቢይ አህመድ ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር ሲነጋገር ያያል! ታዲያ ማነው ኃያል?

Posted: 25 Jan 2023, 15:16
by Horus

Re: በዚች ሰዓት 20ሺ ሰው በቀጥታ ኢትዮ360 ያያል! 4ሺ ሰው አቢይ አህመድ ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር ሲነጋገር ያያል! ታዲያ ማነው ኃያል?

Posted: 25 Jan 2023, 15:34
by TesfaNews

Re: በዚች ሰዓት 20ሺ ሰው በቀጥታ ኢትዮ360 ያያል! 4ሺ ሰው አቢይ አህመድ ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር ሲነጋገር ያያል! ታዲያ ማነው ኃያል?

Posted: 25 Jan 2023, 15:58
by Abere
መንግስቱ ሃይለማርያም አገር ጥሎ ከመሰድቱ በፊት ብቻውን በቴሊቭዥን ሲያወራ ውሎ በመጨረሻ ኮበለለ - ሰው እርሱን ማዳምጥ ቋቅ ብሎት ማንም አልታደመውም ነበር። አሁንም ይህ ኦሮሙማ ሰውየ የተሰጠውን ዕድል በሙሉ አበላሽቶ ብቻውን ቁጭ ብሎ ያወራል።

Re: በዚች ሰዓት 20ሺ ሰው በቀጥታ ኢትዮ360 ያያል! 4ሺ ሰው አቢይ አህመድ ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር ሲነጋገር ያያል! ታዲያ ማነው ኃያል?

Posted: 25 Jan 2023, 16:07
by Horus
Abere wrote:
25 Jan 2023, 15:58
መንግስቱ ሃይለማርያም አገር ጥሎ ከመሰድቱ በፊት ብቻውን በቴሊቭዥን ሲያወራ ውሎ በመጨረሻ ኮበለለ - ሰው እርሱን ማዳምጥ ቋቅ ብሎት ማንም አልታደመውም ነበር። አሁንም ይህ ኦሮሙማ ሰውየ የተሰጠውን ዕድል በሙሉ አበላሽቶ ብቻውን ቁጭ ብሎ ያወራል።
እመነኝ እሱ እዚያ መድረክ ላይ ሲለፍፍ የታደመው ሰው በስማርት ስልኩ የኦርቶድክስ ስብሰባ እየጎረጎረ ነው! ክራሲስ (ቀውስ) ሁልግዜ ያልተጠበቀ እድል ይዞ ይመጣል! ይህ መፈንቅለ ሃይማኖት ኢትዮጵያዊያንን አንድ ለማድረግ የመጣ ጸጋ ነው!

Re: በዚች ሰዓት 20ሺ ሰው በቀጥታ ኢትዮ360 ያያል! 4ሺ ሰው አቢይ አህመድ ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር ሲነጋገር ያያል! ታዲያ ማነው ኃያል?

Posted: 25 Jan 2023, 19:43
by tekeba
Hour, mother fuxxer undercover Woyane. 360 is Amharic version of TMH. You can't fool anyone. Dedeb, 24 hr your locked in this forum retired you have nothing to do except to provoke havoc.

Re: በዚች ሰዓት 20ሺ ሰው በቀጥታ ኢትዮ360 ያያል! 4ሺ ሰው አቢይ አህመድ ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር ሲነጋገር ያያል! ታዲያ ማነው ኃያል?

Posted: 26 Jan 2023, 03:26
by Tiago
The Viewer Count is the number of viewers watching your live video at one time. Any time someone watches live video they'll be counted as a viewer.
most people in Ethiopia are not watching ETV and understandably not interested in PM Abiy"s speech.
this not fiction, Abiy is not popular anymore.

Hour, mother fuxxer undercover Woyane. 360 is Amharic version of TMH. You can't fool anyone. Dedeb, 24 hr your locked in this forum retired you have nothing to do except to provoke havoc.
tekeba

Why are you angry and rude?